Month: March 2022
ለቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የሚውል የቴሌኮም መሳርያ ወደ ኢትዮጵያ ያስገባው የውጭ ሀገር ዜጋ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ተወሰነበት። ”ሚ/ር ሊ ናይዮንግ“ የተበላው ተከሳሽ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀሎችን ለመደንገግ...
የኩላሊት ምልክቶች ሕመም አብዛኛውን ጊዜ ምልክት የለሽ ናቸው፡፡ እነዚህ የህመም ምልከቶች ከታዩም ደግሞ ከህሙማን ሕሙማን ይለያያሉ፡፡ በተለይ የሕመሙ መጀመሪያ አካባቢ መለየት አስቸጋሪ ነው፡፡ ይሁን እንጂ አበይት ምልክቶቹ የሚከተ...
በህገ ወጥ መንገድ መጋዘን ውስጥ ሲራገፍ የተገኘ 50 ሺህ ሊትር የምግብ ዘይት በቁጥጥር ስር መዋሉን የሐረሪ ክልል ንግድ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የምግብ ዘይቱ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- 29490ኢት ተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪ በ...
ናዝራዊት አበራ በቻይና ሀገር ያለአግባብ ከዕፅ ዝውውር ጋር በተያያዘ እንድትከሰስና ለእስራት እንድትዳረግ ያረገቻት ጓደኛዋ ላይ የቅጣት ዉሳኔ ተላለፈባት ስምረት ካህሳይ አንተሀቡ የተባለቸው ተከሳሽ የወንጀል ህግ አንቀፅ 32(1)(...
በሃገሪቱ ከአስተዳደር ወሰን እና ከማንነት ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመርመር እና የመፍትሄ ሀሳብ ለማቅረብ ከሶስት አመት በፊት የተቋቋው ኮሚሽኑ ተግባሩ እንዳበቃ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተነግሮታል፡፡ መንግ...
እኤአ በፌብሩዋሪ 2014 በ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ወደ ሥልጣን የመጣውንና ምርጫው “ደህንነትና ትብብር ድርጅት” (OSCE Organization for Security and Cooperation) በተሰኘው ዓለምአቀፋዊ ድርጅት የጸደ...
ከተመሰረት ሶስት ዓመት ያልሞላው ብልጽግና " እሳት ውስጥ ያላች ነፍስ" ሲሉ የሚጠሩት በርካቶች ናቸው። ሕዝብና በኢህአዴግ ውስጥ የተነሳው የለውጥ ሃይል በአንድነት ለውጥ በተቀዳጁ ማግስት ለውጡን የሚመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ያሰሙት...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያ ጥፋተኛ በተባሉ 31 ተከሳሾች ላይ ከ15 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ። በእነ ሻምበል መማር ጌትነት የክ...
ንጉሥ ሱልጣን ቢን ዛይድ የነገ ዙፋን ተረካቢ ልጃቸውን አቀማጥለው አንደላቀው አውሮፓ ለትምህርት አላኩትም የልጅነት ግዜውን ሞሮኮ በትምህርት እንዲያሳልፍ ስሙን ቀይረው የንጉስ ልጅ መሆኑ እንዳይታወቅ ሸሽገው እንደማንኛውም ተማሪ የ...
አንድ ሊትር ዘይት : የመሸጫ ዋጋ የበላይነህ ክንዴ ፊቤላ ኢንዱስትያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዘይት በዝቅተኛ ዋጋ ለገበያ እያቀረበ ነው - የፋብሪካ የመሸጫ ዋጋ አንድ ሊትር ዘይት 82 ብር ከ15 ሳንቲም ነው፣ - መንግስት ያስቀመጠ...
(ነጋሽ አበበ) ከዛሬ ፕሎጊንጋችን ጋር አያይዤ አስደንጋጭ የጥናት ውጤቶችን በአጭሩ እነግራችኋለሁ። አንብባችሁ መልእክቱን በማጋራት (ገልብጣችሁ በመለጠፍ ወይም 'ሼር' በማድረግ) እንድትተባበሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ ! ፕላስቲክ ከ...
በጉለሌ ክ/ከተማ አራት መጋዘን አለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት በተቋቋመው ግብረሃይል በቁጥጥር ስር ዋለ በዛሬው እለት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ስሙ ሙሉጌታ መናፈሻ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህብረተሰቡ ጥቆማ በአራት መጋዘ...
9ኛው የኢትዮ- ጅቡቲ የመከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ስብሰባ በአዲስ አበባ የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ተካሂዷል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጅቡቲ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከጦርነት በኋላ በጦርነቱ ወደ ተጎዱ አካባቢዎች ልዑካን በመላክ ቅኝት ማድረጉን ገልጧል፡፡ በአማራ ክልል ህገ ወጥ የጦር መሳርያ ሽያጭና ዝውውር የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል በጦርነት ወቅት ...
Now we are alone. No country will send soldiers to fight and die for us. No country gives us weapons by credit. We are fighting our war with the ...