Month: March 2022
በአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ ኒውከለር ሀይል መገንባት እንደሚያስፈልግ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ተመራሪ የሆኑት ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ፡፡ አሁኑ ሰአት በናይጄርያ እና በጋና ኒውክሌር ሀይል ለመገንባት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እ...
The body of the 4th Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church, Abune Merkorios, has been buried at the Holy Trinity Cathedral aft...
የሶማሊያ የጸጥታ ኃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ኃላፊነት በሁለት ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (አሚሶም) ሊረከብ መሆኑ ተገለጸ። የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ባዘጋጀ...
ለአፍሪካ አኅጉራዊ የንግድ ግብይት ለሚያገለግለው የጋራ መገበያያ ገንዘብ መመሥረት ደቡብ አፍሪካ ሙሉ ድጋፏን እንደምትሰጥ አስታውቃለች። የደቡብ አፍሪካ የዓለም ዐቀፍ ግንኙነትና ትብብር ሚኒስትር ናሊዲ ፓንዶር የአፍሪካ ማዕከላዊና ...
የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የሚከተሉት ናቸው፦1. ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ2. አቶ አደም ፋራህ3. አቶ ደመቀ መኮንን4. አቶ ደስታ ሌዳሞ5. ዶ/ር ፍጹም አሰፋ6. አቶ አብርሃም ማርሻሎ7. አቶ አሻድሊ ሀሰን8. አቶ ጌታሁን ...
ሜጀር ጀኔራል ገብረመድህን ፍቃዱ(ወዲ ነጮን) ጨምሮ በስድሰት የቀድሞ የመከላከያ መኮነኖች ላይ 22 የዐቃቤ ህግ ምስክሮች በችሎት ቀርበው ቃላቸውን ሲሰጡ ቀሪ ምስክሮችን ለመስማት ደግሞ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ። ተከሳሾቹ የወንጀል ህ...
በአማራና አፋር ክልሎች አሸባሪው ህወሃት ወረራ በፈጸመበት ወቅት ጉዳት ያደረሰባቸው 342 የጤና ተቋማት ከሌሎች መሰል ተቋማት ጋር በማስተሳሰር በተደረገላቸው ድጋፍ አገልገሎት መስጠት መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴ...
የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ እና ሚሊሺያዎችም የትግራይ ኃይሎች እና የኦነግ-ሸኔ አባላት ወይም ደጋፊ ናቸው በሚል የጠረጠሯቸው ሰዎች ላይ ከዳኝነት ውጪ የሆኑ ግድያዎችን ፈጽመዋል፤ የአካል ጉዳትም አድርሰዋል። BB...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓትቱ ፍትሀዊ፣ ቀልጣፋ እና ተደራሽ በማድረግ የንግዱ ማህበረሰብ እና መንግስት ህብረተሰቡ ከንግዱ ሥርዓት የሚጠብቀውን አገልግሎት እንዲያገኝ የሕግና የአሠራር ሂደቶችን ...
የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) በሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት ኢኮኖሚያቸው ለተጎዱ የአፍሪካ ሀገራት 50 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቱ ተገለፀ። ቀደም ሲል በኮቪድ -19 ከተፈጠረው የኢኮኖሚ ድቀት ...
በፈጣሪያቸው የተመረጡት፣ ለእርሱም የቀረቡት፣ ሳይሰለቹ ጸጋና በረከት በምድር ይሆን ዘንድ የሚጸልዩት፣ የበጎች እረኛ፣ መልካም መልእከተኛ፣ የሕይወት መምህር፣ የሀገር አድባር፣ በመንፈስ ሲደክሙ ማረፊያ፣ የጨነቀውን ጊዜ ማለፊያ፣ ም...
ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከብተና ስጋት ታድጓል መጋቢት 1 ቀን 2014 (ኢዜአ) የብልጽግና ፓርቲ መመስረት ኢትዮጵያን ከብተና ስጋት የታደገ መሆኑን በብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪ...
Roman Abramovich's attempt to sell Chelsea has been halted after the oligarch was sanctioned by the UK government as part of its response to Russ...
ዐቃቤ ሕግ የልማት ተነሺ ባልሆኑ ሰዎች ስም ስልሳ አምስት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰባት ሺ ስድስት መቶ ሀያ ብር ካሳ የተቀበሉ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ላይ ክስ መሰረተበጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉ...
የንግድ ህጉን በመተላለፍ ነዳጅ በህገ ወጥ መንገድ ለማጓጓዝ የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ገለፀ የንግድ ህጉን በመተላለፍ ነዳጅ በህገ ወጥ መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ አሶሳ ከተማ ለማጓጓዝ የሞከሩ ግለሰቦች በህብ...
የብሔራዊ ባንክ ፍቃድ ሳይኖረው የባንክ ስራን በመስራት ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በቢሮው አስቀምጦ የተገኘው ተከሳሽ በ13 ዓመት ፅኑ እስራና በ75 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት አንዲቀጣ ተወሰነበት ። ፈድሉ ነጋሽ መሃመድ የተባለው ተከሳ...