ከትግራይ ክልል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባል የሆኑ ሁለት የልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ።
እነዚህ የሽብር ቡድኑ አባላትአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ 11:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
በቁጥጥር ሥር የዋሉት የሽብር ቡድኑ አባላትም፦
1ኛ. ዘመን ገ/እግዚአብሔር (የጥበቃ መምሪያ አባል የነበረ የፈንጂ ባለሞያ)
2 ኛ. ገ/ኪዳን ገ/ጻድቅ የልዩ ኃይሉ አባል ናቸው።
የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ የፌደራል ፓሊስ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን የከንቲባንጽህፈት ቤት አስታውቋል።
(ኢ.ፕ.ድ)