Category: News
ብሂሉ "ሆድ ካገር ይሰፋል" እንዲሉ ቢሆንም ግን ሆድ ካገር ግን አይበልጥም! ከግብፅ፣ ሩዋንዳና ሱዳን እስከ ደደቢት በረሃ - ክታብ የዓባይ ልጅ የኡሁሩ ኬንያታ የስልጣን ዘመን ማብቃት በራሱ ራእይ እራመዳለሁ በሚለው ፕሬዝደንት ሩ...
አሸባሪው ትህነግ ለመደራደር ፍላጎት እንዳለው ቢያሳውቅም ከበስተጀርባው ለሌላ ጦርነት መዘጋጀቱ የማይቀር መሆኑን የቀድሞ ሠራዊት አባል እንዲሁም የዲያስፖራ ምክር ቤት መስራችና አባል የሆኑት ኮር ዳዊት ጌታሁን አስታወቁ። ኮር ዳዊት...
ሚዛናዊነት እንደሚጎድለው በማስረጃ በመጥቀስ ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው ያስታወቀችው የመርማሪዎች ቡድን ዕድሜው እንዲራዘም ተጠይቆ ነበር።አርባ ሰባት አባላት ካሉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባላት መ...
ጎንደሬን ማግለል የፖለቲካ ስልት ተደርጎ ተቆጠረ — “የሰሊጥ ፖለቲከኞች”፣ “ስኳድ” ፣ “የሻዕቢያ ተላላኪዎች”፣ “የአምቻ ፖለቲከኞች”… ወዘተረፈ የሚል ዘመቻ በስፋት ተከፈተ። መቀሌ፣ ጁባ፣ ናይሮቢ፣ አዲስ አበባና ባህር ዳር የተ...
ቅዳሜ ለሚደረገው የሰላም ንግግር በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት እንደማይሳተፉ ያስታወቁት ኡሁሩ ኬንያታ የትግራይ አማሺ ቡድን ደጋፊ መሆናቸውን በይፋ ማስታወቃቸውን ለአፍሪካ ህብረት ጻፉት የተባለውን ደብዳቤ ያዩ አስታወቁ። ደብዳቤያ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ የሚካሄዱ ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውሮችን ለመቆጣጠር በጥቆማ ለሚተባበሩ ግለሰቦች የተለያየ መጠን ያለው ወሮታ እንደሚከፍል አስታወቀ።391 ህገወጥ ገንዘብ አዘዋዋሪዎች በህግ ጥላ ስር ናቸው፤ ህገወጥ ...
በአፍሪካ ኅብረት ተዘጋጅቶ ይፋ የሆነው የሰላም ንግግር የፊታችን እሁድ እንደማይከናወን ተሰማ። የአፍሪካ ኅብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ እንደሚመሩት በይፋ የተነገረለትና ፣ የኬንያው ተሰናባች ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታና ...
ለግማሽ ምዕተ ዓመት ራሱን "የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር" በሚል ስያሜ የሚጠራውና በዚሁ በተገንጣይ ስም ኢትዮጵያን ለሃያ ሰባት ዓመታት የመራው ቡድን በትክክለኛ ስሙ እንዲጠራ መንግስት ህገመንግስት ዋቤ አስድርጎ ማሳሰቢያ ሰ...
የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል በአሸባሪው የአልሸባብ ቡድን ላይ በወሰደው እርምዳ 11 የሽብር ቡዱኑ ከፍተኛ አመራሮችና 70 ታጣቂዎችን ደመሰሰ!ጀግናው የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ሰራዊት በኢትዮጵያና ሶማሊያ ድንበር በተለይም በሶማሊያ በኮ...
ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የስንዴ ምርት እንድትልክ የሚያስችል ስምምነት በሁለቱ ሀገራት መሪዎች መካከል ተደረሰ፡፡ ሰምምነቱ የተደረሰው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
በአዲስ አበባ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ሁለት ሜጋ ፕሮጀክቶችን ግንባታ ለማስጀመር የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ መስከረም 26 ቀን 2015 (ኢዜአ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ7 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሁለት ሜጋ...
እርዳታ ማድረሱ እንዲቀጥልም ጠይቋል ካለፈው ነሃሴ ወር ወዲህ ተቋርጦ የነበረው የረድኤት ሠራተኞቹ ዝውውር ትናንት መጀመሩንና፣ በአፋር በኩል በትናንትናው ዕለት በሰላም መውጣታቸውን የሰብዓዊ ድርጅት አጋሮቻችን ነግረውናል ሲሉ የተመ...
ችግርን በአንድ ፐርሰንት ለመቀነስ መንቀሳቀስ ግን ዳገት ያስወጣል፣ ቁልቁለት ያስወርዳል። ስለሆነም እነማን ለምን እና ለማን ነው የሚናገሩት ብለህ ጠይቅ። ራስህን ከአልፎ ሂያጅ ጠብቅ። አልፎ ሂያጁ ሁሉ ፖለቲካህን የሚያቦካበት ምክ...
በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ ለመንገድ ድጋፍ የተገነባ ግንብ ተደርምሶ መኖሪያ ቤት ላይ በመውደቁ አንድ እናት ከ7 ዓመት ህጻን ልጃቸው ጋር ህይወታቸው አለፈ።አደጋው የደረሰው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ጎተራ ወንጌላ...
የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን መርቀን ከፍተናል። የቴክኖሎጂ ዐውደ ርእይ አስጀምረናል። የመጀመሪያውን የፓን አፍሪካን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፈረንስ ከፍተናል። ምክንያቱም አፍሪካን ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በማብቃት በአህጉሪቱ መ...
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ በማለት በሃይል የትግራይን ሕዝብ አግቶ የያዘው ትህነግ እንደሚደጉመውና ከግብጽ ጋር ዝምድና እንዳለው የሚነገርለት 360 የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ በአማራ ክልል የደረሰ ምርት እንዳይሰበሰብ ቅሰቀሳ...