Category: News
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አየርላንድ በኢትዮጵያ ላይ ዓለም ዓቀፍ ጫና እንዲደርስ የምትፈጽመው ድርጊት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጋፋና የዓለም ዓቀፍ ህጎችን የጣሰ እንደሆነ በማስገንዘብ ለአየር...
የደረስኩበትን ድምዳሜ ልንገራችሁ። የባይደን አስተዳደር ትህነግንና መንግስትን እኩል ማየት እንደሌለባት አስታውቀዋል። በኢትዮጵያ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ መንግስት እውቅና ሰጥቶ መስራት ግድ እንደሆነ ሴናተር ማርክ አመልክተዋ...
"መንግስት በምርጫ ያልቆመና አማጺ" በሚል የሚጠራው የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ እንደሆነ የሚገልጸው ትህነግ እንዳፈናቸው በመጥቀስ የክልልነት ጥያቄ ለማንሳት ዝግጅት እያጠናቀቁ ያሉ የድርጅት አመራሮች መኖራቸው ተሰማ። የፌደሬሽን ም...
The EU’s foreign policy chief has accused his top diplomats of being slow, ineffective and patronising towards the countries they work in, also b...
-the Tedros betrayal vs "Betrayal of the West" By - የዓባይልጅ ኢስሌማን አባይ የአለም ፀረ-ጤና ዳይሬክተር በማለት በርካቶች ይፅፋሉ፤ ስያሜው አልተጋነነም ባይ ነኝ። ከህዋሃታዊ ውግንናው ባለፈ ዋነኛ ...
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ በሎስ አንጀለስ እና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም አምባሳደር ስለሺ በኢትዮጵያ ስላሉ ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና አጠቃላ...
በኢኮኖሚው መስክ የመንግስት የአዲሱ ዓመት ዋና ተግባር "ሌቦች" የሚባሉት ላይ መዝመት፣ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ማምከንና ወደ አገር ውስጥ የሚገቡትን ምርቶ በአገር ውስጥ ማምረት ላይ መረባረብ፣ እንዲሁም የእርሻ እንዲስቱሪውን ...
የዓባይ፡ልጅ ይህ የሳዑዲ ምኞት ሳይሳካ ይቆይና በተለይም ኢትዮጵያ በተከዜ ወንዝ ላይ የገነባችውን ግድብ ተከትሎ ህልም ሆኖ ነበር የቆዬው። ታዲያ ሳዑዲ ይህን ወይም ይህን መሰል ፕሮጀክት ለመገንባት ምቹ አጋጣሚ እየተጠባበቁ ቢሆን ...
በህገወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በህገወጥ የተገኘን ሃብት ህጋዊ ለማድረግ፣ በውጭ አገር የገንዘብ ማስተላለፍና ሊሎች ከፋይናንስ ህገወጥ አሰራር ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 605 የሂሳብ ሂሳቦች መታገዳቸው ተገለጸ። ከፋይናንስ ደህንነት አ...
Tigrayan rebel forces have killed dozens of civilians during their latest occupation of a town in the Amhara region, survivors claim, after fight...
የአካል ጉዳት ያልበገራት ተማሪ አጃኢባ ያሲን ሽኩር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በእግሯ በመሥራት አርአያ ሆናለች። የአካል ጉዳተኝነት ትምህርትን ጨምሮ ከማንኛውም ማኅበራዊ መስተጋብር እንደማያግድ ተማሪ አጃኢባን ማየት በቂ ነው።...
በተያዘው በጀት ዓመት ሁለት ወራት ለሱዳንና ለጅቡቲ ኤክስፖርት ከተደረገ የኤሌክትሪክ ኃይል ከ13 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ሽያጭ መከናወኑን በማርኬቲንግና ቢዝነስ ዲቨሎፕመንት መምሪያ የሽያጭና ደንበኞች አስተዳደር ቢሮ ሥራ አ...
አራጣ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ስማዳ ወረዳ የሚገኝ የገጠር መንደር ነው። በተራራ ሰንሰለት በተከበበው በዚህ መንደር ሙስሊምና ክርስቲያኖች ለረጅም ዓመታት በአንድነትና በፍቅር ኑረውበታል። ፍቅርና አንድነታቸውን ለማሳየትም የ...
Esleman Abay "የህወሃትን የመሳሪያ ድጋፍ ያወገዘው የአማራ አክቲቪስት" ሲል ነው የካይሮ ኔትወርክ ልሳን የሆነው የሱዳን ወታደራዊ የመረጃ ድር ኢሳሌማን ( የአባይ ልጅ) ላጋለጠው ጽሁፍ አይን ያወጣ ምላሽ የሰጠው። ይህ ታታ...
ብሂሉ "ሆድ ካገር ይሰፋል" እንዲሉ ቢሆንም ግን ሆድ ካገር ግን አይበልጥም! ከግብፅ፣ ሩዋንዳና ሱዳን እስከ ደደቢት በረሃ - ክታብ የዓባይ ልጅ የኡሁሩ ኬንያታ የስልጣን ዘመን ማብቃት በራሱ ራእይ እራመዳለሁ በሚለው ፕሬዝደንት ሩ...