Category: SOCIETY

ሰበር ዜና – ቀዳማዊት እመቤት 12ኛውን ትምህርት ቤት አስረከቡ

በኢትዮጵያ ሰበር ዜና ሞት፣ውድመት፣ ሽብር፣ ሴራ፣ አሽሙር፣ ስድብ፣ ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው። እንደ አዜብ መስፍን ዓይነት ሴት ከሁለት አስርት ዓመት በላይ በተመሳሳይ ሃላፊነት፣ አንጻራዊ ሰላም ባለበት፣ ሁሉንም እንዳሻው የሚነዳ ሃይል እያላቸው…

ኢትዮጵያ – ኮቪድ ምንም በሽታ የሌለባቸውን ወጣቶች ህይወት እየቀጠፈ ነው

«ተጓዳኝ ህመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ ነው» ዶክተር ውለታው ጫኔ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ሕክምና ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ተጓዳኝ ሕመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው…

የተባበሩት አረብ ኢምሬት በሰራተኛ ቅጥር ዙሪያ ያሳለፈችውን ውሳኔ ኢትዮጵያ እንደምትቀበለው አስታቀች

የተባበሩት አረብ ኢምሬት በአገሯ ሰራተኞችን ከተለያዩ የዓለማችን አገራት መቅጠር የሚያስችሉ ሶስት አይነት የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጎች አሏት። ከነዚህ ሶስት አይነት ህጎች ውስጥ በኤጀንሲዎች የሚፈጸሙ የአሰሪ እና ሰራተኛ ህጓን ባሳለፍነው ሳምንት…

በኬንያ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተገኘ

በኬንያ አዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያ መገኘቱን ከመንግሥት ጋር ግንኙነት ያለው የሕክምና ምርምር ተቋም ባወጣው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት አመለከተ። ለኬንያ አዲስ የሆነው ዝርያው ከሰኔ ወር እስከ ጥቅምት ድረስ የተሰራን ጥናት ተከትሎ በደቡብ…

ቡናን ያለዛፍ ጥላ – በቀርጫንሼ ደበቃ

አስቴር ኤልያስ ስፍራው ሞቃታማ ቢሆንም ቅጥር ጊቢው ግን በቡና ችግኞችና በተለያዩ የፍራፍሬ ዛፎች በመሙላቱ ለአይን አርንጓዴነቱ ደምቆ፤ ለአፍንጫ ደግሞ መልካም መዓዛው ዘልቆ ስለሚመጣ ለጎብኚው ማየትም መማግም ግዴታ ሳይሆን በውዴታ የሚያጣጥመው…