Tag: ECONOMY
ቻይና ለአፍሪካ 600 ሚሊዮን የኮቪድ-19 ክትባት በነጻ እንደምትሰጥ ፕሬዝደንት ሺ ዢንፒንግ ቃል ገብተዋል። ፕሬዝደንቱ ይፋ ባደረጉት የቻይና አፍሪካ ትብብር ርዕይ 2035 የመጀመሪያ ሶስት አመታት የአፍሪካን የወጪ ንግድ ለማገዝ፣...
አሜሪካ የኢንዱስትሪ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገሯ ገበያ እንዲገባ ይፈቀድ የነበረው ስምምነት (AGOA) እንዲቋረጠ በፕሬዜዳንቷ ጆ ባይደን አማካኝነት ውሳኔ ማሳለፏ ይታወሳል። ይህ የአሜሪካ ውሳኔ በርካቶችን ከስራ ውጭ የሚያደርግ...
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአግዋ ተጠቃሚነት የማስወጣት ያልተገባ እንቅስቃሴ ከአሜሪካውያን ባለሀብቶች ትችት እንዳጋጠመው ተገለጸ። አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ እጇን ለማስገባት ጥረት ማድረግ ከጀመረች የቆየች ቢሆንም ኢትዮጵያውያ...
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ከሰሐራ በርሐ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገራት በሚቀጥለው አመት የሚኖራቸውን ምጣኔ ሐብታዊ ዕድገት ሲተነብይ የኢትዮጵያን ሳያካትት ቀርቷል። የተቋሙ እርምጃ በኢትዮጵያ ላይ ጫና በማሳደሩ ዶይቼ...
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ የምታስወጣ ከሆነ በፋብሪካዎች ተቀጥረው የሚሠሩ 200 ሺ የሚጠጉ ወጣት ሴቶችና እናቶችን ከሥራ ውጪ ይሆናሉ ሲሉ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ፡፡ የምጣኔ ሀብቱ ባለሙያ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ...
በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ አለመረጋጋቶች በተለይም በሰሜኑ ክፍል የዘለቀውን ግጭት መሠረት በማድረግ አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጉዋ ተጠቃሚነት የማቀብ ፍላጎት ስለማሳየቷ እየተነገረ ነው። ይህ ፍላጎት ባልተገባ አተያይ የተቃኘ በመሆኑ የአሜሪካ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለተለያየ የቢዝነስ ዘርፎች ባንኮች ይሰጡ የነበረውን ብድር ላልተወሰነ ጊዜ እንዲያቆሙ የተላለፈው መመርያ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ከአራት ሳምንታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ባንኮችም በዚህ መመርያ መሠረት የተፈቀዱ...
በኦሮሚያ ክልል አርሶ አደሮች የኢትዮጵያን ስም የያዘ "የኢትዮጵያ የአቮካዶ" ምርት የክልሉ ፕሬዝዳንትና የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን በተገኙበት ከቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ወደ ስፔን ሃገር መላክ ጀመሩ። አርሶ አደሮች...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአንድ በኩል ብዙ ተስፋዎች የሚስተዋሉበት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ትላልቅ ስጋቶች ያንዣበቡበት ስለመሆኑ የዘርፉ ምሁራን ያስረዳሉ። የለውጡ መንግስት ኢኮኖሚው ከገባበት ቀውስ ለማውጣት በ2011 ይፋ ያደረገው እ...
የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለውጪ ገበያ ከላከው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል 114 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተከሰተ...
- ኩባንያዎቹ ከ47 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ እንደሚያስገኙ በተካሄደው የአዋጭኘነት ጥናት ተገምቷልየሚኒስትሮች ምክር ቤት ከ47 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለሚያስገኙ ሰባት ኩባንያዎች፣ የከፍተኛ ደረጃ ማዕድን ምረት ፈቃድ እንዲሰጥ ተጠ...
የአፍሪካ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር ለማቅረብ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የአፍሪ ኤግዚም ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ዓለም አቀፍ ዳይሬክተር ረኔ አዋምበንግ እንዳሉት፣...
በዳውሮ ዞን የገበታ ለሀገር ኮይሻ ፕሮጀክት ሀላላ ክላስተር እየተሰራ ያለው ፕሮጀክት የንጉስ “ሀላላ” የመከላከያ ድንጋይ ካብ በዓለም እንዲተዋወቅ ትልቅ እድል እንደሚፈጥር የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ተክሌ በዛብህ ገለጹ፡፡ ዋና አስተዳ...
የንግዱ ማህበረሰብ የፖለቲካ ዓላማ አንግበው የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችን በማጋለጥ የድርሻቸውን እንዲወጣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ንግድ ማህበራትና ነዋሪዎች በመስቀል አደባባይ በመገኘት...
የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በ2013 አም በጀት አመት ለአንድ ነጥብ አምስት ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን አስታወቀ። ይህ ይተገለጸው ቢሮው የ2013 በጀት አመት አፈፃጸም እና 2014 እቅድ ላይ በ...
አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደደረሱ አካላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ከዚህ ቀደም እቃ ወይም አገልግሎት ሳይኖራቸው ደረሰኝ ብቻ በመሸጥ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው በሚል ጥቆ...