Tag: home
"ታላቁን ተቋም" ሲሉ ዜጎች ክብርና ፍቅር፣ እንዲሁም ድጋፋቸውን የሚያጎርፉለት የአገር መከላከያ ከለውጡ በሁዋላ እጅግ መዘመኑ በየመድረኩ እየተገለጸና ምስክርነት እየተሰጠው ነው። ከቢሮው ጀመሮ በሰፋፊ አደረጃጀቶችና የሙያ መስኮች ...
በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የማህበረሰብ ተወካዮች ''አሸባሪው የሕወሓት ቡድንን እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ከፍለን ለመታገል ዝግጁ ነን'' ሲሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የማህበረሰብ ተወካዮች ገለጹ። አሸባ...
🇪🇹 መረጃ 1 ከኢፕድ የተገኘ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልትን ተቀብለው በሰብዓዊ ጉዳዮች ዙሪያ አነጋገሩ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ እየተዘዋወሩ ያሉትን የእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይ...
የደረስኩበትን ድምዳሜ ልንገራችሁ። የባይደን አስተዳደር ትህነግንና መንግስትን እኩል ማየት እንደሌለባት አስታውቀዋል። በኢትዮጵያ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠ መንግስት እውቅና ሰጥቶ መስራት ግድ እንደሆነ ሴናተር ማርክ አመልክተዋ...
🇪🇹 መረጃ 1 ከኢፕድ የተገኘ መንግስት በ2015 በጀት አመት‼️ 👉 ግጭቶችን በውይይትና በንግግር ለመፍታት ጥረቱን ይቀጥላል፤ 👉 የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋትና ጤናማ የማክሮ ኢኮኖሚ ለመፍጠር ይሰራል፤ 👉 ከወዳጅ ሀገራት ጋር ያለውን ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የጁቡቲ የመረጃ ተቋም በድንበር አካባቢ የጸጥታና ደኅንነት ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት አደረጉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት እና የጁቡቲ የመረጃ ተቋም በድንበ...
🇪🇹 መረጃ 1 ከኢፕድ የተገኘ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ተካሂዷል። የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘ...
🇪🇹 መረጃ 1 ከኢፕድ የተገኘ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጅግጅጋ ከተ...
የከተማውን አሁናዊ ሁኔታ መነሻ ከተማ በማድረግ የከተማ አስተዳደሩ የሰዓት እላፊ ገደብ ማውጣቱ የሚታወቅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ክልከላዎችን ማስቀመጥ በማስፈለጉ የከተማ አስተዳደሩ የጸጥታ ምክር ቤት የሚከተሉትን ውሳኔዎችን አ...
ይህ በምዕራብ ሀረርጌ ሚኤሶ ወረዳ ተንጣሎ የሚታይ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ማሳ ነው። የአካባቢው አርብቶ አደሮች ከዚህ ቀደም መሬታቸው ስንዴን ማብቀል እንደማይችል በተጫነባቸው የተሳሳተ ምልከታ እነዚህ ሰፋፊ መሬቶች ላይ ዘጠኝ ...
"የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይ ኃይል ማመንጨት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የተመዘገበ ሌላኛው አንፀባራቂ የድል ብስራት ነው።"አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአብክመ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ታላቁ የኢትዮጵያ ኤ...
በመጪው መስከረም ራስ ገዝ የሚሆነውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ሳይጨምር በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታትም 10 ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ መንግሥት አቅጣጫ ማስቀመጡን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትም...
የፓርኩ የኀይል አቅርቦት ችግርስ የሚፈታው መቼ ነው? በመንግሥት ተቋማት "አይን ያወጣ መገፋፋት" አቅሙን ያጣው የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ፣ በገጠመው የኀይል እጥረት በፓርኩ ወደ ሥራ ለገቡት ፋ...
ዛሬ የተያዘውን ጨምሮ በመቆጣጠሪያ ጣቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ መኪኖች ላይ በተደረገ ፍተሻ መያዙን አስታውቀዋል ሰብአዊ እርዳታ በጫነ ከባድ ተሽከርካሪ በሕገወጥ መንገድ ...
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የሚገኙ አሥር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ ጥያቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተቀብለዋል። ም...