Tag: NEWS
የእንደራሴዎች ምክርቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። ከጥያቄዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፤ የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ከትምህርት ምዘና ይልቅ ፖለቲካዊ ቅርጽ እየያዘ አገራዊ አደጋ እየሆነ መጥቷል፤ ፈተናውን ...
የተለያየ የሃሰት ፕሮፓጋንዳዎችን አምነው ቁጠባቸውን ያቋረጡ እንዳሉ ሁሉ፤ ታጋሾች ፅኑዓን ለዛሬው ባለእድለኝነት በቅተዋል!!ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአሁኑ ሰአት የላለፉት አመታት ሲያስገነባቸው ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከሰኔ 2013 አስከ ሰኔ 2014 ዓ.ም በሀገሪቱ በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዓመታዊ ሪፖርት ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ.ር) አንዳ...
"ፍትሃዊ የውሃ ድርድር የሚለው አያዋጣንም ፣ ድርድር አያዋጣንም ሀገሪቷን ማተራመስ አለብን» ሲሉ ታዋቂው ግብጻዊ ፓለቲከኛና የፓርላማ አባል በይፋ ኢትዮጵያን ማተራመስ እንደሚገባ ይፋ ካደረጉ በሁዋላ የህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ሙሌት መ...
"ጥቃቱ የተፈፀመው በቄለም ወለጋ ዞን፣ ሐዋ ገላን ወረዳ ውስጥ በሚገኝ መንደር ሃያ ተብሎ የሚጠራ አካባቢ መሆኑንና ቢያንስ ሰባ ሰው ሳይገደል እንዳልቀረ ከተገደሉት መካከል ቤተሰቦቼ ይገኙባቸዋል” ሲሉ የምዕራብ ወለጋ ነዋሪ ለቪኦኤ...
ታዋቂው ግብጻዊ ፓለቲከኛ ኢትዮጵያን ስለማተራመስ - ኢትዮጵያ ውስጥ ኤምባሲ አያስፈልገንም - ፍትሃዊ የውሃ ድርድር የሚለው አያዋጣንም - ይልቁንም በውስጥ ጉዳያቸው በመግባት ሀገሪቷን ማተራመስ አለብን በግብጽ በጣም ታዋቂ ፓለቲከኛ...
የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ሆን ብለው የነዳጅ እጥረት እንዲከሰትና ከመንግስት የተሰጠውን መመሪያና ደንብ ችላ በማለት ከህግ ውጪ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ወደ ከተማ እንዳይገቡ ያደረጉ ስምንት የነዳጅ ድርጅቶች ቦቴዎችን መውረሱን አ...
EthiopiaCheck Fact Check ሱዳን ትሪቡን የተባለ ድረ-ገጽ በትናንትናው ዕለት ‘Sudanese forces attack Ethiopian troops in Al-Fashaga area’ በሚል ርዕስ ስር ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ጥቃ...
ከትግራይ ክልል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባል የሆኑ ሁለት የልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። እነዚህ የሽብር ቡድኑ አባላትአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ 11:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። በቁጥጥር ሥር የዋሉ...
ጠላት አርፎ እንደማይተኛ ታውቆ ለየትኛውም ተጋድሎ ራስን ማዘጋጀት እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በውቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግ...
የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግራቸውን ላይ "ገጠመኝ" ባሉት ችግር የሚፈልጓቸውን መርጠው ወደ አሜሪካ ለመጓዝ መወሰናቸው ውስጡ "መርዝ አለው" የሚል አስተያየት እያስነሳ ነው። በህክምናቸው ጉዳይ ሳይሆን አብረዋቸው ...
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕከተኛ ሆነ የተሾሙት በሙሉ በሂደት ራሳቸውን አግለዋል። ዛሬ ቢቢሲ "ሚስትረኞቼ ነገሩኝ" ሲል ይፋ እንዳደረገው ራሳቸውን ያሰናበቱት አራተኛው ባለስልጣን ለመልቀቅ ያስገደዳቸው ምክንያት አልተገለጸም...
በወለጋ ንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት በይፋ የጀመረው የማጥቃት እርምጃ መቀጠሉን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በርካታ ታጣቂዎች መገደላቸው፣ መማረካቸው፣ የማሰልጠኛና መልሶ መደራጃቸው እንደተደመሰሰ ተ...
" ሚናችንን እንለይ" የሚል እንቅስቃሴ በይፋ በኢትዮጵያ ሊጀመር መሆኑንን የአስተባብሪዎቹ መሪ ለኢትዮ12 አስታውቀዋል። ንቅናቄው የማንንም እምነት፣ አመለካከትና ወገናዊነት አይጋፋም። ነገር ግን ሁለት ቦታ መረገጥን፣ ሃጋዊና ህገ ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ወልደያና ቆቦን በወረረበት ወቅት ምን እንደፈጸመ የሚያስታውሱ ከዚሁ አካባቢ ነዳጅ በበርሜል ለዚሁ ድርጅት እንደሚሸጋገር መስማት ያስደነግጣል የሚሉ ወገኖች ጥቂት አይደሉም። አማራ ክልል ላይ ከደረሰው ግፍ...
Type of TrainingAt Black Tea the Tigrayan Rebel Forces are trained in tactical training, technical training; in specialised military areas that i...