Tag: NEWS
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ እና ይበር ሜዳሊያዎችን በወንዶች ማራቶን አግኝታለች። ኢትዮጵያን የወከለው ታምራት ቶላ ውድድሩን በ2:05:35 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያው...
“የክልልነት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኙ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ጉዳዩን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል-የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል “የክልልነት ጥያቄዎች በሰ...
ለተሰንበት ከጀግና በላይ ጎልታለች። ለተሰበት አንደዋላ አየተንሳፈፈጽ መሮጧ፣ በኣጨራረስ ብልህነቷ ኣድናቆቱ ልዩ ቢሆን በባህሪ ብሱል፣ ልቧ ቀናና ሩህሩህ መሆኗ ጎልቷል። ኣብራት ሩጫውን ስታከርና ከታጦዝ ለነበረችው እጅጋየሁ ታዬ ከ...
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የዶክተር ሙሉቀን ሃብቱ ያለመከሰ የህግ ከለላ መብት እንዲነሳ ወሰነ። ውሳኔው የተወሰነው በ3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ እና ...
የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የወልቃይት ጠገዴና የራያ የማንነት ጥያቄዎች መልስ እንዲያገኙ እየሠራሁ ነው አለ። የፌዴሬሽን ምክርቤት የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የ2014 ...
ኤልሻዳይ የተባለውና ራሱን የግብረ ሰናይ ተቋም አድርጎ ሲሰራ የቆየው ድርጅት የትህነግ ኣንድ ክፋይ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች አየወጡ ነው። የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ ኣመራር ኮሚሽን ኮሚሽነርን ከነቤተሰባቸው በስኳር ያጠበው ይህ...
በዚህ ሂደት የቤት ስርቆት ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ፍላጎት ጭምር መግለፅ ይቻላል፤ ዓላማው መንግስት ህዝብን ማገልገል ብቃት የለውም የሚል ገፅታ ለመፍጠርና ህብረተሰቡ በመንግስት ላይ እንዲያምፅ ለማድረግ በማሰብ ነው፣ የምዝገባው ዳታ...
ለውድድር ብቁ ናቸው ተብሎ የተገለፀው 79 ሺህ ያህል ሰዎች የነበሩ ሲሆን ሲስተሙ ግን በድብቅ ያጋጃቸው ሰዎች 172ሺህ ያህል ሰዎች ነበሩ፡፡. ሁሉም በአንድ ሰው የተሰራ ነበር፡፡ በአንድ ላፕቶፕ ከስራው ጀምሮ እስከ እጣ ማውጣቱ ...
ራሱን “ የአዲስ አበባ ከተማ ባለአደራ ነኝ” በሚል ሰይሞ የሚንቀሳቀሰው ባልደራስ ጭብጡን የሳተ ዜና በማሰራጨት ዜጎች ብሄር ለይተው አንዲጫረሱ ግፊት አያደረገ መሆኑ በስማቸው ዜና የተሰራባቸው ክፍሎች ኣስታወቁ። ባልደራስ ስማቸውን...
ላልቆጠቡ ሰዎች የቤት እጣ መውጣትን ጨምሮ የተለያዩ የተዓማኒነት ጉድለቶች በመገኘቱ ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ ሀምሌ 01 ቀን 2014 የወጣው የ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ላይ ላልቆጠቡ ሰዎ...
እንደሚታወቀው የከተማ አስተዳደሩ ባሳለፍነው ሳምንት የ20/80 የ14ኛ ዙር የ40/60 3ኛ ዙር የጋራ መኖርያ ቤት እጣ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎ በ20/80 ፕሮግራም የባለሶስት መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች በእጣው አለመካተት...
ለአራት ቀናት ሰፊ የስራ ጉብኝት አስመራ የገቡት አዲሱ የሶማሌ መሪ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረው ስምምነት እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል። የሶማሌ መንግስ አንደበት የሆነው ሆርሰድ መዲያ ሁለቱ መሪዎች በጋራ ግንኙነታቸውና ቀጣናዊ አጀንዳዎ...
“The division is beginning, the important thing is how do we make the division wider,” “How do we make sure they kill each other?”TPLF General Ab...
ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጦር በሚል ስያሜ የሚጠራውና የኢትዮጵያ ፓርላማ "አሸባሪ" ሲል ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ጋር አብሮ የፈረጀው ሸኔ በቄለም ወለጋ ጥብቅ ይዞታው እንደነበር የሚነገርለትን አካባቢዎች የኢትዮጵያ ...
ኢትዮጵያ ቀደም ሲል የነበረውን በበርበራ ወደብ አልምቶ የመጠቀም መብቷ እንደማይነካባት በሶማሊላንድ ፕሬዚደንት በኩል ይፋ ሆኗል ሲል የምሥራብ የሬድዮ መጽሔት ማስታወቁ ተመለከተ። ይህ የተሰማው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን ወደ ሶማሊላን...
ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን በአማራ በኩል ለማዋለድ በእነ ያሬድ ጥበቡ፣ ታምራት ላይኔ እና በሲአይኤው ቅምጥ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ መሪነት የሚደረገው ጥረትና የአማራን ሕዝብ እረፍት የመንሳት ፕሮጀክት እንቅስቃሴ ዛሬም የቆመ አ...