Tag: NEWS
-ከደቡብ አፍሪቃ በአውሮፕላን ጎማ ውስጥ ተደብቆ አምስተርዳም የገባው ኬንያዊ መሆኑ ተገለጸ በሙሉ ጤንነት ላይ ነዉ፤ ጥገኝነት ለመጠየቅ እንደሚፈልግ ተነግሮአል ከደቡብ አፍሪቃ በተነሳ የአውሮፕላን ጎማ ክፍል ውስጥ ተደብቆ በሕይወት...
የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ(ሄመቲ) ወደ ኢትዮጵያ ከመምብረራቸው በፊት በአውሮፕላን ማረፊያ ከእስራኤል የስለላ ሰዎች ጋር መምከራቸውን የሱዳን መንግስት አያውቅም ነበር። ንግ...
ላለፉት ሶስት ዓመታት ራሳቸውን " መንግስት" የሚሉት፣ በድርጅት ደግሞ ላለፉት ሃምሳ ዓመታት የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ሲል ራሱን የሚጠራውን ትህነግን የሚመሩት ዶክተር ደብረጽዮን " መልካም ጎረቤት ያስፈልገናል" ማለታቸው...
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሳያውቁ አሸባሪውን የሸኔ ቡድን ለተቀላቀሉ የኦሮሞ ወጣቶች እጅ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ፡፡ የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ አሸባሪ ቡድኑ ሊያሳካ የሚፈልገው የፖለቲካ ዓላማ ኖሮት የማያውቅና ህዝባዊ...
የሰላም እርምጃው ተስፋ እንዳለው በሚገለጽበት ወቅት የትህነግ ቡድን በአፋር ከሚያዋስነው ስፋራዎች ላይ ስፍራ እየቀያየረ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም ንጽሃንን እየፈጀ መሆኑ ተገለጸ። ክልሉ ቃል በቃል ባይገልጽም መጋሌና አብአላ የተባሉ ...
በወለጋ፣በምዕራብ ሸዋና በአንዳንድ የክልሉ ገጠራማ አካባቢ እየሆነ ያለውና መጨረሻው ምን ሊሆን እንደሚችል ግራ የሚያጋባው ጉዳይ ለሰሚ፣ ለነጋሪና ለተመልካች ውል የሌለው ሆኗል። ዕለት ዕለት የሚፈጸመው የአጋች ታጋች ድራማ ሕዝብ ደ...
በምስራቅ ወለጋ በሸኔ የሽብር ቡድን 6 ግለሰቦች መታገታቸውንና ለማስለቀቅ እየሰራ መሆኑን መንግሥት ማስታወቁን የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ አስታወቀ። ሸኔ አምስት ተማሪዎችንና አንድ በንግድ ሥራ የሚተዳደር ግለሰብን ጨምሮ በድምሩ ስድ...
ክልሉን በስንዴ፣በገብስ፣ በጤፍ፣በጥራጥሬ፣በቡና፣በአትክልትና ፍራፍሬን ጨምሮ በሰባት ክላስተሮች በማደራጀት በግብርና ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን ሽግግር ለማሳካት ምክር ቤቱ መቋቋሙ ተመልክቷል። በኦሮሚያ ክልል በግብርና ዘርፍ እየተመ...
የኢትዮጵያ መንግስት በቤኒሻንጉል እስር ቤት የነበሩ ሃያ አምስት የሱዳን ዜግነት ያላቸው እስረኞችን መፍታቱ ተሰማ። ውሳኔው ከወር በፊት የሁለቱ ሀገራት አካሂደውት በነበረው የጋራ ድንበር ጉባኤ ስምምነት መሰረት መሆኑን ተመልክቷል።...
ለተፈናቀሉ ወገኖች የተሰበሰበን ገንዘብ በማጭበርበር የተጠረጠሩ የንግድ ባንክ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አሰታወቀ ዳያስፖራው ሀገራዊ ጥሪውን መሰረት በማድረግ በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን ገንዘብ...
ኢትዮጵያ የሱዳንን ቀውስ ለማስታገስና የሲቪል መንግስት እንዲቋቋም በዝርዝር ያልተቀመጠ ድጋፍ እንድታደርግ ጥያቄ ቀርቧል የኢትዮጵያን መንግስት ለማዛልና ለማንኮታኮት በግብጽ አቀናባሪነት ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ ጋ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከሱዳን ሉኣላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ (ሄመቲ) ጋር በሁለቱ አገሮች የጋራ ጥቅምና ፍላጎቶች ላይ መወያየታቸው ተሰማ። "ፍላጎታን ጥቅም" የተባሉ...
ለሁለትዮሽ ንግግር የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ መግባታቸው " ነገሩ ምንድን ነው" የሚያሰኝ ዜና ከየአቅጣጫው እያስነሳ ነው። ከሁሉም በላይ ሱዳንን ተማነው በነበ...
Preliminary survey report has revealed that soldiers of the terrorist TPLF Group raped 217 girls and women in South Wollo, Amhara Region wh...
ኑ ቤታችሁን ጎብኙ !አዲስ አበባን እንደ ስሟ ! እድሜ ጠገቡ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ከስድስት አስርት ዓመታት በኋላ ቅርስነቱና ነባሩ ገፅታው ሳይለቅ መሰረታዊ እድሳት ሲድረግለት መቆየቱ ይታውሳል። በዚሁ ቢሊዮን ብሮች በ...
"የታጠቅነው መሳሪያ" አሉ ሌተናል ጄነራል ይልማ፣ ማን ምን እንደያዘ፣ የትና እምን ጋር እንዳለ ፊትለፊት እያየን ጥቃት እንድንሰነዝር የሚያስችለን በመሆኑ ዒላማችንን አንስትም። ጠላት መለዮ የሌለው በመሆኑ ሲመታ ሲቪል ሞተ እያለ ...