Tag: NEWS
በኢትዮጵያ ላይ በስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ2 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች መቃጣታቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የዘንድሮው የሳይበር ጥቃት ቁጥር ባሳለፍነው አመት በሙሉ ከተደረገው ጥቃት የሚስተ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አደረጃጀት፣ ይዘት፣ መዋቅርና የተተበተበበት ትብትብ እጅግ ልብ የሚነካ ነው። "የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚተቸንና የሚገመግመን ከሆነ ይህን አውቆ መሆን አለበት" ሲሉ ጀነራል አበባው ታደሰ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተ...
በኮልፌ የቡራዩና አዲስ አበባ መዳረሻ እስከ ስጋ ሜዳ በወጉ ሊፈተሽ የሚገባው አካባቢ ነው። ነዋሪዎች እንደሚሉት እጅግ ሰላማዊ የነበረው በዓል እንዴት ሊበጠበጥ ቻለ? የሚለው ጥያቄ ወሳኝ ነው። ፖሊስ ጥይት ተኩሶ ጉዳት ማድረሱ ብቻ...
" ያለኤሌክትሪክ ሃይል የትኛውም አገር ድህነትን አላሸነፈም። አካታች እድገትን አላረጋገጠም። የዜጎቹን ኑሮ አላረጋጋም። ዘላቂ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የአካባቢ ልማት ስኬቶችን አላስመዘገበም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስት አብይ አሕመድ፣ ኢ...
የመጀመሪያው ውጊያ ሲካሄድ የአገር መከላከያ ሰራዊት ከነበረው ሃይል ጋር ሲነጻጸር የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባርን ከስድስት እጥፍ በላይ ተዋጊ ሃይል ማሰለፉንና፣ በከፍተኛ ደረጃ በትጥቅና ስንቅ የበላይነት እንደነበረው ጀነራል ...
የቀድሞው የድህንነት ሹምና የኦሮሚያ ክልል መሪ የነበሩት አቶ ለማ መገርሳ ከአሜሪካ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸው ታውቋል። አቶ ለማ በአሜሪካ ሚኖሴታ ኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ከሚሰሩት ባለቤታቸው ጋር አብረው ይኖሩ እንደነበር ...
በኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ሰላም የናፈቃቸው፣ የሞት፣ መፈናቀልና የውድመት ዜና እጅግ ያወካቸው ዜጎች “የሰላም ያለህ” ማለት የጀመሩት ገና ትህነግ ወደ መቀለ በሄደ በማግስቱ ነበር። አንድና ሁለት ሰዎችን በህግ ጥላ ስር ላለማዋልና...
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ በሸኔ ውስጥ የእርስ በእርስ መከፋፈል መፈጠሩን ባስታወቁ፣ መከላከያ፣ ኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ክልል በጥምር ሰፊ የማጽዳት ዘመቻ ላይ መሆናቸውን ባስታወቁበት ሳምንት የሸኔ ሙሉ...
መልሶ ማጥቃቱ በስኬት ከተጠናቀቀ በሁዋላ ትግራይን ታኮ የሚወጡ መረጃዎችና የሚታየው የአቋም ለውጥ፣ እንድሁም የአቋቋም መለያየት ቀጣዩ አጀንዳ እንደሚሆን ምልክት ነበር። ምልክቱ እያደር ገሃድ እየወጣና የሚዲያ ቁርስ እየሆነ ነው። ...
"... በእርግጠኛነት እነግራችኋለሁ ውጤቱ ግሩም ይሆናል። እናንተም ባትሆኑ ቤተሰቦቻችሁ ለአምስት ዓመት ኮንትራት ሰጥተውናል። አገር አንበትንም። ... ከትህነግ ጋር ሳይሆን ከትግራይ ሕዝብ ጋር ጉዳይ አለን። የትግራይ ሕዝብና እኛ...
በመንግስታቱ ድርጅት የሚሰሩ ግለሰቦች የግል አጀንዳቸውን በማራመድ የድርጅቱን ህግጋትና እሴት እየሸረሸሩ ነው። በመንግስታቱ ድርጅት የሚሰሩ አንዳንድ ግለሰቦች የግል አጀንዳቸውን በማራመድ የድርጅቱን ህግጋትና እሴት እየሸረሸሩ ነው”...
የምድር ድሮኖቹ አሁንም ቢሆን ጁንታውን በሚገባው ቋንቋ እያናገሩት ሲሆን ያደረጋቸውን ተደጋጋሚ ሙከራዎች በማክሸፍ ቡድኑ ወደ አፋር ክልል ዘልቆ እንዳይገባ ብርቱ ተጋድሎ በማድረግ ላይ እንደሚገኝም ተጠቁሟል፡፡ የህወሓት የሽብር ቡድ...
- የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ከሁለት ሳምንታት በኋላ በአዲስ አበባ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። ይህንን ጉባኤ በማስመልከት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአፍሪካ ኅብረት...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ የአፍሪቃ ጉዳይ ረዳት ሃላፊ ሞሊ ፊ በቅርቡ ጄፍሪ ፌልትማንን የተኩትን ዴቪድ ሳተርፊልድን ይዘው የሱዳንና የሪያድን ጉዟቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ አዲስ አበባ እንደሚገቡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣ...
አሁን ላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ፣ እንዲሁም አገልግሎት አልባ መሆን የትግራይ ክልል ልዩ አጀንዳ ሆኖ በስፋት እየተሰማ ነው። የጦርነት ዝግጅት ስለመኖሩ ቢነገርም በመንግስት ወገን "ተራ ግጭት" በሚልና በቂ የአጻፋ ዝግጅት እ...
የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ለሁለት ከተከፈለ በሁዋላ ዋናውን ሃይልና አቅም እንደያዙ የሚነገርላቸው አቶ አብዱራህማን ማህዲ ማዴ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጣፊ ዑመር ጋር ተከታታይ ውይይት ሲያካሂዱ ቆይተው ስምምነት ላይ መ...