Tag: NEWS
በስብሰባው ማንም ተወካይ ድርጅት ወክሎ አይሳተፍም። አጀንዳ ማስያዝ አልችልም። የቀረበለትን ሰምቶና የቤት ስራውን ምን ያህል እንደሰራ ከማናገር ውጭ ሌላ ሚና የለውም። ይህ አሰራር ልክ ቀደም ሲል " አጋር ፓርቲ" እንደሚባሉት ዓይ...
ሃያ ሰባት ዓመት በሃይል አስገድዶና ምርጫ እያታለለ ስልጣን ላይ የኖረው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ( ትህነግ ) በሕዝብ ትግልና ከውስጡ በተነሱ የለውጥ አራማጆች ህብረት ከመንበሩ መወገዱን ይታወሳል። ይህንኑ ተከትሎ በመላው አገ...
የሕወሓት ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች ህጻናትንና ሴቶችን ሳይለይ በጅምላ ዘግናኝ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸሙንና በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉ...
አራት ኪሎ ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው "አብርሆት" ቤተመጻህፍት ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ “ኢትዮጵያየምትገነባውበዕውቀትማዕከላትውስጥነው!” አቢይ አህመድ ዛሬ የምንመርቀው ቤተ ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቡድን ተደራጅተው በውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ትኩረት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል የፈጸሙ ማጅራት መቺዎች ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። ትህነግ እንዳደራጃቸውም ተጠቆመ። ፖሊስን ጠቅሶ ፋና እንደዘገ...
" ከአዲሱ የኢትዮጵያ ካርታ ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጨዉ መረጃ ተቀባይነት የሌለዉና መወገዝ ያለበት ነዉ።"-የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን በሃገር ...
ባለፈው ዓመት በማይካድራ ከተማ እና አካባቢው የተፈጸመው ወንጀል በሰብዓዊነት ላይ የተቃጣ እና የጦር ወንጀል መፈፀሙን ሊያሟሉ የሚችሉ ሁኔታዎች መኖራቸውን ባደረገው የምርመራ ግኝቱ እንደደረሰበት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ገ...
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪዎቹ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግና ሸኔ የፈጸሙትን የሰብአዊ ጥሰት ወንጀሎችና የንብረት ውድመት የሚያሳይ የፎቶ ሰነድ ይፋ ተደረገ። አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አሸባሪዎቹ ሕወሓትና...
በሽንፈትና "ማፈግፈግ" መካከል አንድ እውነት እንዳለ የትግራይ ተወላጆችም ሆኑ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አፋቸውን ሞልተው ሊከራከሩት የማይቻላቸው እውነት እንዳለ እየተነገረ ነው። እሱም" ወይ ልጄን፣ ወይ ድሉን" የሚለው ...
በሀምሌ ወር 2013 ዓ/ም "ከአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን የቀረበ የድርድር መነሻ ሀሳብ" በሚል የትግሬ ወራሪ አላማን በሚያራምደው ርዕዮት ሚዲያ መውጣቱ ይታወሳል። ሰነዱ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ስም የትግሬ ወራሪን አላማ ማስፈ...
ስሜቱ ቀላል አይደለም። ምንም ይሁን ምን አገር አገር ናት። እንደተወለዱበት፣ እነድፈነጩበትና እንዳደጉበት ምድር የሚሆን የለም። ዘንግዳና ቂጣው በአገር ምድር ያስደስታል። በወገን፣ ዘመድ፣ ባልደረባ ታጅቦ በራስ ማንነትና ባህል መከ...
አማራና አፋርን ወሮ የሰነበተውን የትህነግ ጦር በአዛዥነት የመሩትና የወረራውን ዕቅድ በማዘጋጀት በተለይ በእንግሊዝ ሚዲያዎች "ምጡቅ" ተብለው የተወደሱት ጻድቃን ገብረትንሳይ የግል አመለካከታቸው እንደሆነ ጠቅሰው ጽሁፍ አሰራጭተዋል...
በኦሮሚያ መሳሪያ ይዞ ጫካ የሚያስገባ አጀንዳ የለም የሚሉት የክልሉ ተወላጆችና ፖለቲከኞች እጅግ በጣም በሚባል ደረጃ ይበዛሉ። ከተወሰነ አካባቢ ከሚነሳ መራወጥ ውጪ አብዛኛው ኦሮሚያ ሃሳቡና እምነቱ ልማት እንደሆነ ነው የሚሰማው። ...
አሁን አሁን እየተሰማ ያለው ዜና የወደፊቱን ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ የሚከት እየሆነ ነው። በላይ በላይ እየተከታተሉ የሚወጡት መረጃዎች ግብረ መልሳቸው የወደፊቱን ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ መክተት ብቻ ሳይሆን ወደ ድምዳሜምም እየወሰዱት ነው። ...
ራሱን " ጦርነት ሰሪና ለጦርነት የተፈጠረ" አድርጎ በመሳል የሚታወቀው የትግራይ ወራሪ ሃይል በዛሬው እለት አድርቃይን ማስረከቡ ተገለጸ። ስለ ጦርነቱ ድል ሳይሆን ዝርዝር መረጃዎችን የሚሰጡና በሰበር እያስጮሁ ሳንቲም የሚለቅሙ ሚዲ...
"በሱዳን በኩል የተቆለፈውን በር ማስከፈት ካልተቻለ፣ የውጭ ወዳጅና አጋዦች ጣልቃ የሚገቡበት ሁኔታ ካልተመቻቸ፣ ጦርነቱን መሸከምና መቀጠል ይከብዳል። በመካከሉ መንግስት ከአሜሪካ ጋር የሚግባቡበት ደረጃ ከተደረሱ የትህነግም ሆነ የ...