Tag: NEWS
የመስቀል አደባባይን መጠቀምን ተከትሎ እየተሰነዘረ ላለው ዛቻ የኢትዮጵያ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ሰራ አመራር በማህበራዊ ገጹ " መሪዎቻችን ላይ የሚደረገው ዛቻ ይቁም" በሚል ዕርእስ ባሰራጨው መግለጫ መስቀል አደባባይ ...
"የበግ ቆዳ ያለው" የዓመት በዓል ገበያ ነበር። ብር በመያዝ በየመንደሩ እየዞሩ " የበግ ቆዳ ያለው" ማለት የበዓል ዕለት አትራፊ ስራ ነበር። "የንብ ቆዳ ያለው" የተባለው ደግሞ በ1997 ቅንጅት በጠራው "ሱናሜ" የተሰኘ የመጨረ...
መንግስት የተወሰኑ እስረኞችን ክስ በማቋረጥ ከእስር መፍታቱ የአገራዊ ምክክሩን አካታችነት እና ሰብአዊነትና ርህራሄን ታሳቢ ያደረገ ውሳኔ መሆኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። ወታደራዊ አመራር በሰጡና የአሸባሪው አመራሮች ላይ የተከፈተ...
"በሂደቱ የተጎዱ ወገኖች እንደሚኖሩ መንግሥት ያምናል። የእነዚህ ተጎጂ ዜጎች ቁስል በሽግግር ፍትሕ የሚካስ ይሆናል። እነዚህ ተጎጂ ዜጎች ሕመማቸው ለኢትዮጵያ የከፈሉት ዋጋ በመሆኑ ሸክማቸውን መንግሥትና ሕዝብ በጋራ እንሸከምላቸዋለ...
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል÷ ኢትዮጵያ ለዘላቂ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት የትኛውንም መሥዋዕትነት ትከፍላለች!የኢትዮ...
የመንግስት የምህረትና ይቅርታ እርምጃ ፤ለብሔራዊ የምክክር መድረክ ስኬት ለአንድ ሀገር እድገትና ብልጽግና ሀገራዊ መግባባት መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ በሁሉም ጉዳይ ላይ መግባባት ባይቻል እንኳ፤ብሔራዊ ጥቅማችንና ሉአላዊነታችንን ከውስ...
ከድል በሁዋላ በመጪው ጊዜ በሁሉን አቀፍ የፍትህ ሽግግርና በተሃዶስ ፍትሃዊ እይታ፣ አገራዊ ባህልና እሴቶችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ያጠፉ እንዲቀጡ፣ የተበደሉ እንዲካሱ በሚያድርግ አግባብ ፍትህ ለማስፈን እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ...
በሀረሪ ክልል የምስራቅ ዞን የሸኔ የሽብር ቡድን አዛዥ ጃል ኦዳ ቀብሶን ጨምሮ በርካታ የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጃቢር አሊዪ እንደገለ...
"ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ኬንያ ላይ የተነሳችው ዋናዋ ጉዳይ ወይም ክሬሟ " ጣልቃ ገብነትን እናወግዛለን" የምትለዋ ቁልፍ ጉዳይ ናት። የቀንዱ አገሮች በዚህ ጉዳይ ላይ ስምምነት ከፈጸሙ ቀድመው የሚያደርጉት ነገር አንዱ ሌላውን እንዳይ...
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ እየደረቀ ባለበት ወቅት ነው። መከራችንን ከኋላችን ጥ...
የትግራይ ህዝብ በመጀመሪያዉ ዙር ያባከነዉን የማስተዋል ጊዜ ዳግም እንዲያጤናዉ እና ራሱን ከአሸበሪዉ ሃይል ነጥሎ ለጥቅሞቹና መብቶቹ መከበር እንዲቆም ተጨማሪ እድል ለመስጠት ሲባል የመከላከያ ሃይል ወደ ትግራይ እንዳይገባ በመደረጉ...
ሮይተርስ በአንድ ቀን ልዩነት ሁለት ዜና "ምንጮቼ" ነገሩኝ ሲል አስነብቧል። ሁለቱም ዜናዎች ለምስራቅ አፍሪቃ የተሾሙትን ጄፊር ፌልትስማንን አስመልክቶ መሆኑ የበርካቶችን ቀልብ የሳበ ሲሆን የአሜሪካ ባልስልጣናት ዝምታን ሲመርጡ፣ ...
በጭና በተለያየ ቦታ የሚገኘውን አስክሬን ከዳያስፖራው ጋር በመሆን በአንድ ስፍራ የመቅበር ስርዓት ለመፈጸም ዕቅድ መያዙ ተገለጸ። ገበሬው ሲያሽድ፣ ሕጻናትና ሴቶች እንጨት ሲለቅሙ አስከሬን እንደሚያገኙ ተመልከከተ። የትህንግ ሃይል ...
ከህክምናና ጤና ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማነስ ጋር ተያይዞ በታካሚዎችና በህክምና አገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሕክምናና የትምህርት ጥራት አግባብነት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት መዘርጋቱን የትምህር...
መረጃ በርባሪዉ የምዕራባዉያንን የዉስጥ ሚስጥር አፈንፍኖ ይፋ የሚያወጣዉ የፈረንሳዩ "Press Tv Francias's" የመረጃ አዉታር ኢትዮጰያን በተመለከተ አዲስ ሚስጥራዊ መረጃን በድህረ ገፁ ይዞ ወጥቷል፤ እነሆ እኛም ጀባ ብለና...
ቅድሚያ ሪፈረንደም እንዲደረግ በሚፈልጉና የደቡብ አፋሪቃና ሩዋናዳ አይነት ዕርቀ ሰላም ቅድሚያ መደረግ አለበት በሚሉ ወገኖች መካከል አለመግባባቱ ምን ደረጃ እንደደረሰ የሚያሳዩ መረጃዎች ባይኖሩም "ዕርቀ ሰላም ይቅደም" የሚለው ቡ...