Tag: OPINION
ስልጠና የታሪኩ ባለቤት በውትድርና ህይወት አሁን ያለበት ደረጃ ለመድረስ ከጓድ ጀምሮ ባሉ አጀረጃጀቶች ውስጥ አልፏል። ሃያ ዓመታትን ወደኋላ እየተመለሰ በሐሳብ ሲቃኝ ብዙ ነገሮች ያስደምሙታል።ወታደር ሰው ነውና ሐዘንና ደስታ ፣ ፍ...
ምናልባት መንግስትን ላንደግፍ እንችል ይሆናል። በሚፈጸመው፣ በሚሆነው፣ በሚደረገው፣ እጅግ ተቆጥተን፣ በመንግስትም ይሁን በገዢው ፓርቲ ላይ ምርር ያለ ተቃውሞ ሊኖረንም ይችላል። በየቦታው ባለው ግድያና መፈናቀል ምክንያት የመንግስት...
አማራዋ እናኑ ክብረት፡ ትግሬዋ የሰለሞን ወዳጆ እናት፤ የኦሮሞው የፈይሳ ሚስት አማራዋ ብዙዬ (ሀደ ዳዊት)፤ የከምባታዎቹ ትቸር አቤና መምህርት ሀቦ፤ ጉራጌዎቹ የመምህር መለሰ ቤተሰቦች፤ የአረብና ኦሮም ክልሶቹ የአብደላ ልጆች እነ...
በአሜሪካ የጀመረው የኢንደስትሪ አብዮት በተቀጣጠለበት ወቅት ከፍተኛ ሰዎችን ማሳተፍ የሚችል የስራ እድል ተከፍቶ ነበር። በዚህ ምክንያት ስራ ለመስራት ከተለያየ አህጉር እጅግ ቁጥራቸው የበዛ ሰዎች ወደ ምድሪቱ በህብረት ይተምሙ ነበ...
(በዶ/ር ንጉሤ መሸሻ) በክብሯና በአንድነቷ እንድትኖር ቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን በየዘመናቱ እየወደቁላት የኖረች ሀገር ናት ኢትዮጲያ። ዛሬም ስለሀገራቸው ሲሉ ጀግኖች ለክብሯና ስለአንድነቷ ይወድቃሉ፤ ለከፋፋዮች ሴራ ባለመሸነ...
ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ገና ከማለዳው የሲ አይ ኤ ቅጥረኛ ምንደኛ ከሀዲ እንደ ነበረ 21/9/62 ቁ1019/18/31 ማህደር ቁ ሀ/1/19 ሠ2 በእንግሊዘኛ ተፅፎ ማህደር ላይ የገኘውን በመጥቀስ ደጃዝማች ተስፋ ሚካኤል ጆርጆ ...
የሀገራችንን ተቋማት ቢያንስ በአራት ዋና ክፍሎች መመደብ ይቻላል።ምደባውን በአምስትም፣ በስድስትም የሚከፍሉ ካሉም ችግር የለውም።ብቻ መሠረታዊ መልእክቱ ይድረስልኝ።በጸሐፊው ምልከታ የመጀመሪያዎቹ ተቋማት መንግሥታዊ የሚል “ማዕረግ”...
አብርሃም ተወልደ በአጼ ሀይለስላሴ አገዛዝ መጨረሻ አካባቢ በዛሬው እለት ከተከሰቱ ታሪካዊ ሁነቶች መካከል የልጅ እንዳልካቸው መኮንን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መሾምና የተማሪዎች አመፅ ይጠቀሳል። ይህ ክስተት በኢትዮጵያውያን ...
ከጥቂት ዓመታት በፊት በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ሲዘዋወር ያየሁትን እጅግ ቁም ነገር አዘል መልዕክት በመጥቀስ ጽሑፌን ልጀምር። "በቂ መረጃ በሌለኝ ጉዳይ ላይ ባለመዘባረቅ ለሃገሬ ሰላም የበኩሌን አበረክታለሁ" ይላል መልዕክ...
ከአባይ ኮረንቲ ማመንጨት አትችሉም ማለት፤ ባንዲራችሁን በአደባባያችሁ ሰቅላችሁ ማውለብለው አትችሉም›› ከሚለው የቅኝ ገዥዋ የኢጣልያ የድፍረት ሙከራ ምንም ልዩነት የለውም፡፡ ጣልያን ያወረደው ሰንደቅ አላማችን ተመልሶ እስኪውለበለብ...
"ኦሮሙማ ማለት ኦሮሞነት ማለት ነው" መነሻም መድረሻም የሆነው ሃሳብ እሱ በመሆኑ አስቀደምኩት። አማራ ይትህነግ ክፉ አገዛዝ ሲጠነሰስ ጀመሮ የፈረጀው ሰርቶ የሚበላ ምስኪን፣ ጨውና ምግባር ያለው ሕዝብ ለመሆኑ ቅንጣት ሳልጠራጠር እ...
(በንጉሴ መሸሻ (ዶ/ር)) መነጋገር/ክርክር በምክንያትና በእውነት ላይ ሲሆን ከህሊና ወቀሳ ያድነናል፤ እንደየአምልኮታችንም ደግሞ ፈጣሪ ደስ ይለዋል ብለን እናስባለን። ነገር ግን በቅጥፈት ሲሆን የህሊና ወቀሳ ውስጥ እንወድቃለን። ...
አሁንም አብሯቸው መቃብራቸው ድረስ የተከተላቸው ነገር ቢኖር ውሸታቸው ነው። እየሞቱ ገደልን ፣ እየተደመሰሱ ደመሰስን ፣ እየተቀበሩ ቀበርን ፣ እየጠፉ አጠፋን የሚለው አሳሳች ፕሮፖጋንዳቸውን በተከፋዮቻቸው ቢያሰራጩም ወጣቱን የስርዓ...
በአሸረቅ S24 ቴሌቪዥን ሱዳናዊ ምሁርና ባለስልጣን የሰጡት ሐሳብ ነው። ° ጋዜጠኛው — "ለዚህ አባባልዎ ማስረጃ አለዎት?""ብዙ አለ ። ዋናው መሠረታዊ ችግር ከአባይ ወንዝ አጠቅላይ ውሃ 50 ቢሊዮን ኪዩቢክ ምንጩ ብሉናይል ነው ...