Tag: OPINION
ለማጋደል በጀት ይመደባል። በጀቱን የሚያከፋፍሉ አሉ። በበሉት መጠን ሰው ለማረድ የሚሰማሩት ወደ ማረዱ ከመግባታቸው በፊት " ነጭ ነጯን" ምናምን እያሉ መርዝ ያሰራጫሉ። ስልጣን የተከለከሉ፣ የትህነግ ቅሪቶችና የቀድሞ ካድሬዎች በብ...
በህዳሴ ግድብ በስሜት ጋልበው" ኡኡ "የሚሉትን ግብፅና ሱዳንን ፀጥ የሚያሰኘው ያልተዘመረለት ጀግና - ዶ/ር ስለሺ በቀለ አውላቸው የዶክትሬት ማዕረግ ያላቸው ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን አሉ ። ግማሹ ሀገሩን እረስቶ በብሄር ተቧድኖ አን...
ፁሁፏ ከመለቀቁ የተነሳ የአረብ ሶሻል ሚዲያዎች አንድ መቶ ሰማንያ ዲግሪ ተለውጠዋል!.ፕሬዝዳንት ሲሲ ሱዳን ለጉብኝት ሊመጣ መሆኑን ከሰማችበት ቀን ጀምራየፀረ አይሲሲ መንግስት ተቃውሞ ጠርታ የሱዳንን ከተሞች በተቃውሞ አጨናንቃለችሲ...
ከ1997 ጀምሮ የምመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት በግልም በድርጅትም ታቅፌ የተቻለኝን ጠጠር ወርውሬያለሁ። ትናንትም ዛሬም ኢትዮጵያ አሸንፋ፤ ያለ ልዩነት ለሁሉም ዜጎቿ የተስፋ ምድር ሆና ከማየት የዘለለ ህልም የለኝም። የፖለቲካ ትግል ...
ከሁለት ወራት በፊት ግብጻዊው ምሁር ያሰራጩት መልዕክት የግብጽን ቀጣይ አካሄድ የሚጠቁም ነበር። የአባይ ግድብ ሁለተኛ ሙሊት እንዳይከናወን ግብጽ ከሰማይ በታች ማንኛውንም አማራጭ እንድትጠቀም የሚገፋፋ፡ የሚያበረታታ ነው። ይህ ጽሁ...
በታሪክ አጋጣሚ ጠንካራ እና ታላቅ ሀገረ-መንግሥት የገነቡ ሀገሮች ለታላቅነት የበቁበት ታላቅ ሚስጥር ሀገራዊ እሳቤዎችን ከውስጣቸው ስለገነቡ ነበር፡፡ ከፈረንሳይ እስከ እንግሊዝ፣ ከጀርመን እስከ ጣሊያን፣ ከአሜሪካ እስከ ጃፓን፣ ከ...
የሚመስሉትን ፀጋውን ያለብሳቸዋል፣ ይመስላቸዋል፣ የማይመስሉትን ደግሞ ይቀጣቸዋል፤ ምድር ለሰው ልጅ ተሰጠች፤ ሰውም በምድር ላይ ነገሰ፡፡ ምድርን የሰጣቸውን እንዲያስቡና እንዲያከብሩም ትዕዛዝ ተሰጣቸው፡፡ ሕጉን የጠበቀ ሁሉ ምድርን...
በላይ ባይሳ ሃገርን የመምራት ተግባር በተወሰኑ አመራሮች ብቻም የሚፈፀም ተግባር አይደለም። ይልቁንም በትውልድ ቅብብሎሽ በተተኪዎች የሚፈፀም ረጅም ጉዞ ነውና።ካልሆነ ግን በየጊዜው ድንገት ሳያስበው ወደ አመራርነት የሚመጣ ድንገቴ ...
መጋቢት 22 ቀን 2013. የጉዞ ማስታወሻ ‹‹ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና ለመተከል ›› በሚል ከአርቲስት ፣ አክቲቪስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጋር ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ መስራት ከጀመርኩ ሁለት ወር ሲጠጋኝ ነው ፡...
“--ለዜጎች የሚሻለው በቋንቋ ግድግድ አጥር ውስጥ መታጠር ሳይሆን ዴሞክራሲያዊ መብቱ ተከብሮ፣ በዕኩልነት የሚኖርበት ሐገር ባለቤት መሆን ነው፡፡--” ወሎ የዘርም ሆነ የኃይማኖት አግላይነት የሌለበት ሁሉን አቃፊ ክ/ሐገር ወይም ብ...
በ1976-77 ዓ.ም ከቀድሞው ላስታ አውራጃ ወደተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በግዳጅ ተወስደው እንዲሰፍሩ ከተደረጉት ላስቴዎች መካከል እኔና እናቴ እንገኝበታለን፡፡ በወቅቱ በነበሩት የገበሬ ማህበራት አማካኝነት ከየአካባቢው ቤተሰቦች ...
የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲ «የግብፅን ውሃ አንዲት ጠብታ እነካለሁ የሚል ይሞክር:: የግብፅን ውሃ አንዲት ጠብታ ለመንካት የሚደረግ የትኛውም ሙከራ አጠቃላይ ቀጠናውን ያተራምሰዋል:: ይህ ለግብፅ ቀይ መስመር ነው:: >> ...
Belay Bayisa ግብፅ "ኢትዮጵያ የግድቡን የውሃ መጠን በሳተላይት እንዳላይ ሆን ብላ አከባቢው በአርተፊሻል ደመና እንዲሸፈን አድርጋብኛለች" ብላ የመክሰሷ ነገርስ? ባሻዬ - የዝናቡ ሲገርምህ ደመናውን ጨመረልህ? በእርግጥ የህ...
በህቡዕም የማህበረሰቡን ሰላም ለማደፍረስ የሚሰራም አካል እንዳለ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል።እኔ አውቅልሃለሁ አባዜ የፅንፍ እና የዳር ፖለቲካ ምች ነው። የፅንፍ ፖለቲካ እኔ እንጂ እኛን አያውቅም። የዳር ፖለቲካ ጩኸት እንጂ ውጤትና...
ምንም እንኳን ሰልፍ ባይወጣላችሁ፣ ፈረንጅ ባይጮህላችሁም ከሌሊት አውሬ የተረፈ አስክሬናችሁን አሞራ ሲራኮትበት፣ ደማችሁን ውሻ ሲልሰው አይቻለሁ እና መቼም ልረሳችሁ አልችልም። ሲል ይጀምራል እማኙ ወታደረ ዘርዩን ኑሪ አቦቴ። "አማ...
የአምነስቲ የምስራቅ አፍሪቃ ወኪል፣ ተመራማሪ፣ አጥኚ ... ያሻችሁን በሉት ትናት ቪኦኤ ላይ ቀርቦ ወታደር የሰባዊ መብቱ ተጣሰ በሚል በልዩ ሁኔታ የሚመረመርበት አግባብ እንደሌለ ሲናገር ሰማሁት። ከምርኮ በሁዋላ በአያያዝ ችግር ካ...