Tag: SOCIETY
የዛሬ አመት (ትላንት) ይሄን ጊዜ ጋሽ ኮረና በሃገራችን በመታየቱ ምክንያት የነበረው ድንጋጤ፣ ግርግር፣ ወከባ እና ጥንቃቄ እጅግ ከፍተኛ ነበር። ምስጋና ለፈጣሪ ይብዛለትና ምህረቱ እጅግ በዝቶልን እንደኛ መዘናጋትና ቸልተኝነት ሳይ...
በዓለም አቀፍ ደረጃ ስጋት የነበረው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ኢትዮጵያ ላይ ልክ የዛሬ አመት በዚህ ቀን አንድ ብሎ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል። የጤና ሚኒስትር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች...
ኮንስታብል ገመቹ ቤኩማ የተባለ የፖሊስ አባል በ1996 ዓ.ም ወጥቶ ስራ ላይ የዋለዉን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ወንጀል ህግ አንቀፅ 539/ሀ ላይ የተመለከተዉን ድንጋጌ በመተላለፍ በፈፀመዉ ድርጊት ተከሶ በእስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል፡፡ የ...
በርካታ የድህረ ክፍያ ደንበኞች የተጠቀሙበትን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት እንደሚሰላ ባለማወቃቸደው የተጋነነ የፍጆታ ሂሳብ ተጠየቅን የሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ሲያቀርቡ ይስተዋላል፡፡ ይሁን እንጂ ቅሬታው የሚነሳው ደንበኞች የተጋነ...
(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ መደረጉን የዞኑ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የሴቶች ግንዛቤ ንቅናቄ ባለሙያ አ...
ፕሮፌሰር ሶስና ሀይሌ ይባላሉ።የቁስ ሳይንስና የምህንድስና ሊቅ ሲሆኑ፤የመጀመሪያውን የጠጣር አሲድ ነዳጅ ለዓለም ያስተዋወቁ ሳይንቲስት ናቸው።ከዚህ በተጨማሪ በዘርፉ ከ200 በላይ የምርምር ፅሁፎችን አሳትመው በ14ቱ የባለቤትነት መ...
የኮቪድ-19 በሽታ ምንም እንኳ በአፍሪቃ ብሎም በኢትዮጵያ ቸል የተባለ ቢሆንም፤ የሚያስከትለው ጉዳት መቀጠሉን ግን መረጃዎች ያሳያሉ። በሽታው በዓለም ላይ ሚሊዮኖችን ለሞትና በርካቶችን ለከፍተኛ ጉዳት እየዳረገም ...
የአሜሪካ ተመራማሪዎች ሰባት ዓይነት አዳዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያዎችን በአገሪቱ ማግኘታቸውን አስታወቁ፡፡ በአሜሪካ የተገኙት አዳዲስ ዝርያዎች በሳን ፍራንሲስኮ አካባቢ ደቡባዊ ካሊፎርኒያ ከተማ ከአፈር ላይ መሆኑንም ተመራማሪዎቹ ተና...
ተከሳሹ አማኑኤል ሞገስ ይባላል፡፡ ዕድሜዉ 27ዓመት ሲሆን በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ነዋሪ ነዉ፡፡ አስከ 10ኛ ክፍል ተምሯል ሆኖም ቋሚ ገቢ የሚያገኝበት ስራ የለዉም-ያላገባና ትዳር የሌለዉ መሆኑንም ጨምሮ ለመርማሪ ፖሊስ በሰ...
የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክትን በመጪው ነሃሴ ወር ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ አስታወቁ። 6 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ በጀት የተመደበለትን የግድብ ግንባታ እንቅስቃሴ የፌደራል ከተማ ል...
የሶማሊያ ሕዝብ በ1961 (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) ነፃ ከወጣ በኋላ ነፃና ትክክለኛነቱ ቢያጠራጥርም መሪዉን በድምፁ መርጦ ነበር።በ1969 ጄኔራል መሐመድ ዚያድ ባሬ የመሪነቱን ስልጣን ከተቆጣጠሩ ወዲሕ አጠራጣ...
የአገር መከላከያ ሰራዊት አባል መሆን አገርንና ሕዝብን ማገልገልና ጀግኖችን መቀላቀል ነው ሲሉ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። ወጣቶች ወደ ውትድርና ሙያ በመግባት ለአገርና ለሕዝብ ክብር መቆም አለባቸው ብለዋል። ሌተናል ጄኔራ...
ዛሬ በሑመራ ከተማ በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማስተማር መጀመሩን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በሕግ ማስከበር ሂደቱ ከተማዋ ከጥፋት ኃይሎች ነፃ ከወጣች በኋላ ማኅበረሰቡ ልጆቹን ወደ ትምህርት እን...
የኮሮና ተዋህሲ ከተከሰተ ካላፈው አንድ አመት ወዲህ ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ መድሃኒትና ክትባት ለማግኘት ተመራማሪዎች በርካታ ሳይንሳዊ ምርምሮችን ሲያደርጉ ቆይተዋል።ጥቂቶቹም ውጤታማ መሆናቸው እየተገለፀ ነው።...
የትግራይን ክልልን መልሶ በማደራጀት ሂደት ውስጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትብብር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ዛሬ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በመ...
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሠብዓዊ ድጋፍ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት እንደሚያቀርብ አስታወቀ።በመቀሌ የምግብ ማከማቻ መጋዘን 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎችን ለሁለት ወራት መመገብ የሚያስችል እህል መከማቸቱን መን...