Day: January 24, 2021

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቶክዮ ኦሎምፒክ ትሳተፉለች?

“በትግራይ ክልል በነበረው ግጭት የአትሌቷ ልምምድ ተስተጓጉሎ ይሆን?” የሚል ጥያቄ ከኢትዮጵያ ቼክ የቀረበለት አልጣኝ ሀይሌ “በነበረው ችግር ምክንያት አርፍደን መጥተናል። እኛ የነበርነው ደቡባዊ ትግራይ አካባቢ ነበር፣ ከሌላው አካባቢ በአንፃራዊ የነበረው…

ከ750 በላይ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ሊመለሱ ነው

ከ750 በላይ የቀድሞ የሕወሃት ልዩ ሃይል፣ ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ አባላት ከተሐድሶ ስልጠና በኋላ ወደየ አካባቢያቸው ተመልሰው መደበኛ ህይወታቸውን ይመራሉ። የሕወሃት ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ክህደት ተከትሎ በተደረገው የሕግ ማስከበር…

የራያ አባቶች የረገሙት በሕይወት አይኖርም፣ ልጆቹ አያድጉለትም፣ ያረሰው ሰብል አይሰጥም ተብሎ

የራያ አባቶች የረገሙት በሕይወት አይኖርም፣ ልጆቹ አያድጉለትም፣ ያረሰው ሰብል አይሰጥም ተብሎ ይታመናል፤ ይሄን የሚጥስም የሚያረክስም የለም፡፡ እኒያ ታላላቅ የሰላም አባቶች ዳኛ ሊያደርጉት የሚፈልጉትን ችሎት እያሳዩ እንደሚያሳድጉትም ይነገርላቸዋል፡፡ ሰው ገድሎ በዘወልድ፣…

“ሱዳን ምንጊዜም የሚቆጫትን ስህተት ሰርታለች”

-ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአ.አ.ዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የዓባይ ውሃ ጉዳይ ተመራማሪ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር በሀይል በመዝለቅ ምንጊዜም ቢሆን የሚቆጫትን ስህተት መስራቷን በአ.አ.ዩ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ…

የእናት አገር ጥሪ አዋጅ ታወጀ

የዱባይ ጸሃይ እንዳትሞቅ ተለክታ በመስፈሪያ ቤቱ ትፈሳለች። ባህር ላይ ተንጣሎ የሰፈረው ቤት የአረብ ንጉሳዊያን መኖሪያ መቅደስ እንጂ የአንድ ለማኝ አገር ዜጋ አይመስልም። ለጊዜው ፓላስ እንበለው። ፓላሱ በበረሃዋ ዱባይ የተከመረ ገነት…