Day: February 17, 2021

በመላው ትግራይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋረጠ

የጁንታው ርዝራዦች አዲጉዶም በተባለ አካባቢ ከአላማጣ – መሆኒ – መቐለ በተዘረጋው ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ባደረሱት ጥቃት በመላው ትግራይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ። ከዚህ ቀደም መስመሩ…

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር መጨመር አሳሳቢ ሆኗል – ጤና ሚኒስቴር

የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615 ሰዎች በፅኑ ዕሙማን መርጃ ክፍል ውስጥ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የ29 ሰዎች…

ተመራማሪዎች በአሜሪካ ሰባት አይነት የኮሮናቫይረስ አዲስ ዝርያ ማግኘታቸውን አስታወቁ

የአሜሪካ ተመራማሪዎች ሰባት ዓይነት አዳዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያዎችን በአገሪቱ ማግኘታቸውን አስታወቁ፡፡ በአሜሪካ የተገኙት አዳዲስ ዝርያዎች በሳን ፍራንሲስኮ አካባቢ ደቡባዊ ካሊፎርኒያ ከተማ ከአፈር ላይ መሆኑንም ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል፡፡ እንደተመራማሪዎቹ መረጃ ከሆነ ዝርያዎቹ አሁን…

ባለፉት ስድስት ወራት 83 ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት 83 ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ ባንኩ ውጤት ካስመዘገበባቸው ዘርፎች የደንበኞች የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ ሲሆን በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5…

ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከል ስራ የተመደበን ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ ያዋሉ ግለሰቦች ተቀጡ

በምዕራብ ጎንደር ዞን ለኮሮና ቫይረስ መከላከል ተግባር የተመደበን ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረጉ ሶስት የስራ ሀላፊዎች እስከ ስድስት አመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

የአሜሪካ መንግስት በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገባ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገለፀ!!!!

የአሜሪካ መንግስትን አቋም ይፋ ያደረጉት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ የሚድያ ዳይሬክተር የሆኑት ሳሙኤል ዌርበርግ ናቸው። ዳይሬክተሩ ከግብፁ መኸዋር ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ “በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የጆ ባይደን…

“የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ከሕዝቡ ጋር በመወያየት በቀላሉ ሊፈታ የሚችል ነው ”(ዶ/ር) አረጋዊ በርሄ

“ የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ከሕዝቡ ጋር በመወያየት በቀላሉ ሊፈታ የሚችል ነው የጠቅላይ ግዛትና የክፍለ ሀገር አከላለል ቋንቋን መሰረት ካደረገው የአሁኑ አከላለል የተሻለ ነበር ” “ቋንቋን መሰረት ያደረገ አከላለልን መከተል ከቀጠለ…