Month: August 2021
የኦጋዴን ነጻ አውጪ ድርጅት የሶማሌን ህዝብ ከፋፍሎ ግፍ ሲፈጽም እንደኖረ ፣ ግፉም የማይረሳ መሆኑንን በማስታወቀ " ይህን አሸናሪ ሃይል ከመንግስትና ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን እፋለመዋለሁ" ሲል አስታወቀ። ድርጅቱ ይህ...
"ሀሽሽ ይሰጡናል። ሳቡት እንባላለን። ስንስበው የምናደርገውን አናውቅም፤ ዝም ብለን እንጓዛለን፤ ጓደኞቻችን እየሞቱ እያየን ዝም ብለን እንሄዳለን ግርማይ በሪሁን ይባላል። የ13 ዓመት ልጅ ነው። የተወለደው በአላማጣ አጠገብ በምትገ...
Jeffrey Filtman's appointment as a Special Envoy is to escalate pressure on Ethiopia - Dejen Yemane, Lecturer of Political Science and Internatio...
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት መግለጫ ሙሉቃል አሸባሪው ትህነግ የአማራ ሕዝብ ላይ ያለሀጥያቱ "ሒሳብ አወራርዳለሁ" እያለ በሚዲያ ተናግሯል። በአደባባይ ዓለም እየሰማው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖል መግባት ካለበት እንደሚገባ ገልፆል...
የሬዲዮ ግንኙነቱ ተቋርጧል።የስልክ መስመሮች ድምፅ አልባ ሆነዋል።የከተማው መብራት ጠፍቷል።የወታደራዊ ሬዲዮ ግንኙነት አባላት ግን ጥበብ በተሞላበት መልኩ ከበላይ አመራርጋ የሚያገናኛቸውን ግንኙነት ፈጠሩ። የሀገሪቷ የጦሩ የሰላ ጫፍ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በአምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት በአካል ተገኝተው አበረታትተዋል። ምክትል ...
ከቢቢሲ የሃርድ ቶክ ክፍለጊዜ መሪ ስቴቨን ሳኩር ጋር ቃለ ምልልስ ያካሄዱት የትህነግ ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ አልተሳካላቸውም። በዚሁ በተፈተኑበት ቃለ ምልልስ " አገልግሎት ብቻ ይከፈትልን እንደራደራለን" ማለታቸው ተሰምቷል። በዚ...
ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ወቅታዊ ፈተና በመጠቀም በርካታ ቡድኖችና ሃገራት አላማቸውን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ዶረን ኒኮል የተባሉ ጸሃፊና መምህር ገለጹ። ስለኢትዮጵያ የውስጥ ግጭት እውነቱን ማን ይናገር? በሚለው ...
አባቶቻችን በርካታ ወረራዎችን በመስዋዕትነት መክተው ሀገር አስቀጥለዋል። በአንድነት ዘምተው የሀገር አንድነትን አስቀጥለዋል። ከእነ ብዙ ውጣ ውረዱ ትውልድ አንገቱን ቀና አድርጎ እንዲሄድ አድርገዋል። በአባቶቻችን ታሪክ እየኮራን፣ ...
አንዳችን ለሌላችን ወታደር ሆነን አገርን ለማፍረስ የሚደረጉ ከንቱ ቅዥቶችን እስከ መጨረሻው ማምከን ይጠበቅብናል ኢትዮጵያውያን አንዳችን ለሌላችን ወታደር ሆነን አገርን ለማፍረስ የሚደረጉ ከንቱ ቅዠቶችን እስከ መጨረሻው ማጥፋት ይጠ...
AP- The federal forces of Ethiopia on Friday took control of Maychew and Ambalagie, strategic towns in south Tigray region after they began a rol...
በአካባቢው በፀጥታ ስራ ላይ የነበሩ የመረጃ ምንጫችን በደቡብ ጎንደር ዞን ልጫ በምትባል ከተማ 6 ስናይፐር፡ በርካታ ክላሽንኮፍ መሳሪያና ተተኳሽ ጥይት እንዲሁም እስከዚህ ሰዓት ያልተቆጠረ ሁለት ኩንታል ብር በቀይ መስቀል መኪና ጭ...
በዚያ አስፈሪ ዘመን፣ እነዚያ አስጨናቂ የፖለቲካና የሴራ ጉንጉኖች ወቅት ሁሉም በቆፈን ታሥሮ፣ በፍርሃት ተወድሮ በስስ ልቡ ውስጥ ተደብቆ ነበር፡፡ የትውልድ ስብራት እና የኢትዮጵያዊነት መደብዘዝ ከ1960ዎቹ ጀምሮ በተረጨው የጥላቻ...
በጋምቤላ ከተማ በአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ተላላኪነት የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦችን ከጦር መሳሪያና ሌሎች ቁሳቀሶች ጋር በትናንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ቱ...
በዚህ ወቅት አሸባሪው ትህነግ ሌሎች ተላላኪወችን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ ሂሳብ ለማወራረድና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጦርነት አውጆ በክልላችን የተለያዩ አካባቢዎች ግልፅ ወረራ እየፈፀመብን ይገኛል። ይህንንም ተከትሎ የክልላችንና የሀገ...
“የምዕራብ ዕዝ ትንታጎች ሰ-ሰዓት የጀመረ ዕለት -- ምድረ-ጁንታው ወዮለት” ከጥቅምት 24ቱ የህወሓታዊያን ባንዳዎች የክህደት ጥቁር-ምሽት ጀምሮ ከምዕራቡ የአገራችን ክፍል ወደ ሰሜን የተመሙት የምዕራብ ዕዝ ትንታጎች ከዳንሻና ባዕ...