Month: August 2021
Abiy Ahmed due to Turkey on Aug. 18 upon invitation of President Recep Tayyip Erdogan Ethiopia's prime minister will pay an official visit to Tur...
ወደ አማራና አፋር ክልል በመዝለቅ የውጊያ አድማሱን በማስፋት አዲስ አበባ ለመግባት የሚያግደው ሃልይ እንደሌለ ሲያስታውቅ የነበረው የትህነግ ሃይል ሙሉ በሙሉ ወደ ቀድሞ ምሽጉ ለመመልስ ዝግጅት ላይ መሆኑ ተሰማ። በግንባር ውሎ የመ...
በነ ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብር እና ሕገመንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት ክስ አሰምቷል። በክስ መዝገቡ 58 ግለሰቦች እና 4 ድርጅቶች በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው ይታወሳል። ክስ ለማሰ...
የ24ኛ ቴዎድሮስ ክፍለ ጦር በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ ነው፡፡ በዚህም ጦሩ በማይጠብሪ ግንባር በጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱን አስታውቋል፡፡ ክፍለ ጦሩ የተለያዩ መሣ...
የሽብርተኛውን ህወሓት ቡድን ጥፋት ለማስፈጸም ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የነበሩ 32 የጥፋት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብልአዚም መሃመድ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በቁጥጥር ስር...
ህዝቡ የክተት ጥሪውን ተቀብሎ በሰጠው ድጋፍ አሸባሪው ቡድን በጀግናው የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የፀጥታ ሃይሎች በየአካባቢው ድባቅ እየተመታ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ...
" ከግንባር ጠላት ሸሽቶ ሲወጣ ከቦ በመደምሰስ አንድም ጠላት እና በጠላት እጅ ያለ ንብረትና ትጥቅ እንዳይወጣ በማድረግ ማርከህ ያገኘኸውን ትጥቅ ለሰራኸው ጀብዱና ጀግንነት ሽልማት ይሁንህ። ወጥተህ ደምስስ!! ታሪክን በደማቅ ቀለም...
የኦሮሚያ ክልል መንግስትና ህዝብ ኢትዮጲያን ከተደቀነባት የውስጥና የውጭ ፈተና ለመታደግ እዘምታለሁ፤የትም፤መችም፤ በምንም የሚለዉን ሀገራዊ መሪ ቃል በተጨባጭ በመተግበር ላይ ይገኛሉ፡፡ አሸባሪዎቹ ሕወሐት/ጁንታና ኦነግ-ሸኔ ግንባር...
በሱማሌ ክልል ከአሸባሪው ህወሃት ጋር ትስስር በመፍጠር ሁከትና ግጭት ለማስነሳት የተደረገው ሙከራ በህብረተሰቡና በጸጥታ አካላት የጋራ ጥምረት መክሸፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ሁከትና ግጭቱን ለማስነሳት ሙከራ ያደረጉት ሃ...
አሸባሪው ህወሃት ከህዳር ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል አገልግሎት መሰረተ ልማቶች ላይ በፈጸመው ጥቃት 11 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ጉዳት ማድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ማስታወቁን ፕሪንሳ ላቲና ዘገበ፡፡ አሸባሪው...
The United Nations refugee agency, UNHCR, has started relocating some 23,000 Eritrean refugees who had been stranded at camps in the conflict-rav...
Soraya EbrahimiAug 16, 2021 Sudanese Prime Minister Abdalla Hamdok on Sunday said he would press ahead with efforts to end the conflict in Ethiop...
ከአፋሩ ግንባር ከጥቂት የመጠራረግ ስራ በቀር ህወሓት እንዳይመለስ ሆኖ ተደቁሷል። ጋይንት ላይ እንደተምች እየተርመሰመሰ ለቀናት ያስቸገረው የህወሀት ጀሌ የዘረፈውንም፣ ይዞ የመጣውንም ትቶ ወደጋሸና አቅጣጫ እየሸሸ ነው። ማምሻውን ...
አሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦችን በማሰማራት የሰራዊቱ ደጀን የሆነውን ህዝባችን በሥነ-ልቦና ለመጉዳት፣ እንዲሁም መረጃ በማድረስ ለሽብር ተግባሩ እየተጠቀመበት እንደሚገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በጦር ግንባር ካለው በተጨማሪ ባልወረራቸው...
በአማራ ክልል በምዕራበ ግንባር በዛሬማ፣በጨው በር እና በር ማሪያም በተባሉ አካባቢዎች ላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአየር ሀይል፣ ለሰራዊቱ ደጀን የሆነው የአማራ ህዝብ፣ የክልሉ ልዩ ሀይልና ታጣቂው በመቀናጀት በሽብርተኛው ህወ...
ካለፈው ትውልድ የተረከብናትን ሀገር የተሻለችና የተመረጠች አድርገን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ በጋራ እንነሣ። ጠላት ወደ ወጥመዳችን እየገባ ነው፡፡ የማሸነፍ ዐቅማችን ተደራጅቶና ተጠናክሮ እየወጣ ነው፡፡ ቃል እንደ ገባነው እጅን ...