Day: October 25, 2021
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ የምታስወጣ ከሆነ በፋብሪካዎች ተቀጥረው የሚሠሩ 200 ሺ የሚጠጉ ወጣት ሴቶችና እናቶችን ከሥራ ውጪ ይሆናሉ ሲሉ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ፡፡ የምጣኔ ሀብቱ ባለሙያ አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ...
የጦርነቱ መነሻ ምክንያት የሰሜን ዕዝ ላይ ትህነግ በፈጸመ ጥቃት ሳቢያ መሆኑ ትህነግ ከኦነግ ሸኔ ጋር የፈጠረርውን ጥምረት የለቅድመ ሁኔታ እንዲያፈርስህጻናትን ለውትድርና መጠቀምን እንዲያቆምበወረራ ከያዛቸው የአማራ አካባቢዎች ያለ...
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ በቅርቡ ይካሄዳል የተባለው የብሄራዊ ውይይት የታጠቁ ሃይሎች ሙሉ በሙሉ እንዲካተቱበት ሲል ጠየቀ። ወንጀል የሰሩና በከፍተኛ ደረጃ የመከላከያ ሰራዊትን ያሳረዱ፣ ሰላማዊ ዜጎች እንዲፈናቅሉና በጅምላ እን...
ፎቶ የትግራይ ሃይሎች በወረሯቸው አካባቢዎች የደረሰ ዕህል በደቦ ሲያጭዱ የሚያሳይ፣ ምንጭ የደሴ ወጣቶች መቀለ የሚገኘው የጀርመን ድምጽ ዘጋቢ ትህነግ በሰጠው መግለጫ ኩታበርን መቆጣጠሩን እንደዘገበለት በመጥቀስ በፌስ ቡክ ገጹ አስ...
ቻይና የአለምአቀፍ ድንጋጌዎች ጠበቃ፤ ዓለም አቀፍ ፍትሃዊነትን እና ፍትህን በማስጠበቅ ረገድ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች ሲሉ ፕሬዚደንት ሺ ዢንፒንግ ገለጹ፡፡ቤጂንግ በተባበሩት መንግስታት የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሕጋዊ መቀመጫ...
ኢትዮጵያ በአሸባሪው ህወሓት የጦር ማሰልጠኛና መሳሪያ ማከማቻ ስፍራ ላይ እንጂ በራሷ ዜጎች ላይ ጥቃት አልሰነዘረችም ሲል ዋን ወርልድ አስገነዘበ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል አሸባሪው ህወሃት በሚጠቀምባቸው የጦር ማሰልጠኛዎችና መሳሪያ...
በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳታፊ የነበሩ ወጣቶ ማህበረሰቡን ይቅርታ ጠየቁ፡፡ በተሳሳተ የሀሰት ትርክት ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የተሳተፉ ወጣቶች 'በድለናችኋል ይቅር በሉን' ሲሉ የሃይ...
ሳይበር እና የሳይበር ጥቃት ወንጀል ምንነት ሳይበር ለሚለው ቃል የተለያዩ መዝገበ ቃላት በሰጡት ትርጉም ኮምፕዩተር እና የኮምፕዩተር ኔትዎርክ ማለት ነው፡፡ በተለምዶ ሳይበር እና ኮምፕየትር የሚሉትን ቃላት ባለሞዎች በተለዋዋጭነት ...
በሱዳን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን መንግስት አስታወቀ። መንግስት በካርቱም ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በሱዳን እየተከናወኑ ያሉ ክስተቶችን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የገለጸው መንግስት፥ ይህም ...
The Government of Ethiopia is closely following developments in the Sudan. This particularly emanates from the strong brotherly ties that have ex...
ከሱዳን ቀውስና አለመረጋጋት ጀርባ እነማን አሉበት በሚል ለዩቲዩብ ገቢ ማስገኛ ትኩስ አጀንዳ ከመፍተር አኳያ እየቀረበ ያለ መላምት ኢትዮጵያን እንደማይጠቅም ነዋሪነታቸው በሚኔሶታ የሆነ የዩኒዘርስቲ መመህር ገለጹ። በሱዳን የአስቸኳ...
አሸባሪው ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ከፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ ሐሰተኛ ተረኮችን በማቅረብ ሲያካሂድ የነበረው የተሳሳተና የተዛባ መረጃ ስርጭት በአሁኑ ወቅት ተቀባይነት እያጣ እንደመጣ ተመላከተ። የኢትዮጵያን እውነት በማንጸባ...
“የአውሮፓ ህብረት እና አባል አገራት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ የሰብአዊ ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ ዛሬ በኢትዮጵያ ከፈረን...
ከሦስት እስከ አምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ በእርዳታና በግዢ የሚገባ ስንዴንና ሩዝን ለማስቀረት እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ኢሳያ...
በወታደራዊ ቡድኑ የቁም እስረኛ ሆነው የሚገኙት የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ሕዝቡ ሰላማዊ ትግልን እንዲቀጥልና ‹አብዮቱን እንዲጠብቅ›› ጥሪ ማቅረባቸው ተሰማ። የሱዳን የማስታወቂያ ሚኒስቴር በፌስቡክ ገፁ ይፋ እንዳደረ...
(Walta) – The Chairperson of the African Union Commission, Moussa Faki Mahamat, called for the immediate resumption of consultations b...