Month: October 2021
ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው፣ ጠላት ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆነ የኢፌዴሪ አየር ኃይል በአሸባሪው ህወሓት የወታደር ማሰልጠኛዎች፣ የመሳሪያ ማከማቻዎች፣ የነዳ...
እኔ ለሄደው ስርአት የማላዝን ለመጣው የማላሽቃብጥ የፓርቲ ወይም የግለሰብ ጠባቂ ሳልሆን የኢትዮጵያ ወታደር ነኝ ብዬ አምናለሁ በዚህ ሂደት አካሌን ባጣ የህይወት መሰዋዕትነት ብከፍል ግድ የማይሰጠኝ የማምንበት ጦርነት በመሆኑ ብቻ ...
በትናንትናው ዕለት የእርዳታ አውሮፕላኖች ከመቀሌ ሳያርፉ የተመለሱት በአየር ጥቃቱ ሳቢያ ሳይሆን በስፍራው በሚገኙ የበረራ ተቆጣጣሪዎች ፈቃድ በመከልከላቸው መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ! ነፃነቴን በባረነት የማልቀይር አዛውንትም ነኝ፤ ባርነትን አላውቀውም፣ አያቶቼም አያውቁትም፣ በባርነት ከማልፍ ከነ ነፃነቴ ብወድቅ ለእኔ ክብሬ ነው። ግፍን የምሸከምበት ትካሻ የለኝም" ብለው "ተከተለኝ " ...
ቱርክ ውስጥ የሚገኙት የአሜሪካ፣ የካናዳ፣ የፈረንሳይ፣ የፊንላንድ፣ የዴንማርክ፣ የጀርመን፣ የኔዘርላንድስ፣ የኒው ዚላንድ፣ የኖርዌይ እና የስዊውዲን ኤምባሲዎች ሲሆኑ ከመካከላቸው ሰባቱ በኔቶ ውስጥ የቱርክ አጋሮች ናቸው። ፕሬዚዳን...
" ... ህፃናትን የእሳት እራት በማድረግ ላይ ያለው ኣረመኔው ቡድን ይብቃህ በማለት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ድምፁ ሊያሰማ ይገባል!" ይላል የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር። ደጀን ሆኖ፣ ግንባር ወርዶ የሚደግፈውን የአገር መከላከያ ሰራ...
በሰልፍ በሰልፍ ሆነው አውራ ጎዳናው ላይ ይታያሉ። ሁሉም ያለውን መሳሪያ አንግቧል። ህጻናቱ የጀግኖቹን ስንቅ እና ጓዝ ተሸክመው በማገዝ እየሸኟቸው ነው። “ወሎም አፋርም የእኛው ወገን ነው፤ ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ብለን ወደግንባር እ...
የአገር መከላከያ ሰራዊት በተደጋጋሚ እንዳስታወቀው ትህነግ የሚከተለው የጦርነት ስልት ኢመደበኛ ነው። የሰው ማዕበል በማጉረፍ የሚደረግ ጦርነት ነው። ይህ ጦርነት እጅግ ኋላ የቀረ ቢሆንም ጀነራል ጻድቃንን " ስትራቴጄስት" ሲሉ ቢቢ...
ዛሬ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣውብ መግለጫ የትህነግን ሃይል ማዳከም፣ ከወረራቸው አካባቢዎች የሚዘርፍና የሚያጓጉዘውን፣ ተተኪ ሃይል በሚል ከሁዋላ ያከማቸውን እንዲሁም ሎጅስቲኩን በማምከን ደረጃ አየር ሃይል ከፍተኛ ተግባር መ...
በዋግ ሕዝብ ተወሮ በረሃብ እየሞተ መሆኑ ቢታወቅም ዓለም ጆሮ ዳባ ብሏል በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ትህነግ በወረራቸው አካባቢዎች ሰዎች በርሀብና በመድኃኒት እጥረት ሳቢያ እየሞቱ መሆናቸውን የጀርመን ድምጽ ሬ...
ጀግናው አየር ኃይላችንም ለምድር ኃይሉ ከሚሰጠው ድጋፍ በተጨማሪ በጥልቀት እየገባ የጠላትን የመሳሪያ ማከማቻ ፣ የጥገና ቦታዎችን ፣ ማሰልጠኛዎችን፣ የማዘዣ ጣቢያዎችን እና የሎጂስቲክ አቅርቦት የሚያቀርቡና ሃብት የሚያሸሹትን ተሽከ...
አሸባሪው የትህነግ ኃይል በዛሪማ ከተማ የሚገኘውን መስጂድ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ማውደሙን ተከትሎ የየአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ተቃውሞውን አሰማ። ድርጊቱም ፍጹም የከፋ መሆኑንን አስታውቋል። ድርጊቱ በትግ...
❝የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሔው የተደራጀ ንቅናቄ ነው❞ ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ። ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውም እንደሚከተለው ቀርቧል።...
በአሁኑ ጊዜም ወራሪው ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች ነፍሰጡር ሴቶችን፣ አቅመ ደካሞችና ሕጻናትን በጭካኔ የጨፈጨፈ ቢሆንም የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዝምታ ማለፉ የሚያሳዝንና የሚያስተዛዝብ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ በአንጻሩ ምዕራባውያ...
" ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገልና ሊያርድ እንጄ ህይወት ሊሰጥ አይመጣን" የሚለው የመጥሃፉ አባባል ዛሬ እየሰራ ነው። ትህነግ እግሩ በረገጠበት ሁሉ ሰላማዊ ዜጎችን በተለይም አማራን ለማጥፋት እሳት እየረጨ፣ በጅምላና በተናጠል እየገደለ፣ ...
የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር የሰው ጎርፍ ማሰለፍ የፈጸመውንና እየፈጸመ ያለውን ጭፍጨፋና ወረራ ተቋቁመው እየተፋለሙ ያሉ የአፋር ወጣቶች በትህነግና በመላው አገሪቱ ባሉ መዋቅሮቹ ላይ ክተት እንዲታወጅ መጠየቃቸው ተሰማ። ትህነ...