Month: October 2021
ከሱዳን ቀውስና አለመረጋጋት ጀርባ እነማን አሉበት በሚል ለዩቲዩብ ገቢ ማስገኛ ትኩስ አጀንዳ ከመፍተር አኳያ እየቀረበ ያለ መላምት ኢትዮጵያን እንደማይጠቅም ነዋሪነታቸው በሚኔሶታ የሆነ የዩኒዘርስቲ መመህር ገለጹ። በሱዳን የአስቸኳ...
አሸባሪው ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ከፈጸመበት ጊዜ ጀምሮ ሐሰተኛ ተረኮችን በማቅረብ ሲያካሂድ የነበረው የተሳሳተና የተዛባ መረጃ ስርጭት በአሁኑ ወቅት ተቀባይነት እያጣ እንደመጣ ተመላከተ። የኢትዮጵያን እውነት በማንጸባ...
“የአውሮፓ ህብረት እና አባል አገራት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ የሰብአዊ ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ ዛሬ በኢትዮጵያ ከፈረን...
ከሦስት እስከ አምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ በእርዳታና በግዢ የሚገባ ስንዴንና ሩዝን ለማስቀረት እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ኢሳያ...
በወታደራዊ ቡድኑ የቁም እስረኛ ሆነው የሚገኙት የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ሕዝቡ ሰላማዊ ትግልን እንዲቀጥልና ‹አብዮቱን እንዲጠብቅ›› ጥሪ ማቅረባቸው ተሰማ። የሱዳን የማስታወቂያ ሚኒስቴር በፌስቡክ ገፁ ይፋ እንዳደረ...
(Walta) – The Chairperson of the African Union Commission, Moussa Faki Mahamat, called for the immediate resumption of consultations b...
The US military has killed senior al-Qaeda leader Abdul Hamid al-Matar in a drone strike in Syria, a US Central Command spokesman said. “The remo...
Security forces in Sudan have moved Prime Minister Abdalla Hamdok to an unknown location after he refused to issue a statement in support o...
Sudan’s ruling council head Abdel Fattah al-Burhan announced on Monday a state of emergency across the country and the dissolution of the t...
https://twitter.com/reda_getachew/status/1452568088323493892?s=20 ኩታ በር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እጅ መግባቷን እማኞች እየገለጹ ባለበት፣ መከላከያ ከልዩ ሃይል፣ ሚሊሽና ፋኖ ጋር በመሆ...
ህወሃት በውሸት ትርክት ለሶስት አስርት አመታት ህዝቡን ሲከፋፍል የኖረ፤ በዚህም ወደ ፍጻሜው እየተንደረደረ ያለ የሽብር ቡድን መሆኑን ለትግራይ ክልል ህዝብ በተናጠል፤ ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ አለፍ ሲልም ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ...
በመዲናዋ ያለ አግባብ የተወረሱና በግለሰብ የተዘረፉ የመሬት ይዞታዎችን ወደ መንግሥት ለመመለስ ሰፊ ሥራ እንደሚሠራ የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ጀማል አ...
በደሴ ከተማ ሆጤ ክፍለ ከተማ ሀገር ግዛት ቀበሌ የሚገኙ 12 የመረዳጃ እድሮች በጋራ በመሆን ለሰራዊቱ ስንቅ አዘጋጁ፡፡ እነዚህ እድሮች ስንቅ ለማዘጋጀት እያንዳንዳቸው 10ሺ ብር ያዋጡ ሲሆን፤ የስንቅ ዝግጅቱ እንደተጠናቀቀ ወደ ሰ...
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የሁለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞችን ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ውሳኔ ማሳለፉን የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ የጉባዔው ጽህፈት ቤት እንደገለጸው÷ የኢፌዴሪ ፍትህ ሚ...
የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልዕክት አሸባሪውንና ወራሪውን የትግራይ ኃይል ባህሪን ጠንቅቀን እናውቀዋለን። በደረሰበት ቦታ ኹሉ እስኪያልፍ ድረስ "ከእናንተ ጋር ችግር የለብኝም" ቢልም፣ ሕዝብን ከማጥፋት ወደኋላ አይልም። ሕዝባችን ላይ ...
የሰብዓዊ ዕርዳታ ጭነው ወደ ትግራይ ክልል ከገቡ አንድ ሺ 111 ከባድ ተሽካርካሪዎች ውስጥ 869ኙ ተሽካርካሪዎች ትግራይ መቅረታቸውን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ፍጹም በቲወተር ገጻቸው ላይ ባ...