Month: October 2021
“ምድርም ሁሉ፣ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ከምስራቅም ተነስተው በሄዱ ጊዜ፣ በሰናዖር ድምር፣ አንድ ሜዳ አገኙ። በዚያም ተቀመጡ። እርስበርሳቸውም፣ ኑ ጠብ እንስራ፤ በእሳትም እንተኩሰው ተባባሉ። ጠቡም እንደ ድንጋይ ...
የሰሜን ጎንደር፣ የሰሜን ወሎና የዋግኽምራ ህዝብ ከወራሪው ቡድን ነጻ ለማውጣት በሚደረገው ትግል መሳሪያ ያለው በመሳሪያው፣ ጉልበት ያለው በጉልበቱ፣ ትርፍ ሀብትና ንብረት ያለው በገንዘቡ፣ ሐሳብ ያለው በሐሳቡ ከአገር መከላከያ ሰራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ መሪነት መምጣታቸውን ተከትሎ የታውቁት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በልማትና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ግንባታ ላይ እያሳዩ ያሉት ተሳትፎና ትጋት " ስኬታማዋ ቀዳማዊ እመቤት" ያሰኛቸዋል። ባላቸው ህይወ...
ከአፍሪካ አገራት መካከል ለ10 በመቶ ዜጎቻቸው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ክትባት የሰጡት 15ቱ ብቻ እንደሆኑ የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ። ሕብረቱ የኮቪድ-19 ክትባት አቅርቦት ፈተና እንደሆነበት ገልጿል። 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስ...
በአዲስ አበባ በሕገወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች አካላት ላይ ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ።በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ...
አልጄሪያ የዓረብ ሊግ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ሚዛናዊና ትክክለኛ አቋም እንዲይዝ ለማድረግ እንደምትሰራ የአገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታን ላማምራ ገለጹ። በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ም...
በተለያዩ ቡድኖች፣ መደቦችና ማንነቶች የሚስተዋሉ ዋልታ ረገጥ አስተሳሰቦች ሚዛን ጠብቀው እንዲሄዱ እንደሚሰራ ራዕይ ፓርቲ አስታወቀ። የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ሊላይ ሀይለማርያም ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጹት፤ ፓርቲያቸው...
Morocco is an emerging automotive manufacturing hub, while South Africa has a history of car making. But multinational vehicle manufacturers are ...
ወዳጆቼ፤ ለመሆኑ ታላቋ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አሁኑ ከየአቅጣጫው በፈተና የተወጠረችበት ጊዜ ኖሮ ያውቃል? (ቢኖርም ባይኖርም ለወደፊትም ፈጽሞ አይግጠማት!) ያለ ኃጢያቷ መከራዋን በላች እኮ! ከውስጥም ከውጭም እኮ ነው እየተናጠ...
• ቱርክ በዓለም አቀፍ ውጊያዎች ስኬታማ ሆነዋል የተባሉ ሰው አልባ አውሮፕላኖቿን ሽያጭ ወደ ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ማስፋፋቷን አራት የመረጃ ምንጮች ለሬውተርስ ተናገሩ። አንድ ስማቸው ያልተገለጸ የቱርክ ባለሥልጣን ኢትዮጵያ እና ሞሮ...
" የጦርነት ዜና የዩቲዩብ ቁርስና እራት ሊሆን አይገባም፤ " ሰሞኑን የመከላከያ ሰራዊትን እንቅስቃሴ አስመልክቶ መረጃ መጥፋቱን፣ ቀደም ሲል " አንድ ጀነራል ነገሩኝ" የሚሉ ወገኖች አሁን ምንም መረጃ ማግኘት ያልቻሉበትን ምክንያት...
"…ጦርነቱን እናሳጥረዋለን ፤ በሁለት ሳምንት አዲስ አበባ እንገባለን ፤ ፖለቲካዊ ፣ ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ሁኔታን እንቀይራለን …" በሚል ስሌት የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ሰራዊት በሁሉም ግንባር የከፍተውን ጦርነት በመመከት ከፍ...
In July 2020, Espen Andersen Bråthen was given a six-month restraining order in Kongsberg and Eiker District Court after making death threats aga...
ጠንካራና የበለጸገች አፍሪካን ለመገንባት አገራት ዘርፈ ብዙ በይነ መንግስታት የትብብር ግንኙነቶችን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት ጥሪ አቀረቡ። 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ...
POSTED BY: ROBIN-IVAN CAPAR 14. OCTOBER 2021 At the moment, the Police Security Service (PST) considers the incident in Kongsberg a ter...
በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ አለመረጋጋቶች በተለይም በሰሜኑ ክፍል የዘለቀውን ግጭት መሠረት በማድረግ አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጉዋ ተጠቃሚነት የማቀብ ፍላጎት ስለማሳየቷ እየተነገረ ነው። ይህ ፍላጎት ባልተገባ አተያይ የተቃኘ በመሆኑ የአሜሪካ...