Day: February 24, 2022

ሩሲያ ከስፔስ ጥቃት ፈጸመች !!

የሳተላይት መረጃዎችን የተደገፉና ከሩሲያ ወታደራዊ ክፍል ጋር መረጃ የተለዋወጡ ሚዲያዎች በአንድ ድምጽ እደዘገቡት (ከስር ያለውን ምስሉን በመለጠፍ ) ሩሲያ ከስፔስ የዩክሬንን ተጨማሪ የወታደራዊና የደህንነት ቀጠናዎችን አውድማለች። ከየብስ ፣ ከባሕርና ከአየር…

የአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ሹመቶችን ሰጠ

የአማራ ክልል መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጠ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡ በዚህ ሹመት ከ60…

ዩክሬን ከአየር የሚመጣ ጥቃት መከላከል አትችልም ” አብቅቶለታል”፤ ፕሬዚዳንቱ ደም እንዲለገስ ጠየቁ፤

“ዓለም ሁሉ ከዩከሬን ጋር በጸሎት አብሮ ነው” ሲሉ ጆ ባይደን ሰማያዊ መፍትሄ የተመኙለት የዩክሬን ቀውስ ወደ ጦረነት ሲቀየር ቅድሚያ የተደረገው የዩክሬንን የአየር ጥቃት መከላከል አቅም አልባ ማድረግ ነበር። የፎክስ ቲቪ…

ሩሲያ “የዩክሬንን የታጠቀ ሃይል ለማስተንፈስ” – ጆ ባይደን “ሩሲያ የእጇን ታገኛለች”- የዩክሬን የአየር መከላከያ ወድሟል

– በዩክሬን ለጡረተኞች ወታደሮች መሳሪያ እየታደለ ነው – የሩሲያ ሜካናይዝድ ሃይል በቤላሩስ በኩል ወደ ዩክሬን እየገባ ነው – ዩክሬን ዜጎቿ የአገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስከበር ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ተላለፈ – ሞልዶዛና ሊትናው…