Month: April 2022
የሕዝብ ጥያቄዎችን በዘጠና ቀናት ውስጥ ለመፍታት የሚያስችል እቅድ መዘጋጀቱን የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ ተናገሩ፡፡ አቶ ጥላሁን በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በብ...
በሱዳን ዳርፉር የተፈጸሙ ወንጀሎች እና የመብት ጥሰቶች ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ሊዳኙ መሆኑ ተገልጿል። በቀድሞው የሱዳን መንግሥት ድጋፍ ይደረግላቸው የነበሩት የጃ...
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የዋጋ ንረትን እያባባሱ የሚገኙ ሌቦችን ለይቶ እርምጃ መውሰድ አልቻለም ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከፍተኛ ወቀሳ አቀረቡበት። የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበኩሉ የዋጋ ንረቱን...
ኢትዮጵያ የረሀብ ተጋላጭነቷን ለመቀነስ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሀገራት የረሀብ ተጋላጭነቷ መረጃ ከሰጡ 116 አገራት መካከል 90ኛ ደረጃ ...
- አሸባሪው ሕወሓት ከ60 ሺህ በላይ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ነዋሪዎችን ጨፍጭፏል፤ - በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አካባቢዎች ከ12 በላይ የጅምላ መቃብሮ መገኘታቸውን ገልጿል፤ አሸባሪው ሕወሓት ባለፉት 40 ዓመታት ከ60 ሺህ በ...
ዐቃቤ ህግ በቤሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከእኛ ውጭ ሌሎች ብሔሮችን እናጠፋለን በማለት ለ49 ሰዎች ሕይወት መጥፋት፡ ከባድ የንብርት ውድመትና ለዜጎች መፈናቀል ምክንያት በሆኑ 93 ተከሳሾች ላይ የምስክሮችን ቃል እያሰማ ነው ። የዐቃቤ ...
ዓለም አቀፍ የንግድ ነባራዊ ኹኔታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ያዳከመው የዓለም የገበያ ሥርዐት የምሥራቅ አውሮፓን ግጭት ተገን አድርጎ ሲሽመደመድ እያስተዋልን ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ድሃ ሀገራት ከ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከ1975 ዓ.ም. ጀምሮ በርካታ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች ላይ የዘር ፍጅት የፈጸመበት "ሀለዋ ወያነ" በመባል የሚታወቁ የጅምላ እስር እና የጅምላ ቀብር የሚፈጸምባቸው ቦታዎችን ማግኘቱን የጎ...
ቀደም ባለው ዘመን የመንግሥት ስልጣን ላይ የሚገኙ አመራሮች በድብቅ ይዝናኑባት እንደነበረ የሚነገርላት ‹‹ጎርጎራ›› በገበታ ለሐገር ፕሮጀክት ተፈጥሯዊ ይዘቷን በጠበቀ መልኩ እንደምትለማ ሲነገር ትኩረት ስባ ነበር። ጎርጎራ ከጎንደ...
በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ብሄርን ከብሄር፣ እምነትን ከእምነት ለማጋጨት የሚንቀሳቀሱ ሃይሎች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲሉ የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ አሳሰቡ፡፡“ሕወሓትለሰላምተነሳሽነትንከማ...
መሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎችን በመጋዘን በመከዘን፣ በማሸሽ፣ በኮንትሮባንድ ወደውጪ ሀገር ለማውጣት የአቅርቦት እጥረት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃዎችን መውሰድ እንደተጀመረና ከነዚህ አካላት ጋር ትስስር ያላቸው...
የ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። ለዚሁ ውድድር የመጨረሻ ማጣሪያ ያደረገችው ግብጽ ያስገባችው "የዘርኝነት ተፈጽሞብኛል" ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል። ከሴኔጋል ጋር የሁለተኛውን የማጣሪያ ፍጻሜ ያካሄ...
የተካደው ሰሜን ዕዝ የካሐዲዎቹን ዝግጅት ያስቃኘናል፡፡ ካሐዲዎቹ፡- ሁለት ዓመታት ተኩል 84000 ልዩ ሃይል አሠለጥነው፣ 52 ብርጌድ ሚኒሻ አደራጅተው፣ ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ በሕዝባቸው ዘንድ ሠርተው፣ በክልሉ ውስጥ ከምዕራብ እስከ ...
የብሔራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ያወጡት ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል። ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘመናት ታሪክ የሚቀይሩ ወርቃማ የለውጥ ዕድሎች ገጥመዋታል። ፖለቲካችንን አንድ ደረጃ ወደፊት...