Month: May 2022

ቻይና በታይዋን አቅራቢያ “ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው” የተባለ ወታደራዊ ልምምድ አደረገች

አሜሪካ ታይዋንን ከቻይና ወረራ ለመጠበቅ ኃይል ልትጠቀም እንደምትችል ማስታወቋን ተከትሎ ቻይና “ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው” ያለችውን ወታደራዊ ልምምድ በታይዋን አቅራቢያ ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል። የቻይና ጦር ቃል አቀባይ በትናትናው እለት…

ይህ በኢትዮጵያ ለማህበራዊም ሆን ለዩቲዩብ ዜናነት አይበቃም፤ እንኳን ደስ አላችሁ!!

በጭልጋና አካባቢዋ ተፈናቅለው የነበሩ የኅበረተሰብ ክፍሎችን ወደ ቀያቸው ሲመለሱ፣ በሌላ ቋንቋ ማተባቸው እተቀበረበት ምድራቸው ዳግም ሲገቡ የሚያሳየው ምስል ልብ ይነካል። በስልጣን ጥመጮችና በተገዙ ሆዳሞች ሳቢያ ተፈናቅለው ለማኝ የሆኑ ወገኖች ዳግም…

ጋዜጠኛነትና አክቲቪስትነት የተደበላለቀባት ኢትዮጵያ – ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ

ሰሞኑንን በርካታ “ጋዜጠኛ” የተባሉ ወገኖች መታሰራቸውን ራሱ መንግስት በይፋ አስታውቋል። ፍርድ ቤት የቀረቡና ጠንከር ያለ ክስ የተመሰረተባቸው አሉ። ዛሬ ደግሞ ” የደህንነት ምንጮቼ እንደምታሰር አስቀድመው ነግረውኛል” ሲል ለቢቢሲ አስታውቆ የነበረው…

በሳዑዲና ኢራን በሞት የሚቀጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል

በሳዑዲ አረቢያ እና ኢራን በሞት ፍርድ የሞት ቅጣት የሚፈጽምባቸው ሰዎች ቁጥር እአአ 2021 ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባለፈው የፈረንጆች ዓመት…

የመሰረተ ልማት ቀበኞች ላይ ” የሞት ቅጣት”

አስናቀ አያሌው የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪ ” በመሰረተ ልማት ዝርፊያና ማውደም ላይ የተሰማሩ ዜጎች ለአገር አይጠቅሙም” ባይ ናቸው። ስርቆት በትምህርትና በተመጣጣኝ ቅጣት ማረቅ እንደሚቻል እንደሚያምኑ ገልጸው፣ የኤለኤክትሪክ ምሶሶ በማውደም ከተማ…

“የጥፋት ሃይሎችና” ገንዘብ ተያዘ ፤ በቀናት ውስጥ ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦች ተይዘዋል

“በሰቆጣ ከተማ ለአሸባሪው ትህነግ ሊተላለፍ የነበረ አምስት ሚሊዮን ብር ከ20 ተጠርጣሪዎች ጋር ተያዘ” ሲል የአስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ሃያ ሰርጎ ገብ የተባሉ አብረው መያዛቸውም ታውቋል። ሕዝብ ነቅቶ እየተቆመ…

ኢሳያስ – ዘመቻው እስከ መጨረሻ ቀብር ይሆናል ሲሉ ትህነግን አስጠነቀቁ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ቃል አቀባይና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ግጭት እንደነበር ሳይሸሽጉ “እዚህ ግባ የሚባል ግን አልነበረም” ቢሉም የትህነግ የኤርትራ ሃይል በሚገባ መዋጋታቸውን የተለያዩ ወገኖች ሲያስታውቁ…

በአዲስ አበባ ሰላሳ ሰባት ሌቦች ተያዙ፤ 15 መኪኖች ሃዋሳ ተሸሽገው ተገኙ

የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባደረገው ኦፕሬሽን በተለያዩ ጊዜያት የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎችን እና 33 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ በመመስረት የምርመራ እና የክትትል ቡድን…

በአማራ ክልል እፎይታ እየነገሰና የትህነግ የወረራ ዕቅድ መምከኑ ተሰማ

የአማራ ክልል የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ቃል በቃል በያናገሩም ትህነግ ዕቅዱ ባሰበው መልኩ ባለመከናወኑ ለዳግም ወረራ የያዘው ህልም በሁለት ምክንያት መመከኑ ተሰምቷል። ሃላፊው በደፈናው የክልሉ ሕዝብ እፎያታ ማግነቱና ስጋት መቀነሱን አስታውቀዋል። የደሴ…

ንግድ ባንክ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ2014/15 ዓ.ም የምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታውቋል። መንግስት የግብርና ዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ ሰፊ ዕቅድ ይዞ እየሰራ ሲሆን፤ ይህን እውን ለማድረግ…

ቢለኔ ታይም መጽሔትን ማብራሪያ ጠየቁ፤ የተሰላ ጥቃትና የአንድ ወገን ትርክት ማቅረቡን ኮንነዋል

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፕሬስ ሴክሬታሪ የሆኑት ቢልለኔ ስዩም ታይም መጽሔትን የአንድ ወገን ትርክትን በማትመ አደገኛ ስም የማጠልሸት ተግባር መፈጸሙን ጠሰው ማብራሪያ ጠይቀዋል። ከዓለም መቶ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ጠቅላይ ሚኒስትር…

“ከውስጥ በር ለማስከፈት … ከጣራ በላይ ጩኸት” አብን አማራን ለሶስተኛ ዙር ወረራ እያመቻቹ ያሉትን በይፋ አወገዘ

” ከጣራ በላይ ጩኸት” ሲል የጠራውን ዘመቻ አብን ሲቃወም ያቀረበው ምክንያት ” ለሶስተኛው ዙሩ የትህነግ ወረራ መንገድ ተራጊዎች” በማለት ነው። የአማራ ክልል አመራሮች በስልታን የሚፋተጉ መሆናቸውን እንደ ችግር አንስቶ የወቀሰው…

ስማርት ኮንታክት ሌንስ

ኮንታክት ሌንስ የዓይን ብሌን የውጨኛው ክፍል ላይ የሚለጠፍ በጣም ስስ የሆነ የፕላስቲክ ቁስ ነው፡፡ ለተለያዩ የዓይን ችግሮች ከመነፅር በተጨማሪ በመፍትሔነት እያገለገለ የሚገኘው ይህ ቁስ አሁን ደግሞ ወደ ስማርትነት እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡…

በኢትዮጵያ በተከሰቱ ግጭቶች ሁሉ የትህነግ እጅ እንዳለባቸው በመረጃ ተረጋገጠ

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪው ሕወሓት እጅ እንዳለበት በምርመራ መረጋገጡን ፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች የግጭትና አለመረጋጋት ክስተቶች መስተዋላቸው ይታወቃል። በተለያዩ ምክንያቶች…

አንድ የኡጋንዳ ሚኒስትር “ደሃ ገነት አይገባም” ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡

የኡጋንዳ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ካሂንዳ ኦታፍሬ በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢ ባለ ትምህርት ቤት ውስጥ በተዘጋጀ አንድ መድረክ ላይ ያሰሙት ንግግር የብዙዎችን ትኩረት ስቧል፡፡ ሚኒስትሩ ለተማሪዎቹ ባሰሙት ንግግራቸው ላይ “ድሆች ገነት አይገቡም”…

“መስከረም አበራ የአማራ ክልልን ከፌደራል መንግስት ለመነጠል ገንዘብ ተከፍሏት እየሰራች ነው” ሲል ፖሊስ ገለፀ

መስከረም አበራ ሚድያዎችን በመጠቀም ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ፣ የአማራ ክልልን ከፌደራል መንግስት ለመነጠል ገንዘብ ተከፍሏት በመስራት እንዲሁም በፋኖ እና በፌዴራል መንግስት መካከል እምነት እንዳይኖር አድርጋለች ሲል መርማሪ ፖሊስ ለችሎት አስረዳ።…

ፋኖ እየጨፈረ ከመከላከያና አማራ ልዩ ሃይል ጋር የግዳጅ ቀጠናውን ተረከበ

የወሎ ፋኖ ዛሬ እምድብ ስፍራው ደርሶ ከመከላከያ በተሰጠው የግዳጅ ቀጠና ስራውን ሊያከናውን ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ። ይህ የተገለጸው ክልሉ ከፌደራል ጋር በመሆን ፋኖን እያሳደደና እያጠፋ እንደሆነ በስፋት በተቃውሞ በሚቀርብበት ወቅት ነው።…

የጉምሩክ የታክስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተያዘ

ሃሰተኛ ደረሰኝ አቅርበሃል በሚል ምክንያት ከአንድ ግብር ከፋይ ላይ 80 ሺህ ብር ጉቦ የተቀበለ የገቢዎች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የታክስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…

ተልዕኮ አስፈጻሚዎችና ከ1780 በላይ ሕዝባዊ ኀላፊነታቸውን ያልተወጡ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

•210 በነፍስ ግድያ ተጠርጥረው ተከሰው የምርመራ ሂደቱ ለሕልውና ዘመቻው ቅድሚያ በመስጠት ሳይታይ የቆየ፤•ከ40 በላይ ተጠርጣሪዎች ደግሞ በፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ወቅት እና በተለያዩ ምክንያቶች ከማረሚያ ቤት ያመለጡ፤•39 ተጠርጣሪዎች…

በአንድ ኩንታል ገብስ የተሰራው ግዙፍ ገንፎ በበቆጂ ለዕይታ ቀረበ

በአንድ ኩንታል ገብስ የተሰራው ግዙፍ ገንፎ በአርሲ ዞን በቆጂ ከተማ በአርሶ አደሮች ፌስቲቫል ላይ ለዕይታ ቀርቦ መነጋገሪያ ሆኗል። በኢትዮጵያ ትልቁና በአይነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለለት ገንፎ በ100 ኪሎ የገብስ ዱቄት፣ በ10…

በሕግ ማስከበር ዘመቻ ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰሞኑን በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ በተለያዩ ወንጀሎች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የቢሮው…

ሠላም አስከባሪ ወደ ወልቃይት? አውሮፓ ሕብረት ምን እየወጠመደ ነው?

በአማራ ክልል የተነሱ ዓላማቸውና መድረሻቸው ለጤነኛ ዜጎች በግልጽ የማይታይ ግብግቦች ውጤታቸው ” እጄን በጄ” ሊሆን እንደሚችል የሚሰጉ ጥቂት አይደሉም። አመድ ሊያደርገው ከተነሳው ሃይል ተርፎ በማገገም ላይ ያለውን ክልል ዳግም በራሱ…