Month: May 2022
"በትግራይ ክልል ኢኮኖሚው ኮንትሮባንድና አራጣ ሆኗል" ሲሉ የሳልሳይ ወያኔ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ክንፈ ሃዱሽ ተናገሩ። ክልል የፖለቲካ ምህዳሩ «ሙሉ በሙሉ» መዘጋቱንና የሽግግር መንግት እንዲቋቋም የጠየቁ የፖለቲካ ድርጅቶች...
በጌታቸው ሽፈራው ታሪካዊቷ ጎንደር ያለ ስሟ ስም ተሰጥቷታል። ችግሮች ያልተፈጠሩበት አካባቢ የለም። ችግር ፈጣሪዎቹ እንጅ አካባቢና ሕዝብ ሲወገዝ አይኖርም። ሆን ብሎ በተቀነባበረ ሴራ የደረሰን ችግር ለጎንደርና ለአማራ ሕዝብ ስም ...
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በምትገኘው ተልተሌ ወረዳ በቅርቡ ባጋጠመው ድርቅ ከብቶቻቸውን ያጡ ገበሬዎች በበሬ ፈንታ ራሳቸው ሞፈር እየጎተቱ ሲያርሱ መታየታቸው አነጋጋሪ ሆኗል። በኦሮሚያ ቦረና ዞን የተልተሌ ወረዳ ግብርና ቢሮ ኃላፊ...
በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ እነዚህ ፀረ-ሰላም ግለሰቦችና ቡድኖች ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ተደራጅተው በአንዳንድ አካባቢዎች ስለታማ ነገሮችን፣ የውጭ ሀገር አክራሪዎችን አርማና...
በመላው አገሪቱ የአክራሪዎች ሴል አባላት እየተለቀሙ ነው፤ አዲስ አበባ ንብረት ያወደሙ በካሜራ እየተለዩ መሆኑ ታውቋል። ክልሎችና ከተሞች የማተራመሱ ሴል አባላት የሆኑትንና በዓይነ ቁራኛ የሚጠበቁትን እየለቀሙ መሆኑ ተሰማ። ልጆች ...
የደቡብ ክልል ብሄርንና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁከት ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። መንግስት ብሄርን እና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሁ...
"በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩይ ዉጥን በፍፁም አይሳካም!"የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በታሪካዊ ጠላቶቻችን ሴራና በዉስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ኢትዮጵያን የማተራመስ እኩ...
የሶማሊ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀገራችን እና በክልላችን ሰላምና መረጋጋት እንዳይኖር ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየታዩ እና እያቆጠቆጡ ያሉ አካሄዶችን በአፅንኦት ሲመለከት ቆይቷል። በተለይም ፅንፈኛ በሆኑ አካላት በሃይማኖት ሽፋን ከው...
በእለቱ የነበረውን ሁከት አስመልክቶ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ የህዝብ ግንኙነትና የለውጥ ስራዎች ዳይሬክተር ኮማንደር ገመቹ ካቻ በጋራ በመሆን መግለጫ ሰ...
በዛሬው ዕለት በኢድ ሶላት ላይ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ቢቢሲ አማርኛ በስፍራው የነበሩ " ነገሩኝ" ሲል ከአንድ ወገን ብቻ ባሰራጨው ዜና የጥይት ድምጽ ይሁን ...
አሸባሪው ሕወሓት በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የፈጸመውን የዘር ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ እንዲደርስ የጥናት ውጤቱን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ለማሳተም ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በጎንደር ዩኒ...
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የዜጎችን የደኅንነት ስጋት ለማስቀረት የቀየሰው ስትራቴጂ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጥ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጠየቀ። ቋሚ ኮሚቴው የተቋሙን የ9 ...
በምዕራብ ጎጃም ዞን በሕዝብ ስም የቀረበን 13 ሺህ 140 ሊትር የምግብ ዘይት ለግል ጥቅማቸው በማዋል የተጠረጠሩት የሰሜን ሜጫ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የመራዊ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። የከተማው ፖሊስ አዛዥ ...