Month: July 2022
ከትግራይ ክልል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባል የሆኑ ሁለት የልዩ ኃይል አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። እነዚህ የሽብር ቡድኑ አባላትአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ 11:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ሥር ውለዋል። በቁጥጥር ሥር የዋሉ...
አውሮፓ ህብረት ታዳጊ ሀገራት ከሩሲያ የሚያደርጉትን ግዢ በማገድ ግንኙነታቸውን ወደ ሌሎች ሀገራት ያደርጉ ዘንድ በህብረቱ ምክር ቤት ፕሬዝደንና በአጋሮቹ ያዘጋጀው ረቂቅ ሰነድ ይፋ የሆነው ባሳለፍነው ሳምንት ነው። በፈረንጆቹ ሰኔ ...
የቀድሞ የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎትዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ በ18 አመት ጽኑ እስራት በ20 ሺህ ብር እንዲቀጡ ተወሰነ። ሌሎችም ተከሳሾች በሌሉበት ከ18 አመት እስከ 7 አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ በየደ...
ጠላት አርፎ እንደማይተኛ ታውቆ ለየትኛውም ተጋድሎ ራስን ማዘጋጀት እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በውቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግ...
አሸባሪው ትህነግ ሕዝብ እየሰበሰበ ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ በመሆኑ ቡድኑን ለማሳፈርና ለማንበርከክ በተጠንቀቅ መጠበቅ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት አስገነዘበ። የአማራ ክልል ሚሊሻ ያካሄደውን የግዳጅ አፈፃፀምና የ...
የአንድ ቻይናዊ ዜጋን ህይወት በማጥፋት ወደ ኬኒያ ሸሽተው የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ልዩ ቦታው መስቀል ፍላወር ቶሎሳ ለገሰ ሆቴል 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የቻይና ሬስቶራንት...
የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት :-- በንጹሐን ዜጐች ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ በጽኑ አውግዟል- ሕግ የማስከበሩ እርምጃም ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ እና በሌሎ...
የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ ብፁዕ አቡነ ማትያስ እግራቸውን ላይ "ገጠመኝ" ባሉት ችግር የሚፈልጓቸውን መርጠው ወደ አሜሪካ ለመጓዝ መወሰናቸው ውስጡ "መርዝ አለው" የሚል አስተያየት እያስነሳ ነው። በህክምናቸው ጉዳይ ሳይሆን አብረዋቸው ...
በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕከተኛ ሆነ የተሾሙት በሙሉ በሂደት ራሳቸውን አግለዋል። ዛሬ ቢቢሲ "ሚስትረኞቼ ነገሩኝ" ሲል ይፋ እንዳደረገው ራሳቸውን ያሰናበቱት አራተኛው ባለስልጣን ለመልቀቅ ያስገደዳቸው ምክንያት አልተገለጸም...
በወለጋ ንጹሃን ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት በይፋ የጀመረው የማጥቃት እርምጃ መቀጠሉን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በርካታ ታጣቂዎች መገደላቸው፣ መማረካቸው፣ የማሰልጠኛና መልሶ መደራጃቸው እንደተደመሰሰ ተ...
" ሚናችንን እንለይ" የሚል እንቅስቃሴ በይፋ በኢትዮጵያ ሊጀመር መሆኑንን የአስተባብሪዎቹ መሪ ለኢትዮ12 አስታውቀዋል። ንቅናቄው የማንንም እምነት፣ አመለካከትና ወገናዊነት አይጋፋም። ነገር ግን ሁለት ቦታ መረገጥን፣ ሃጋዊና ህገ ...
ባልደራስ ሆይ መንግስትን መቃወም፣ ለስልጣን መሮጥና ኢትዮጵያ ይለያያሉ። ባልደራሶች! በቀላሉ አትገመቱ! ዜናውን ለሚዲያ ተውት! ባልደራስ በርካታ ጉዳዮችን በፌስቡክ ገፁ ይለጥፋል። በአዲስ አበባ ጉዳይ ብዙ ያከናውናል፣ ይሰራል የተ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ወልደያና ቆቦን በወረረበት ወቅት ምን እንደፈጸመ የሚያስታውሱ ከዚሁ አካባቢ ነዳጅ በበርሜል ለዚሁ ድርጅት እንደሚሸጋገር መስማት ያስደነግጣል የሚሉ ወገኖች ጥቂት አይደሉም። አማራ ክልል ላይ ከደረሰው ግፍ...
Type of TrainingAt Black Tea the Tigrayan Rebel Forces are trained in tactical training, technical training; in specialised military areas that i...