ማይክ ሐመር በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው፤ መንግስት ትህነግ በሰላም ጥረቱ ወላዋይ መሆኑን አስታውቋል
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር አርብ አዲስ አበባ በመግባት ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጋር ተወያዩ። በቅርቡ የተሾሙት ልዩ መልዕክተኛው ካለፈው ሳምንት ማብቂያ በጀመሩት ጉዟቸው…
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት አምባሳደር ማይክ ሐመር አርብ አዲስ አበባ በመግባት ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ከተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጋር ተወያዩ። በቅርቡ የተሾሙት ልዩ መልዕክተኛው ካለፈው ሳምንት ማብቂያ በጀመሩት ጉዟቸው…
የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ እና የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ የግድያ ማስፈራሪያዎች እንደሚደርሷቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እና በተለያዩ መድረኮች በሚያነሷቸው ሃሳቦች አነጋገሪ የሆኑት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ፒኤችዲ) ያስተላለፉትን ጥሪ ተከትሎ፤ ሃይማኖት፣ ብሔር፣ ጾታ እና የፖለቲካ አመለካከት ሳይለይ እጅግ በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ የሚያመልከውን አምላክ በማመስገን ላይ ይገኛል። ማመስገን በሁሉም እምነቶች አስተምህሮ ቀዳሚ ተግባር…
የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና…
አልሻባብ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰነው የሶማሊያዋ የድንበር ከተማ ጥቃት ሰንዝሮ ያሰበውን ሳያሳካ መደምሰሱን አስታወቀ። ነዋሪዎች በበኩላቸው አልሸባብ በስፍራው ካሉ የጸጥታ ሃይሎች ጋር መዋጋት እንዳልቻሉና የተማረኩ እንዳሉ አመልክተዋል። መከላከያ ከ150 በላይ የአሸባሪው…
አሸንፈው አይደነፉም። ማማ ላይ ሆነው ኣይኩራሩም። ከድላቸው በሁዋላ ቅድሚያ ፈጣሪያቸውን፣ ቀጥሎም አርስ በርስ በመጋመድ ምስጋና ይሰጣጣሉ። ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ሲያልፍ አይነካቸውም። በትራክ ተንሳፈው፣ አንደ አቡሸማኔ ተወርውረው ኣገራቸውን ከፍ ከማድረግ፣ ባንዲራቸውን…
ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኮኖሚ፣ በንግድ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ አለም ኣድሞ ሲዘምትባት ሩሲያ በውዳጅነት መጽናቷ ልዩ ክብር የሚያሰጠው በመሆኑ ” አናመስገናለን” ሲሉ ምክትል…
“አንዳንድ መገናኛዎች አልሸባብ ለምን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ዘልቆ አንደገባ እያወቁ ነገሩን ሊያዞሩት ከጅለዋል” ሲሉ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ይናገራሉ። ቢቢሲ ኣማርኛ አልሸባብ የኢትዮጵያን ድንበር ለመሻገር የውሰነው በሶማሌ ክልል የደበቀው መሳሪያና የተጠረጠሩ…
የጽንፈ ዓለም ሁሉ ፈጣሪና የመልካምነት ሁሉ ምንጭ የሆነውን ፈጣሪ እንደ ሀገርና እንደ ሕዝብ፣ እንደ መሪና እንደ ዜጎች፣ በየቋንቋችንና በየእምነታችን ከልባችን እናመስግነው። ከክፉ ወረርሽኝ ጠብቆናል፣ ከአንበጣ መንጋ ታድጎናል፤ ድርቅ መቅሰፍት እንዳይሆን…
በጀግንነት የተሰውትን የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገሱ እሸቴ ግለ ታሪክ የያዘ “ሞትን ያስበረገጉ ጀግኞች” መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ ኢትዮጵያ ታሪክ ከማይዘነጋቸው ጀግኖች ልጆቿ መካከል አሸባሪውን የህወሃት ቡድን በመፋለም በጀግንነት የተሰውት አባትና ልጅ…
የአርሲ ዞን አንዷ ከተማ በቆጂ ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ እስከ ቀኒሳ በቀለ፤ የዲባባ ስኬታማ ቤተሰብ እና ሌሎችም በቁጥር የላቁ ስኬታማ አትሌቶች ከዚህች ስፍራ ወጥተዋል። በአንድ ወቅት ዓለምን ያስደመሙ አትሌቶች ይፈልቁባት የነበረችው…
በውጭ ሀገር የሚገኙ ጽንፈኛ ሚዲዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝብ ማህበራዊ ዕረፍት እንዲያጣ በማድረግ መንግስት ለመገለበጥ በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መያዛቸው ተገለጸ። ቅድሚያ ዕቅዳቸው ባለስልጣናትን መግደል እንደነበር ተመልክቷል። በጋምቤላ፣ በወለጋና አካባቢው…
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የመንገድ ግንባታ የሚውል ከ850 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ። ይህ ድጋፍ በጦርነቱ ለተጎዱ ክልሎች ከተፈቀደው 300 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ነው። የኢትዮ 12 መረጃ ምንጮች…
“These horrific killings in Tole, allegedly at the hands of the Oromo Liberation Army, reveal its perpetrators’ utter disregard for human life. This callous massacre, which also saw women and…
ከአራት ቀናት በፊት “አቶ” በሚባለው ቦታ ወደ ሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን የገባው አሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን “ሁልሁል” በሚባል ንዑስ ቀበሌ ከተከበበ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ መደምሰሱን የሶማሌ ክልል…
የሸኔ ታጣቂዎች በቶሌ ቀበሌ በንጹሓን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ከጥቃቱ የተረፉ ሰዎች ነግረውኛል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ታጣቂዎች በንጹሓን…
በአማራ ክልል የተጀመረው መካናይዜሽን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። መካናይዜሽን የእርሻ መሳሪያዎችንና ቴክኖሎጅዎችን ተጠቅመን ምርትና ምርታማነትን የምናሳድግበት ዘዴ ነው ብሏል ቢሮው። በክልሉ ከባለፉት ዓመታት በተሻለ መንገድ በዚህ አመት ለመካናይዜሽን የተሰጠው…
በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያው የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበሩ 51 ጽንፈኛ የፋኖ አባላት፣ 174 የህወሓት ጁንታ ቡድን አባላት፣ 98 የሸኔ ቡድን አባላት፣ በከተማው ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ…
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ትኩረቱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ በማተኮር 19ኛውን አለም አቀፍ ኮንፈረንሱን እያካሄደ ነው። ሳይንሳዊ ትንታኔዎችን የተከተለ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ለመቀበል የገንዘብ ሚኒስቴር ዝግጁ ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ…
Ethiopia has secured 4.2 billion US Dollar in the form of remittance during the concluded fiscal year. The Ethiopian Diaspora service deputy Director Mohamed Idris said the participation of the…
Russia and Ukraine signed a landmark deal on Friday to reopen Ukrainian Black Sea ports for grain exports, raising hopes that an international food crisis aggravated by the Russian invasion…
በሙስና ወንጀል የተከሰሱት ሁለቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የዐቃቤ ሕግን ማስረጃ የመስማት ሂደት ተጠናቆ የመከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ብይን ተሰጠ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሙስና…
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ አንደሚገቡና የሁለት ቀናት ቆይታ እንደሚኖራቸው ታውቋል። በቆይታቸውም ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ከአፍሪካ ህብረት ተወካዮች እና ከተለያዩ ሀገራት…
በሚሊሊዮን የሚቆጠር የተለያዩ ኣገራት ገንዘብና 24 ሚሊየን 339 ሺህ 280 ብር የሚያወጣ ከ6 ኪሎ በላይ ወርቅ ተያ።ህገ ወጥ ገንዘብና ወርቅ የተያዘው በትናንትናው ዕለት መነሻዉን አዲስ አበባ መድረሻዉን ምስራቅ ሐረርጌ ሐረር…
(Awasa Guardian) A photo of a new graduate from Ethiopia’s prestigious AAU campus, carrying firewood on his back as his mother wore the cap & gown, went vital on African…
አሚል ካን የመሰረተው የመረጃ/ስነልቡና ጦርነት አዝማቹ Valent Projects የተባለ ድርጅት ስለራሱ ከሚገልፀው በተቃራኒው አሜሪካ እና ብሪታኒያ ላሰለጠኗቸው ብሎም በገንዘብ ለሚደግፏቸው የተለያዩ ታጣቂ ቡድኖች የፕሮፓጋንዳ ድጋፍ ሲያቀርብ ይታወቃል። የዓባይልጅ ኢትዮጵያ ላይ…
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ እና ይበር ሜዳሊያዎችን በወንዶች ማራቶን አግኝታለች። ኢትዮጵያን የወከለው ታምራት ቶላ ውድድሩን በ2:05:35 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያውን አጥልቋል። ሌላው በውድድሩ የተሳተፈው ኢትዮጵያዊ…
“የክልልነት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኙ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ጉዳዩን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል-የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል “የክልልነት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኙ ከመንቀሳቀስ…
ለተሰንበት ከጀግና በላይ ጎልታለች። ለተሰበት አንደዋላ አየተንሳፈፈጽ መሮጧ፣ በኣጨራረስ ብልህነቷ ኣድናቆቱ ልዩ ቢሆን በባህሪ ብሱል፣ ልቧ ቀናና ሩህሩህ መሆኗ ጎልቷል። ኣብራት ሩጫውን ስታከርና ከታጦዝ ለነበረችው እጅጋየሁ ታዬ ከምስጋና በሁዋላ ያሳየችው…
በመቄት ወረዳ በጦርነት ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የተደረገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ በዝናብ ወቅት መቸገራቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በወረዳው ደብረ ዘቢጥ፣ ዳንዴ በር እና አርቢት ቀበሌዎች የሚገኙ ቤታቸው በጦርነት የፈረሰባቸው…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የዶክተር ሙሉቀን ሃብቱ ያለመከሰ የህግ ከለላ መብት እንዲነሳ ወሰነ። ውሳኔው የተወሰነው በ3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
The United Nations High-level Political Forum on sustainable development (HLPF 2022) is being held in New York under the theme: “Building back better from the coronavirus disease (COVID-19) while advancing…
The grand strategic goal of the proxy war being waged against Ethiopia is to sabotage GERD in parallel with “Balkanizing” Ethiopia along the Bosnian model of de facto partitioning FDRE…
የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የወልቃይት ጠገዴና የራያ የማንነት ጥያቄዎች መልስ እንዲያገኙ እየሠራሁ ነው አለ። የፌዴሬሽን ምክርቤት የማንነት አስተዳደር ወሰን እና የሰላም ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ የ2014 በጀት…
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ጋር በመተባበር በሚያዚያ ወር በጎንደር፣ በወራቤና በጂንካ አካባቢ በተከሰተው ግጭት የተፈጸሙ ወንጀሎችን የምርመራ ግኝት ይፋ ተደረገ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል…
ኤልሻዳይ የተባለውና ራሱን የግብረ ሰናይ ተቋም አድርጎ ሲሰራ የቆየው ድርጅት የትህነግ ኣንድ ክፋይ መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች አየወጡ ነው። የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ ኣመራር ኮሚሽን ኮሚሽነርን ከነቤተሰባቸው በስኳር ያጠበው ይህ ድርጅት…