Author: topzena1
ዘመን የማይሽራቸው ውብ አገራዊ ይዘት ላይ የሚየጠነጥኑ ድንቅ ስራዎቿን ያበርከተችው፣ በፍቅርም ቢሆን ጥልቅ ሃሳብና ድንቅ ግጥም ያካተቱ ዘፈኖችን ያቀረብችው ጂጂ ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተሰጣት። ጂጂ "አልጠበኩትም፣...
ሩሲያ ከስንዴ አቅርቦት ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ በአለም ዓቀፉ ገበያ የስንዴ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ በጥቁር ባህር በኩል የዩክሬን የጥራጥሬ ምርቶች ለዓለም ገበያ እንዲቀርብ የተደረሰው ሥምምነት ‘አፈጻጸሙ ጉድለት አለበት...
ኤርትራ ምድር ላይ ያሉ ኢመድበኛ ሃይሎች ጉዳይ ከዚህ ስምምነት በሁዋላ ያከትማል ተብሏል የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቂ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ቃታ ለሚስብም ሆነ ኢትዮጵያን ለሚያውክ ማናቸውም ሃይል ከለላም ሆነ ...
ፋኖን አስመልክቶ የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ በአብዛኛው ዓላማውን ተረድቶ ወደ ህጋዊ አግባብ መግባቱንና ይህም ሃይል ተጨማሪ ሃይል እንደሆነ ገለጹ። በማይሆን ስብከት አሻፈረኝ ያለውም ሃይል አ...
The Prime Minster further called on the general public to actively participate in the mass tree planting and leave their finger prints in the lan...
ኢትዮጵያ አረንጓዴ ሰደድ እየተፋፋመባት ነው። ኢትዮጵያ አረንጓዴ እንድትሆን ዜጎቿ ከዳር እስከዳር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ወገባቸው አስረው እየደከሙ ነው። ልጅ፣ አዋቂ፣ ሴት፣ወንድ ሳይለይ ለኢትዮጵያ ችግኝ እያበረከቱላት ነው...
በኢትዮጵያ 46 በመቶ (30 ሚሊዮን) ያህሉ አምራች ኃይል ስር በሰደደ የጀርባ ሕመም ምክንያት የማምረት አቅሙ የተዳከመ እንደሆነ በዘርፉ ጥናት ያደረጉት ዓለም አቀፍ የአከርካሪ አጥንት ቀዶ ጥገና ሐኪም ዶክተር ሰይድ ዑስማን ገለጹ...
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብሎ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 14 ቀን ፈቀደ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ...
ኮሎኔል ደመቀን ጠቅሶ የክልሉ ሚዲያ እንዳለው አማራ ማንነቱንም ፤ ነጻነቱንም ማስመለስ ችሏል። ያስመለሰው ነጻነትና ማንነቱ ደግሞ ቀደም ሲል በሃይል የተነጠቀውን ነው። ባህይል የተነጠቀውን ማንነቱን በሃይል ማስመለሱን ያመለከቱት ኮ...
ዩሪ ቢስሜኖቭን ጠቅሰን ስንመረመር፣ መጀመሪያ የምንለው " ምን ያልሆነና ያልተሞከረ ነገር አለ?" ነው። ትህነግ የሚባለው እርመኛ ቡድን ትውልድ ላይ የተከለው፣ ሚዲያና የሚዲያ ተምቾችን ፈልፍሎ እንዴት የዜጎችን እረፍት እየነሳ እን...
ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ መቀሌ "ይቅርታ" ለመጠየቅ አቅንተው "በትግራይ ሕዝብ የደረሰው መከራና ግፍ በአለም ላይ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ነው" አሉ። አክለውም በዚሁ ትግራይ ላይ ተፈጸመ ባሉት ግፍ እጅጉን ማዘናቸውን ተናገሩ። ...
በኢትዮጵያ በቀጣዩ አዲስ ዓመት የሚጀመረው የካፒታል ገበያ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች ፍላጎት የሳበ እንደሆነ ተመለከተ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ለፓርላማ በአደረጉት ንግግር በይፋ " በካፒታል ገበያ ተሳተፉ፣ ኢንቨስት...
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሰፈሩት መልዕክት በምስል አስደግፈው እንዳመለከቱት በክልሉ በዚህ ዓመት እየተሰሩ ካሉት 29,762 ፕሮጀክቶች ውስጥ 19,912 ፕሮጀክቶችን ተጠናቀው መመረቃቸውን ገልጸዋል። ከ...
በተያዘው ዓመት ፍተሻ ከተደረገባቸው 22ሺ የትምህርት ማስረጃዎች አስር በመቶ የሚደርሱት ሀሰተኛና መስፈርቱን የማያሟሉ መሆናቸውን የኢፌዴሪ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥርና የትምህርት ማስረ...
በጀርመኗ ጊሰን ከተማ በኤርትራውያን የባሕል ፌስቲቫል ላይ በተከሰተ ግጭት 26 የጀርመን ፖሊስ አባላት ጉዳት እንደደረሰባቸው የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የአገሪቱ ፖሊስ በጊሰን ከተማ የተዘጋጀውን የባሕል ፌስቲቫል ለማወክ የወ...
ስሙ የክህደት መጠሪያ ሆነ እንጂ የስሙ ትርጉም ግሩም ነው። ይሁዳ የሚለው ቃል በእብራይስጥም “ይሁዳ” ማለት ነው፤ ስርወ ቃሉ “ያዳ” ነው ይላሉ የሙያው ባለቤቶች። ትርጉሙ ደግሞ “ ማመስገን” ማለት ነው። በግሪክም ትርጓሜው ተመሳ...