Author: topzena1
“እኔ እንዲያውም በልቅነት ነው ራሴን የማየው” በማለት ወግአጥባቂ እንዳልሆነ እና ለመብቶች እንደሚቆም የተናገረው ያሬድ ከተናገረው ቀልቤን የሳበው “እኔ ዳፍንታም ነኝ (ነበርኩ)” ያለው ነው። በዘመነ ኢህአፓ ዳፍንታም ስለነበረ ሁ...
ዜናው በኑሮ ውድነትና በኢምፖርት ላይ የተጋረጠውን ችግር የሚቀርፍ ትልቅ ብስራት ቢሆንም መርዶና ችግርን የሚዘግቡ ተደጓሚና ታዛዥ ሚዲያዎችን ጨምሮ በርካቶች ልክ እንደ ባህር ሃይል ዳግም ውልደት ዜና በዝምታ አልፈውታል፤ ዜናው ታላ...
የሁለቱ ንብረቶች መነሻ የሃራጅ ዋጋቸው ሃምሳ ሁለት ብር ነው። የሶስተኛውን ንብረት መነሻ ሳያካትት የቀረበው የሃራጅ ዋጋ እንደሚያሳየው ንብ ባንክ አቶ ዮናታን ዘንድ ቢያንስ መቶ ሚሊዮን የሚልቅ ገንዘብ እንዳለው ያሳያል። ራሱን የ...
The premier made the remark on the occasion of the First Extraordinary Session of the General Assembly of the Organization of Educational Coopera...
The Biden administration has informed Congress that Ethiopia is no longer engaging in violations of human rights, lifting a legal designation tha...
ፍርድ ቤቱ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር የተባሉ 20 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ማጣሪያ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቅዷል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ...
በአሜሪካዊያኖቹ የኦልቪራይት ወንድማማቾች ፈጠራ ለአለም የተበሰረው የአቭዬሽን እንዱስትሪ በአስገራሚ ፍጥነትና የሳይንሱ ምጥቀት ታግዞ ዛሬ ከድምፅ ፍጥነት በላቁ ፈጣን የውጊያ ተዋጊ ጄቶችን ጨምሮ ወደ ሰው አልባ አውሮፕላኖች የድሮን...
በቻይና የሚገኝ ሬጀንት የተባለ አንድ አለም አቀፍ አፓርታማ 20 ሺ ሰዎችን በጉያው አቅፎ ያኖራል ፡፡ ይህ ጉደኛ አፓርታማ ይህን ሁሉ ሰው በአንድ ህንጻ ውስጥ አቅፎ መያዙ ጉድ አሰኝቷል፡፡ የአንድ ትንሽ ከተማ ያህል ነዋሪ አንድ ...
"ይህ ዜና" ይላሉ የከነከናቸው። " ይህ ዜና ከሰበርም በላይ ነው" የግለሰብ ስም እያነሱ " ሰበር መረጃ" የሚሉ ክፍሎችን ገጾች ሙሉ በሙሉ መጎብኘታቸውን ያስታወቁ ክፍሎች እንዳሉት አንዳቸውም ይህ ዜና ዜና አላደረጉትም። "ይህ እ...
የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱ በመረጠው መንግሥት እንዲተዳደር ይነሳ የነበረው ጥያቄ፤ ከ50 ዓመታት በላይ በተደረገ ትግልና በተከፈለ ከፍተኛ መስዋዕትነት በሰኔ 2013 ምላሽ አግኝቷል። ምንም እንኳን ምርጫው አንዳንድ መሰናክሎች ቢያጋጥሙ...
እዚህ ላይ ከጎጃም በሚዋሰነው ወለጋ ውስጥ በሸኔ የሚፈጸመውን መፈጠርን የሚያስጠላ ግፍ መጥቀስ የግድ ይላል። ማንም ይሙት የሚገደለው ሁሉ አማራ፣ ገዳዩ ደግሞ ሸኔ ብቻ እንዲባል ለምን ተፈለገ? የሸኔ የፖለቲካ ፕሮግራምና ዓላማ ምን...
ዛሬም አልረፈደምና አዳነች አቤቤ ሻወርና ሽንት ቤት የሌለው ኮንዶሚኒየም በነፃ ሸልማ በአማራነቱ ልታዋርደው ነው ባላችሁበት አፋችሁ ለተወዳጁ ድምፃዊ ማረፊያ የሚሆን ለአማራነት ክብሩ የሚመጥን ቆንጆ ቤት አሜሪካ ላይ በመግዛት "ውር...
ይህንን ቃለምልልስ ያደረግነው ለበርካታ ዓመታት ለኢህአዴግ ሲሰራ ከነበረና በአሁኑ ወቅት ለከፍተኛ ትምህርት ውጪ አገር ከሚገኝ ኢትዮጵያዊ ጋር ነው፡፡ ለደኅንነት ሲባል ስሙን ከመጥቀስ ተቆጥበናል፡፡ ጎልጉል ፦ የጠ/ሚኒስትር...
አቶ ልደቱ አያሌው የፖለቲካ ህይወቱን አሀዱ ብሎ የጀመረው 1983ዓ.ም. ህወሃት/ኢህአዴግ አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ የከተማዋን ወጣቶች የማደራጀት ስራ ላይ ከተሰማሩ ወጣቶች አንዱ ሆኖ ነው። በዚያ ወቅት ወጣቱ ልደቱ ለወያኔ ...
በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት ታሪክ ግዙፍ ናት የተባለችው "ዓባይ ፪" መርከብ በዛሬው ዕለት በጅቡቲ የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት አቀባበል ተደርጎላታል። በስነ ስርዓቱ ላይ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አ...
According to reports, Arsenal have ‘verbally agreed personal terms’ with Ajax’s Jurrien Timber and West Ham United’s Declan Rice. The Gunners are...