Author: topzena1
"የትህነግን መጨረሻ ያየ ከመከላከያ ጋር አጉል አይላፋም፤ ከአገር መከላከያ ጋር መጣላት እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት እሳት መለኮስ ነው" በግዳጅ አፈሳጸም ህግና ደንብ አለን። ከመንግስት ግዳጅ እንቀበላለን ለህገመንግስቱ ተጠያቂ ነን...
በተለያዩ ወቅቶች የሰውን ልጅ ከእንስሳ በማሳነስ የተፈጸሙ ወንጀሎች ስለመኖራቸው መረጃዎች ይወጣሉ። በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚፈበረኩትና ሆን ተብለው እንዲሰራጩ የሚደረጉት የበሽታ መነሻዎች የክቡር ሰው ልጆችን ህይወት በሚዘገንን ሁኔታ...
ደቡብ አፍሪካ በርክታ ወንጀል፣ በተለይም በሙስና የሚፈልጉ ንግድ ከፍተው የሚሰማሩባት አገር በመሆኗ ስምምነቱ ከወዲሁ ስጋት መፍጠሩ ተሰምቷል። በቅርቡ ስምምነቱ ተግባራዊ የሚደረግባቸው ይኖራሉ ተብሏል። ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወ...
የጦር መሳሪያ በመያዝ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ...
አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ክስ በይፋ ማንሳቷን ማስታወቋን የሁለቱ አገሮች ግንኙነት መሻሻሉና ወደ አንድ ከፍተኛ ሊባል የሚችል ደረጃ ማደጉን እንደሚያመላክት ፎሪን ፖሊሲ ዘግቦ ነበር። "... ይ...
ራሱን "የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር" ሲል የሚጠራውና አሁን ድረስ " የመገንጠል ዓላማችንን አልተውንም" የሚለው ድርጅት በክህደት የኢትዮጵያ መከላከያን አርዶ የለኮሰው ጦርነት ከሁለት ዓመት በሁዋላ መቆሙ ይታወሳል። ጦርነቱ ...
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከሩሲያ የፌዴራል ማዕድን ኤጀንሲ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፤ የኒኩሌር ቴክኖሎጂ ልማት ስምምነት ውል ይፈጸማል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከሩሲያ የፌዴራል ማዕድን ኤ...
ፍርድ ቤቱ በደብረ ብርሃን ፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ተብለው በሽብር ወንጀል ከተጠረጠሩ ከ25 ግለሰቦች መካከል 21 ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ14 ቀን ጊዜ ፈቀደ። በመዝገቡ የተካተቱ ሌሎች አራት ...
አቶ ዮሐንስ ቧያለው በክልላቸው ምክር ቤት ፊት ስለ ማዳበሪያ አቅርቦት ዕጥረት አምርረው በተናገሩና "የክልሉ ገብርና ቢሮ ሥራ መሥራት ያልቻለ ደመወዝ በነጻ የሚበላ ነው" ብለው ባፌዙበት ማግስት በአማራ ክልል 400 ሺህ ኩንታል ማ...
217 ፍሬ አልባሳትን በ40 ሚሊየን 67 ሺህ 748 ብር የገዙት አመራር እና ሰራተኞች ላይ የሌብነት ክስ መመስረቱ ተሰማ። ዜናው መነጋገሪያ ሲሆን መረጃውን ይፋ ያደረገው የኤፍቢሲ ነው ነው። ነገሩ እንዲህ ነው . . . የሙስና ክ...
አቶ ዮሃንስ ቧ ያለው መከለላከያን አጠልሽተው ክልሉን ለቆ እንዲወጣ በጠየቁ ማግስት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና የፀጥታ መምርያ ኃላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በአካባቢው ምንም ዓይነት ጦርነት አለመ...
ሼፍ ማርኩስ ሳሙኤልሰን ውድ የዓለማችን የምግብ አዘጋጅ ባለሙያና በዓለም ዙሪያ የበርካታ ታዋቂ ሬስቶራንቶች ባለቤት ነው። ቀደም ሲል እናቱ ሳይሞቱበት ካሳሁን ጽጌ ይባል የነበረው ድንቅ ሙያተኛ ከእህቱ ጋር በጉዲፈቻ ወደ ስዊዲን ወ...
የአኙዋና ኑኤር ጎሳዎች ጊዜ እየጠበቀ የሚያገረሽ ግጭት ማንሳት ለማዳቸው ነው። የኑኤር አብላጫ ቁጥር ያለውና ከሱዳን እርስ በርስ ተፋላሚዎች ጋር ግንኙነት ያላቸው አመረሮችም ያሉበት በመሆኑ ብዙ ጊዜ የግጭቱ መነሻዎች እነሱ ናቸው።...
የአውሮፓ የህዋ ሳይንስ ድርጅት አዲስ ፕላኔት መገኘቱን በቅርቡ አስታውቋል። በአይነቱ ለየት ያለ ነው የተባለው ይህ ፕላኔት ከፀሀይ ስርዓት / Solar system / ውጭ ሲሆን፤ እጅግ ሞቃታማ እና አንፀባራቂ መሆኑም ተገልጿል።...
ዘመን የማይሽራቸው ውብ አገራዊ ይዘት ላይ የሚየጠነጥኑ ድንቅ ስራዎቿን ያበርከተችው፣ በፍቅርም ቢሆን ጥልቅ ሃሳብና ድንቅ ግጥም ያካተቱ ዘፈኖችን ያቀረብችው ጂጂ ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተሰጣት። ጂጂ "አልጠበኩትም፣...
ሩሲያ ከስንዴ አቅርቦት ስምምነት መውጣቷን ተከትሎ በአለም ዓቀፉ ገበያ የስንዴ ዋጋ ማሻቀቡ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ በጥቁር ባህር በኩል የዩክሬን የጥራጥሬ ምርቶች ለዓለም ገበያ እንዲቀርብ የተደረሰው ሥምምነት ‘አፈጻጸሙ ጉድለት አለበት...