Author: topzena1
የአገሪቱ ችግሮች ምንጭ የሆነው ህገመንግስት መፍትሄ ሊሰጠው እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር ስዩም መስፍን ማስረጃና ጥናት አጣቀሰው አስታወቁ። በጉዳዩ ላይ ሶስት የልዩነት ዕይታዎች ቢኖሩም አብዛኛው ሕዝብ ፍላጎቱ ግን የ...
የቀድሞው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ በ15 ተከሳሾች ላይ ከ348 ሚሊዮን ብር በላይ ህገ-ወጥ ግዥ በመፈፀም በሙስና ወንጀል እና በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ በኢፌዲ...
ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉን መሠረት አድርጎ ሲፈቅድ መሆኑንም ዛሬ ግንቦት 5/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታው...
በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን በቋሪት ወረዳ ወይበኝ ቀበሌ ልዩ ቦታው በተለምዶ አነሳት እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ በባህሉ በወጉ መሰረት ልጃችንን ለልጃችሁ ተባብለው ሙሽሪትና ሙሽራው ሊጣመሩ የሙሽራው ቤተሰብና የሙሽሪት ቤተሰብ በ...
Jilli Pirezidaantii Mootummaa naannoo Oromiyaa Obbo Shimallis Abdiisaan durfamu ijaarsa pirojektii Ikkoo turizimii Dandii Wancii daawwateera.Ijaa...
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል በጊዜያዊነት ያቆሙትን ሰብዓዊ ርዳታ ለማስጀመርና ተጠያቂነትን ለማስፈን የምርመራ ስራ ተጀምሯል - ኮሚሽኑ አሜሪካ ተራድኦ ድርጅት እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በ...
Sudan’s Armed Forces and Rapid Support Forces sign agreement intended to lay groundwork for humanitarian assistance in Sudan, say US officials CN...
ሀገር ፈተና ውስጥ ሳለች ብርቱ ክንዶቻቸውን ጋሻ አድርገው ሀገር እና ሕዝብን ከውርደት ታድገዋል፡፡ እንደ አባቶቻቸው ክተት ሲባሉ ከትተው ግንባራቸውን ለአሩር፣ ደረታቸውን ለጦር እግሮቻቸውን ለጠጠር ሰጥተው ታሪክ እና ሀገርን አስጠ...
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች ሳያሟሉ ተመርተው እየቀረቡ ያሉ ምርቶችን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳስቧል፡፡ የምርት ዓይነቶች እና ብራን...
ከአማራ ፖለቲካ Ethio 360 እና መሰል አወናባጅ የፖለቲካ ጨዋዎችን ማራገፍ ያስፈልጋል። እነዚህ ሰዎች የአማራ ህዝብ ስትራቴጂክ ጥያቄዎች እንዳይደመጡ እና በደራሽ አጀንዳዎች ብቻ ተወስኖ ሲራኮት እንዲውል ሆነ ብለው የሚሰሩ የጠ...
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቀደሞ ፕሬዚዳንት ጫላ ዋታን (ዶ/ር) ጨምሮ 15 ተከሳሾች ላይ ከ195 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙ...
በሕግ ወጥ መልኩ በዘመን ትህነግ በየክልሉ ተቋቁመው የነበሩና ልዩ ኃይሎች ፈርሰው ወደ መከላከያ ወይም ፖሊስ እንዲገቡ በተወሰነው መሠረት የቴዎድሮስ ክፍለ ጦር ጥሪውን ተቀበሎ ወደ ካምፕ ገብቷል። መንግሥት ያቀረበውን የልዩ ኃይል ...
በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጉራባች ወረዳዎች በጥፋት ሃይሎች ታግቶ የቆየ 7250 ኩንታል እሕል በቀጠናው የሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ባደረገው ዘመቻ በማሥለቀቅ ለባለንብረቶች ገቢ ተደርጓል ። ሻለቃ አማከል ባልቻ እንደ...
FAREWELL TO KETEMA YIFRU files on the ethiopian ministry of foreign affairs By Ayalew Mandefro | Ethiopian Review, February 1994 I...
በኬንያ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ህልፈት እና መጥፋት ምክንያት ከሆነው የእምነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ በአስከሬኖች ላይ በተደረገ ምርመራ የአንዳንዶች የውስጥ አካል መጥፋቱ ተነገረ። የእምነቱ ተ...
ረዳት ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸውና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርበዋል። ከጅቡቲ ተላልፎ ተሰጠ የሚለው ዜና ሃሰት እንደሆነ የተለያዩ የአክቲቪስት ሚዲያዎችና ማህበራዊ ገጾች ቢገልጹ...