Author: topzena1
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ህፃን ሳሙኤል ዩሃንስ ይዘው በመሰወር 10 ሚሊዩን ብር ሲጠይቁ በነበሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ በፈፀሙ...
ሴኔጋላዊቷ ሴት ቪቪያን ዲዬ የአለም ዋንጫ ገዳሟ ሴት ተሰኝታለች። ይህች ሴኔጋላዊት ከቀናት በፊት ትልቅ ግምት የተሰጣት አርጀንቲናን ማሸነፍ የቻለችው የሳውዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኸርቬ ሬናርድ ባለቤት ናት። በአለም ዋን...
ፈይሳ ሌሊሳ ሸኔን በመቃወሙ የመንግስት መዋቅር ውስጥ ያሉ ወገኖች እንደሚያስፈራሩት ይፋ ተናገረ " ዜናው አስደንጋጭ ነው። ሃጫሉም በተመሳሳይ ማስፈራራት ደርሶበት ነበር። ጀግናውና ጭቆናን ዓለም አደባባይ በቢሊዮን ህዝብ ፊት ገሃድ...
ፊቤላ ከነገ ጀምሮ በ8ተኛ ዙር ከ12.5 ሚሊዮን ሊትር በላይ የፖልም፣ እንዲሁም 7.5 ሚሊዮን ሊትር የሱፍ ምግብ ዘይት ለተጠቃሚዎች ማሠራጨት ይጀምራል። ይሁንና ደንበኞች የተሠጣቸውን ኮታ በትራንስፖርትና በሌሎች ምክንያቶች በ...
በናይሮቢው የሰላም ስምምነት ሰነድ ላይ ፊርማቸውን ያኖሩት የትግራይ ኃይሎች አዛዥ ጄነራል ታደሰ ወረደ በናይሮቢው ስምምነት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ባለፉት ቀናት ለኃይሎቻቸው ኦረንቴሽን ሲሰጥ እንደነበር እና ይኸው ኦረንቴሽን በቀጣይ ...
ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰአት በምድብ አራት ሜክሲኮ ከፖላንድ የሚያደርጉትን ጨምሮ ሰባት የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚያስተናግደው 974 ስቴድየምን አለማድነቅ አይቻልም። ኳታር ለዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ካሰናዳቻቸው ስምንት ስታዲየሞች ሰባቱ ...
የሳውዲው ንጉሥ ሰልማን ብሔራዊ ቡድናቸው ሃያሏን የእግር ኳስ አገር አርጀንቲናን 2 ለ 1 መርታቷን ምክንያት አድርገው የነገው ዕለት የዕረፍት ቀን እንዲሆን አወጁ። ሳውዲ አረቢያ አርጀንቲና ላይ የተቀዳጀቸውን ድል ተከትሎ የነገው ...
በነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች ያቀረቡት የሕገ መንግስታዊ ትርጉም ጥያቄዎች ከፌደራል የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዬ መልስ ባለመቅረቡ ምክንያት ለ5ኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል። ተለ...
ትህዴን / ደህሚት መነሻው ኤርትራ ሲሆን በቅርቡ ዳግም ራሱን ማደራጀቱ ተሰምቶ ነበር ራሱን የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የሚለውና የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግን በትጥቅ ትግል ሲታገል ቆይቶ ጥበመንጃውን ማውረዱ...
ምክር ቤቱ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር ዕይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሀገር መከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ጨምሮ በሌሎች ...
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት መገባደድን ተከትሎ የእንግሊዝ፣ የካናዳ እና የአሜሪካ መንግስታት በከፍተኛ ወታደራዊ ማዕረግ ጦራቸውን እንዲቀላቀል ሲጠይቁት እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በማለት ከበርካታ ጥቅማጥቅም ጋር የቀረበለትን የዜግነት ጥያቄ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ታጣቂ ኃይሎች በአንዳንድ ቦታዎች በአካል ተገናኝተው ሀሳብ እየተለዋወጡ መሆኑን የህወሓት ታጣቂዎች ዋና አዛዥ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ገለጹ። አዛዡ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "የተደረሰው የሰ...
መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት መሰረት በማድረግ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በተሟላ መልኩ እየተገበረ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ፡፡ አዎንታዊና ዘላቂ ሰላም የሚመነጨው ከውስጣዊ ...
የከተማው መሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ ከኩባንያዎች እና ከግለሰቦች የነጠቀውን 90 ሄክታር መሬት ፣ መሬት ባንክ ማስገባቱን ዛሬ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓም አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ በ...
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የሱዳን ጠቅላላ የደህንነት አገልግሎት በጋራ ለመስራት የሚስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ከሱዳን ጠቅላላ...
ጋኒም አል-ሙፍታህ ይባላል፤ የ20 ዓመት ዕድሜ ያለው ይህ የኳታር ዜጋ፣ Caudal Regression Syndrome (CDS) በተባለ ችግር ምክንያት ከወገብ በታች አካል የለውም። እናቱ ከመወለዱ በፊት ልጇ ችግሩ እንዳለበት ተነግሯ...