Author: topzena1
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ ወልቃይት የሰጡትን ማብራሪያ አንድ በአንድ ለቅሞ ኢትዮ ኢንሳይደር ያዘጋጀውን እንዳለ አቅርበነዋል። “ወልቃይትን በሚመለከት የሚነገሩ ሽረባዎች፣ ሴራዎች፣ conspiracies ብዙ እሰማለሁ። የኢ...
የኢትዮጵያ መንግስት ከሶማሌና ጅቡቲ ጋር በማንኛውም መልኩ ሁለገብ የሆነ የጸጥታ፣ ደህንነትና ሽብረተኛነትን አብሮ የመዋጋት፣ መረጃ የመቀያየርና ወንጀለኞችን አሳልፎ የመቀባበል ውል ካደረገ በሁዋላ ዛሬ ከኬንያ ጋር ተሰመሳሳይ ስምም...
አምባሳደር ሬድዋን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የድህነነት አማካሪ ከሆኑ በሁዋላ ከትህነግ ጋር ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት ለዲፕሎማቶችና ለሚዲያዎች፣ እንዲሁም በራሳቸው ቲወተር የሚገልጹበት መንገድ በዜጎች ዘነዳ ቀልብ የሚስቡ በሳል ፖለቲከኛ...
'የእሳት ቀለበት' የመጽሐፍ ርእስ ነው። ለንባብ ከበቃ ገና አንድ ወር 'ንኳ አልሞላውም። ከዋናው ርእስ ሥር 'የሕግ ማስከበር ዘመቻ ንፍቀ መዋዕል- ቅጽ 1' የሚል መግለጫ ታክሎበታል። የተዘጋጀው በቡድን ነው። ቡድኑ፤ የተለያየ ተ...
ሁለት አሜሪካዊያን 36 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ተከፈላቸውሁለቱ ዜጎች በማልኮም ኤክስ ግድያ ተጠርጥረው ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በእስር ላይ ቆይተዋል ግለሰቦቹ ከታሰሩ ከ56 ዓመት በኋላ የታሰራችሁት በስህተት ነው በሚል ምህረት ተደር...
መግቢያ የመሰረተ ልማት መኖር ለአንድ ሀገር ሕዝብ የተሻለ ኑሮ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ መሰረተ ልማት የመገንባት ሥራ ሀገራት ትኩረት ሰጥተው የሚሰሩት ሥራ ነው፡፡ በሀገራችንም ለዘመናት አቅም በፈቀደ መጠን መሰረተ ልማትን ለማስፋፋት ...
የአውሮፓ ሕብረት በግጭቱ የተጎዳውን የጤና እና የትምህርት ዘርፍ መልሶ ለመገንባት የሚውል የ38 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አደረገ:: የመልሶ ግንባታው በጤና ዘርፍ በጤና ሚኒስቴር እና በዩኒሴፍ ትብብር እንዲሁም በትምህርት ዘርፍ ፕላን ኢ...
በትላንትናው ዕለት ቱሉዲሚቱ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ውስጥ ከባለቤቱ ጋር በነበረው ግጭት ምክንያት ባለቤቱን ገድሎ ሊያመልጥ የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ሴቶች እና ህጻናት ቢሮ የስርዓተ ጾታ ...
- ፋብሪካው በ2015 በጀት ዓመትም የተጣራ 265 ሚሊዮን ብር ለማግኘት ማቀዱንም አስታውቋል አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በ2014 በጀት ዓመት ያከናወነውን ተግባራት ግምገማና የ2015 ዓ.ም የእቅድ ትውው...
በሰሜን ኢትዮጵያ በተደረገው ጦርነት የተነሳ በርካቶች ላይ የደረሰውን የሥነልቦና ጉዳት ለማከም ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅትና ጥረት ማድረግ ይገባል ሲሉ የሥነ አዕምሮ ሐኪሙ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። የሥነ አዕምሮ ሐኪምና የ...
አዲስ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እንገጥመላችኋለን በማለት ህገ ወጥ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ይዘው የተገኙ ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ጥቅምት 30 ቀን 201...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ፓርቲዉ በመግለጫዉ ካነሳቸዉ ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡- ፩. በሰላም ሥምምነቱ በተቀመጠው አግባብ የሽብር ቡድኑ ትጥቁን እንዲፈታ መንግስት በሙሉ አቅሙ እና ...
... አንዳንድ ወገኖች ደግሞ በተለይም የሚዲያ ባለቤቶች፤ሆን ብለው ለመረበሽና አጀንዳውን የገቢ ማስገኛ አድርገው ለመጠቀም ሲውተረተሩ እየታዘብን ነው፡፡ ገራሚው ነገር እነዚህ ባለሚዲያዎች፤ የዚህ አጀንዳ ዋነኛ ጠበቃ መስለው ለመታ...
አቶ ሲሳይ ቶላ የመረጃ ደህንነት ምክትል ዳይሬክተር ከሶማሊያ የብሄራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጋር ከሳምንት በፊት በሞቃዲሾ ተገናኝተው አብረው ሽብረተኛነትን ለመዋጋት ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል። የኤፍ ቢ አይ (USA,FBI) የአ...
በሁለቱ ሀገራት መሀከል ያለው አለመግባባት ግሪክንም ቱርክንም ኔቶንም አይጠቅምም ብሎዋል በግሪክ የአሜሪካ አምባሳደር Ambassador Tsunis በሁለቱ ሀገራት መሀል ያለው አለመግባባት በዲፕሎማሲያዊ ውይይት ይፈታል የሚል ተስፋ ...