Category: News
አሸባሪው ህወሓት በተደጋጋሚ የተሰጠውን እድል ተጠቅሞ የሰላም አማራጭን የማይዝ ከሆነ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ችግሩን የሚፈታ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን ሲሉ የኢፌዴሪ ጦርኃይሎች ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። ...
በጁባላንድ ክልል የሰላም ሁኔታ እና በኢትዮጵያና ሶማሊያ አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች በፀጥታ ጉዳይ አብሮ ለመሥራት ውይይት ተካሄደ። የጁባላንድ ክልል ፕሬዝዳንት፣ የሴክተር 3 አዛዥ፣ የሴክተር 6 አዛዥ፣ የ5ኛ ሞተራይዝድ ዋና አዛዥ...
ሩሲያ ላይ እንዲጸና የፀጥታው ምክር ቤት የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ሩሲያ ድምጽን በድምጽ በመሻር መብቷን በመጠቀም ውድቅ አድርጋለች። ሩሲያ በዩክሬን ላይ "ወረራ አካሂዳለች" በሚል ለማውገዝ የቀረበውን የውሳኔ ሐሳብ ሩሲያ ውድቅ ስ...
ሊነበብ የሚገባው መፅሐፍ ‹‹ኃይሌ ፊዳና እና የግሌ ትዝታ›› (እ.ብ.ይ.) በምዕራባውያኑ የአብዮት ታሪክ ዋነኛው ተጠቃሽና ለጀርመን፣ ለጣሊያንና ለአውስትራሊያ አብዮት መነሻና አቀጣጣይ የሆነው፤ እንዲሁም ለአውሮፓውያኑ የመጀመሪያ ...
በአገሪቱ በተከሰተው ድርቅ አፋጣኝ ምላሽ ለሚሹ ወገኖች ሁሉም አቅሙ የፈቀደውን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትጥሪ አቅርበዋል። “ድርቅ በተፈጥሮ ቢመጣም ርሃብ ግን የሥንፍናችን ...
ለስዊዲንና ፊላንድ የሰሜን ቃል ኪዳን አገሮች ህብረትን እንዳይቀላቀሉ ሩሲያ አስጠነቀቀች ጆ ባይደን ግን " የእኛ ሃይሎች በዩክሬን ውስጥ ከሩሲያ ጋር ግጭት ውስጥ አይደሉም። አይገቡበትም " የሚል ዜና ነው ያሰሙት። " ሰራዊታችን ...
ከእኛ ጋር ሆኖ የሚዋጋ ማንንም አላየንም። ብቻችንን ነው እየተዋደቅን ያለነው። ብቻችንን ነን። ብቻችንን ከወራሪው ጋር ተጋፍጠናል። የዓለም ጉልበተኞች ከሩቅ ሆነው እያዩን ነው" ይህ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቃል ነው። ፕሬዚዳንቱ ስለ ...
“እንደሚደግፉን ነበር ቃል ሲገቡልን የነበሩት፤ ሆኖም ሞትን እንድንጋፈጥ ብቻችንን ትተውናልብቻችንን አጋፍጠውናል። አገራችንን ለመጠበቅ በብቸኝነት እየተዋጋን ያለነውም እኛው ብቻ ነን” ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ ኮማንዶዎች ሊይዟቸው እንደሚ...
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ይህን የተናገሩት በኖርዌይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ህንሪክ ቱን የተመራውን ልዑክ ባነጋገሩበት ወቅት ነው። የአሸባሪው ህወሓት ቡድንን ከወንጀል ተጠያቂነት ነጻ ማድረግ ግጭቱን በሠላም ለ...
የሳተላይት መረጃዎችን የተደገፉና ከሩሲያ ወታደራዊ ክፍል ጋር መረጃ የተለዋወጡ ሚዲያዎች በአንድ ድምጽ እደዘገቡት (ከስር ያለውን ምስሉን በመለጠፍ ) ሩሲያ ከስፔስ የዩክሬንን ተጨማሪ የወታደራዊና የደህንነት ቀጠናዎችን አውድማለች።...
የአማራ ክልል መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጠ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ተቋማትን ለሚመሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡ በዚህ ሹመት ከ...
"ዓለም ሁሉ ከዩከሬን ጋር በጸሎት አብሮ ነው" ሲሉ ጆ ባይደን ሰማያዊ መፍትሄ የተመኙለት የዩክሬን ቀውስ ወደ ጦረነት ሲቀየር ቅድሚያ የተደረገው የዩክሬንን የአየር ጥቃት መከላከል አቅም አልባ ማድረግ ነበር። የፎክስ ቲቪ ወኮል ከ...
- በዩክሬን ለጡረተኞች ወታደሮች መሳሪያ እየታደለ ነው - የሩሲያ ሜካናይዝድ ሃይል በቤላሩስ በኩል ወደ ዩክሬን እየገባ ነው - ዩክሬን ዜጎቿ የአገሪቱን ሉዓላዊነት ለማስከበር ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ተላለፈ - ሞልዶዛና ሊትናው...
በሩስያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች በዩክሬን ድንበር አካባቢ ከ100 ሺህ በላይ ወታደሮቿን ማስፈሯ የሚነገረው ሩስያ ላይ ዩናይትድ ስቴትስና የአውሮጳ ኅብረት ጠንከር ያሉ ማዕቀቦችን ጥለዋል። የሞስኮን እንቅስቃሴ ዩክሬንን የመወረር የመጀ...
ማስጠንቀቂያ የሰጣቸው ሬዲዮ ብሮድካስት ባለፈቃዶችም ፣ ሟርሴ መልቲሚዲያ ኃ.የተ.የግ.ማ.(ጄ ሬዲዮ ጣቢያ 106.7 ) ፣ አዲስ ኦንላይን የግንኙነትና የግብይት ሥራ ኃ.የተ.የግ.ማ.(ሀበሻ ኤፍ.ኤም. ሬዲዮ 98.7) ፣ትርታ ትሬዲን...