Category: News
በሃገሪቱ ከአስተዳደር ወሰን እና ከማንነት ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመርመር እና የመፍትሄ ሀሳብ ለማቅረብ ከሶስት አመት በፊት የተቋቋው ኮሚሽኑ ተግባሩ እንዳበቃ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተነግሮታል፡፡ መንግ...
ከተመሰረት ሶስት ዓመት ያልሞላው ብልጽግና " እሳት ውስጥ ያላች ነፍስ" ሲሉ የሚጠሩት በርካቶች ናቸው። ሕዝብና በኢህአዴግ ውስጥ የተነሳው የለውጥ ሃይል በአንድነት ለውጥ በተቀዳጁ ማግስት ለውጡን የሚመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ያሰሙት...
ንጉሥ ሱልጣን ቢን ዛይድ የነገ ዙፋን ተረካቢ ልጃቸውን አቀማጥለው አንደላቀው አውሮፓ ለትምህርት አላኩትም የልጅነት ግዜውን ሞሮኮ በትምህርት እንዲያሳልፍ ስሙን ቀይረው የንጉስ ልጅ መሆኑ እንዳይታወቅ ሸሽገው እንደማንኛውም ተማሪ የ...
አንድ ሊትር ዘይት : የመሸጫ ዋጋ የበላይነህ ክንዴ ፊቤላ ኢንዱስትያል ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዘይት በዝቅተኛ ዋጋ ለገበያ እያቀረበ ነው - የፋብሪካ የመሸጫ ዋጋ አንድ ሊትር ዘይት 82 ብር ከ15 ሳንቲም ነው፣ - መንግስት ያስቀመጠ...
በጉለሌ ክ/ከተማ አራት መጋዘን አለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት በተቋቋመው ግብረሃይል በቁጥጥር ስር ዋለ በዛሬው እለት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ስሙ ሙሉጌታ መናፈሻ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በህብረተሰቡ ጥቆማ በአራት መጋዘ...
9ኛው የኢትዮ- ጅቡቲ የመከላከያ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ስብሰባ በአዲስ አበባ የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ተካሂዷል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የጅቡቲ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢ...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከጦርነት በኋላ በጦርነቱ ወደ ተጎዱ አካባቢዎች ልዑካን በመላክ ቅኝት ማድረጉን ገልጧል፡፡ በአማራ ክልል ህገ ወጥ የጦር መሳርያ ሽያጭና ዝውውር የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል በጦርነት ወቅት ...
ከአዲስ አበባ ለህብረተሰቡ የሚውለውን የምግብ ዘይት በድብቅ ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ ህገወጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ በትናንትናው እለት ለሊቱን ከአዲስ አበባ ለህብረተሰቡ የሚውለውን የምግብ ዘይት በድብቅ ይዘው ለማሸሽ የሞከሩ ህገወጦችን...
በ1969 ዓ.ም ሶማሊያ ኢትዮጵያን ስትወርር፣ ከዘመቱት 300 ሺህ ሚሊሺያዎች አንዱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ እንዴት ተመለመሉ? ያኔ እድሜዎ ስንት ነበር?በወቅቱ ሶማሊያ በምስራቅ ኢትዮጵያ 700 ኪ. ሜትር፣ በምዕራብ 300 ኪ. ሜት...
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ጋር በመሆን ታላላቅ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊና ሀገራዊ ሁነቶች ያለምን የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁና የሀገራችን ገጽታ እንዲገነባ የበኩሉን ድ...
በሶማሌ ክልል የታሰበው ብጥብጥ ከየአቅጣጫው ሃይል የሚሰባሰብለት ሲሆን ዋና ዓላማው የመንግስትን ሃይል ወደ ምስራቅና ወደ ምዕራብ ምስራቅ በመጎተት በወልቃይት ሰፊ ጥቃት ማድረግ ነው የሶማሌ ክልል አንጻራዊ ሰላም ያላበት በመሆኑ ይ...
በሲዳማ ክልል ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ 384 አመራር አካላት ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔ መሰጠቱን በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፖለቲካዊ ውሳኔ ከተላለፈባቸው መካከል 146 ከአመራርነት እንዲነሱ ሲደረግ፤...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ የነበሩት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ በቀድሞው አጠራር በጎንደር ክፍለ ሀገር በደብረታቦር አውራጃ ልዩ ሥሟ ማር ምድር በመባል በመትታወቅ ቀበሌ ከአባታቸው ከብላታ ፈ...
በእነ ጄነራል ታደሰ ወረደ እና ሌ/ጀነራል ጻድቃን ገ/ተንሳይ የክስ መዝገብ ስር የተከሰሱ የህውሐት ወታደራዊ ቡድን አመራሮችና አባላት በዐቃቤ ህግ ክስ ላይ ባለ 43 ገፅ የክስ መቃወሚያ በጽሁፍ ለችሎቱ አቅርበዋል። ክስ ከቀረበባቸ...
ለአሸባሪው ትህነግ ሊተላለፍ እንደነበር የተጠረጠረ ከ3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ በአፋር ክልል ሎግያ ከተማ መያዙን የሠመራ-ሎግያ ከተማ አስተዳደር ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያ ኃላፊው ኮማንደር ቢልኢ አህመድ ዛሬ እንደገለ...