Category: News
ኤርትራን በብቸኝነት እየመሩ ያሉት ኢሳያስ አፉወርቂ ከአማራ ክልል ጦርነት ጀርባ እንዳሉና በተቀነባበረ ዝግጅት እንደሚመሩት መረጃ ያላቸው አመለከቱ። ምንም እንኳን ውስጥ ውስጡን ጉዳዩ ቢሰማም ዜናውን የነገሩን እንዳሉት መንግስት ከ...
መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ካለው መራር ጥላቻ በመነሳት የሰራችው 7 ታላላቅ ታሪካዊ ጥፋቶች!! ሩታ አለሙ - ነጻ አስተያየት በ26/01/2019 የታተመ 1. የኤርትራ መገንጠል አቶ መለስ ዜናዊ 21 ዓመት መዝለቅ በቻለዉ ያስ...
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር "ገና አልተጀመረም" ሲሉ በጋዛ ፍርስራሽ በታጅበው ፊልም ስር ሲናገሩ ላደመጠና የሆነውን ለተመልከተ " እስራኤል ጦርነቱ ተጀመረ የምትለው ምን ሲሆን ነው?" ለማለት ይገደዳል። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስ...
ሃፍረት፣ እውነት ገሃድ የወጣበት የተበዳይ ምስክርነት https://www.youtube.com/watch?v=wdtzW4cEBU0&t=142s
"አቋጥሬ አይጫረሰ ነው" አሉ አንድ አዛውንት መላው እንደጠፋቸው በመግለጽ። "አቋጥሬ ምንድን ነው?" ሲባሉ፣ በአጭሩ ደምን መበቀለ ወይም ነብስን በነብስ ማካካስ የሚባለው የቆየ ልማድ ነው። "ጎበዝ ተጫረሰ" ያሉት የጎጃም ብቸና ከ...
... መሳሪያዎቹ በሕገወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ሲሆን ከኢትዮቴሌኮምም ይሁን ከሳፋሪኮም ምንም እውቅና የሌላቸው ነገር ግን ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ የስልክ ጥሪዎችን ኢትዮ ቴሌኮም ወይም ሳፋሪኮም በዘረጋው ኔትወ...
በአሜሪካና በተለያዩ አገራት የሚገኙ ስደተኛ ፖለቲከኞች ብልጽግናን በመተካት አራት ኪሎ ለመግባት አሜሪካንን እያባበሉ መሆኑ ተሰማ። እንደ ዜናው ከሆነ አቶ ለማ መገርሳ፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና የትህነግ የአሜሪካ ህዋስ አሉበት። ስ...
ባለፉት ሁለት የጦርነት ዓመታት ኢትዮጵያ ላይ የሚያሴሩ፣ ራሳቸውን ሸጠው ኢትዮጵያን የሚያደሙና የቀጠራቸውን አገር ፍላጎት ለማሳካት ውል ገብተው በጋዜጠኛነት ስም ፕሮፓጋንዳ የሚያሰራጩ "ልጆቿን" በገሃድ አይታለች። ዓለም "ታላላቅ"...
“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” ሲል የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክ...
“እሳቸው ይሄንን ነገር ሰምተውታል ብዬ አላስብም። ከሰሙ እንደሚያስቆሙት እርግጠኛ ነኝ” ከአምስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ከፊል ስፍራ ተቆርሶ ለግብርና ኢንቨስተሮች መሰጠቱ ያስቆጣቸው ሦ...
በማራቶን ከሁለት ደቂቃ በላይ ማሻሻል እጅግ የሚደነቅና ያልተለመደ ነው። ባለሙያዎቹ ወይም አሰልጣኞቹ የሮጠችበትን ፍጥነት በሰዓትና ርቀት ከፋፍለው ቢያቀርቡት ምን አልባትም ወንዶችን የሚገዳደር ፍጥነት ተጠቅማ ሮጣለች። የኢትዮጵያ ...
Facebook Twitter Messenger Linkedin Pinterest "ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክልል አስተማማኝ ሰላም ያለው እዚህ ነው። ለሰራተኞች እንደ ቤተሰብ ዝግጅት አድርገናል። ኑ" ሲሉ የተሰሙት አምስት ...
"ጎንደር ከተማን ሙሉ በሙሉ ይዘናታል" ሲሉ ስማቸው እንዳይገለጽ ጠይቀው ለጀርመን ድምጽ መረጃ በሰጡ የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ ቃል አቀባይ አየር ማረፊያውን ሆን ብለው እንዳልያዙ አመልክተዋል። እሳቸው ተናገሩ የተባለው በጀርመን ...
የሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ (ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ) የሚለው የቆየ ተረት ልብን የሚያደማ ኩነትን ማሳያ ነው። እቺ መከረኛ ሚስት ባልዋ በእናቷ ልጅ ወንድሟ ተገደለ። ሟች ባል፣ ገዳይ ወንድም ... ኢህአፓ "ሃይማኖት ...
በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው ጦርነት በሰላማዊ መንገድ የሚቋጭበት አግባብ ተስፋ ሰጪ ደረጃ መድረሱ ተሰማ። የኢትዮ12 የዜና አቀባዮች እንዳሉት ሰላም ወደድ የሆኑ ዜጎች ችግሩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እያደረጉ ያለው ጥረት ውጤታም...
"ሶስት ልጆቼን ካጣሁ እኔ ምን አለኝ" ብለው ራሳቸውን በገመድ አንቀው ገደሉ፤ ዛሬም በውጭ አገር ተቀምጠው እናቶቻቸውን በእንግድነት እየጋበዙ የሚምነሸነሹ፣ አገሪቱን በጦርነት እየማገዱ ነው፤ ይህ ትምህርት ሆኖ እንድናስብ ካልደረገ...