Category: News
" ትህነጎች ቢያይዋቸው ቢያዩዋቸው ሁሉም አንድ ናቸው" የሚለው የትህነግ አፍቃሪዎች ዜማ መልኩን እየቀየረ ከሄደ ቆቷል። በተለይም ከለውጡ በሁዋላ ባይሰፋም የአመለካከትና የአሰላለፍ ልዩነት መታየት ጀመሮ እንደነበር ብልጭ ድርግም የ...
ዛሬ በተከበረው 119 የአገር መከላከያ ሰራዊት ቀን ላይ "ወረን አናውቅም፣ ወደፊትም ማንንም አንወርም" ሲሉ የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ተናገሩ። ዋና አዛዡ ይህን ያሉት ሰሞኑን ኢትዮጵያ ይፋ የባህር በር አስ...
“ዐጼ ምኒልክ የጦር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ያቋቋሙበት ቀን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ኾኖ እንዲከበር ተደርጓል” ሲሉ በዓሉ 119 ዓመታትን ወደሁዋላ ሄዶ በዓሉን ማክበር የተፈለገበትን ምክንያት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አስታወ...
- መንግስት ፕሮፌሰር ገቢሳን "እንኳን ደስ አለዎት" ሲል ክብር እንደተሰማው አስታውቋል፤ ድንቁ ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኢጄታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን መቀበላቸው ለአገር ...
በኦሮሚያ ክልል እስከ መስከረም መጨረሻ ድረስ ከአንድ ነጥብ ሶስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች መፈናቀላቸውን CDCB (Center For Development &Capacity Building ) ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። የቡሳ ጎኖፋን ...
በአማራ ክልል ያለው የትጥቅ ትግል መሬት ነክሶ ባህር ዳርን ለመቆጣጠር በሚያስችለው አቅም ላይ እንደሚገኝ በተነገረ ማግስት ባህርዳርን ጨምሮ በጎንደርና ደሴ የሰዓት እላፊ ገደቡ መሻሻሉን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታው...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መደበኛ የብዙኃን መገናኛዎችን ጨምሮ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እየተበራከቱ መጥተዋል። የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ አዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ ከዋለ ሦስት ዓ...
- ኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎቷን ስታውጅ በበቂ ቅድመ ሆኔታና የህዳሴን ግድብ ከቋጨች በሁዋላ መሆኑ ለሌሎች አሉባልታዎች መልስ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በሁዋላ ዳግም ትንሳዔ የተነሳው የኢትዮጵያ አየ...
“ይህ ከእናንተ የምንወስደው ገንዘብ ለትግል ይውላል” ብለው አጋቾቹ ለታገቱት አቶ ደቻሳ ነግረዋቸዋል። “አንዳንድ ጊዜ ልክ እንደ ጓደኛቸው ያዋሩኛል። ዓላማችን ይህ ነው፣ ያ ነው እያሉ ነግረው ለሕዝብ ነጻነት እንደሚታገሉም ያወራሉ...
ጋዛ 3 ሺህ 478 ሰዎች አጥታለች። 12 በላይ ቆስለዋል። በዌስት ባንክ 69 ሲሞቱ፣ 1300 ቆስለዋል። ከእስራኤል ወገን ደግሞ 1400 ሰዎች ሲሞቱ 3ሺህ 800 ያህል ቆስለዋል። መረጃውና አሃዙ በየደቂቃው፣ ሰዓቱና ቅጽበት ሁሉ ይ...
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት በይፋ እንደምትንቀሳቀስ ባሳወቀች ማግስት የአውዳል ግዛት ንቅናቄ በይፋ ጥሪ አቅርቧል። ሶማሌ ዳይጀስት እንደዘገበው ንቅናቄው ሁሉንም ወገን አሸናፊ የሚያደርግ የመግባቢያ ስምምነት እንዲደረግም ፍላጎት...
ኤርትራን በብቸኝነት እየመሩ ያሉት ኢሳያስ አፉወርቂ ከአማራ ክልል ጦርነት ጀርባ እንዳሉና በተቀነባበረ ዝግጅት እንደሚመሩት መረጃ ያላቸው አመለከቱ። ምንም እንኳን ውስጥ ውስጡን ጉዳዩ ቢሰማም ዜናውን የነገሩን እንዳሉት መንግስት ከ...
መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ካለው መራር ጥላቻ በመነሳት የሰራችው 7 ታላላቅ ታሪካዊ ጥፋቶች!! ሩታ አለሙ - ነጻ አስተያየት በ26/01/2019 የታተመ 1. የኤርትራ መገንጠል አቶ መለስ ዜናዊ 21 ዓመት መዝለቅ በቻለዉ ያስ...
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር "ገና አልተጀመረም" ሲሉ በጋዛ ፍርስራሽ በታጅበው ፊልም ስር ሲናገሩ ላደመጠና የሆነውን ለተመልከተ " እስራኤል ጦርነቱ ተጀመረ የምትለው ምን ሲሆን ነው?" ለማለት ይገደዳል። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስ...
ሃፍረት፣ እውነት ገሃድ የወጣበት የተበዳይ ምስክርነት https://www.youtube.com/watch?v=wdtzW4cEBU0&t=142s
"አቋጥሬ አይጫረሰ ነው" አሉ አንድ አዛውንት መላው እንደጠፋቸው በመግለጽ። "አቋጥሬ ምንድን ነው?" ሲባሉ፣ በአጭሩ ደምን መበቀለ ወይም ነብስን በነብስ ማካካስ የሚባለው የቆየ ልማድ ነው። "ጎበዝ ተጫረሰ" ያሉት የጎጃም ብቸና ከ...