Tag: law
መግቢያ በኢትዮጵያ የውርስ ህግ ሰው ህይወቱ ካለፈ በኋላ በህይወት ዘመኑ ያፈራቸው ንብረቶቹን ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲከፋፈል የሚያደርግበት ሁለት አይነት መንገዶች አሉ፡፡ እነሱም ያለኑዛዜ የሚደረግ ውርስ እና በኑዛዜ የሚደረግ ውርስ ...
ዐቃቤ ሕግ አነስተኛ የቴምብር ቀረጥ ለመክፈል በማሰብ ንብረት ከሸጠችበት ትክክለኛ ዋጋ አሳንሳ ገልጻለች ባላት ግለሰብ ላይ ክስ መስርቷል፡፡ ዐቃቤ ህግ ሲፈን አበራ ገመቹ የተባለችው የ27 ዓመት ወጣት የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥ...
በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ተከሳሽ አቡበክር ሱጋቶ እና የቅርብ ጓደኛዉ ቶፊቅ ከድር አብረዉ በጓደኝነት እየኖሩ ቆይተዉ ተከሳሽ መኖሪያ ቤት ስለሌለዉ በቤት ኪራይ መቸገሩን ያስተዋለዉ ጓደኛዉ ከቤተሰቡ ጋር በመኖሪያ ቤቱ በተወሰኑ ክፍ...
የወር ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል ቂም ተነሳስታ አሰሪዋን የገደለችው ግለሰብ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣች በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በቤት ሰራተ...
መሀመድ አህመድ የተባለው ኤርትራዊ በፈጸመው ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር ወንጀል በተመሰረተበት 3 ተደራራቢ ክሶች በ15 ዓመት ጽኑ እስራትና በ105 ሺ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጣ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላ...
ፖሊስ ተከሳሹን ፈልጎ እንዳጣ ቢናገርም ተከሳሹ ግን በድብቅ ችሎት እየገባ ክሱን አዳምጦ ይወጣ ነበር። አቢሲኒያ ባንክን የ6.1ሚሊዮን ብር አሳጥተዋል ተብለው በከባድ ሙስና ወንጀል ከተከሰሱ ከ 5 ተከሳሾች መካከል አንደኛ ተከሳሽ ...
በትናትናለው ዕለት በአዲስ አበባ እራሱን ከ 13 ፎቅ ወርውሮ የገደለው ዳኛ ከጎንደር ዩንቨርስቲ በህግ ትምህርት በማዕረግ የተመረቀ ነበር ። በ30ዎቹ እድሜ መጨረሻ የሚገኘው ባሌ ጎባ ተወልዶ ያደገው ዳኛ ትንሳኤ በላይነህ ከስድስት...
በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ማንጎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የ12 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛቸውን ገድለው በድብቅ ሊቀብሩ ሲሉ የተያዙ ባለትዳሮች በ25 ዓመት ጽኑ እስራት መቀጣታቸውን ፍትሕ ...
በቤንች ሸኮ ዞን ሸኮ ወረዳ ጀንጁቃ ቀበሌ ሐምሌ 13 ቀን 2013 ዓ.ም ከምሽቱ 2፤00 ሰዓት ላይ ጌታሁን የተባለ ግለሰብ ካልተያዙ ግብረአበሮቹ ጋር በመሆን ሶስት የግል ተበዳዩችን አንድ ቤት ውስጥ በማስገባት ቤቱን በላያቸው ላይ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ 4ሺ 35 ግራም የሚመዝን ኮኬይን የተባለ አደገኛ እፅ ይዞ የተገኘው ናይጀሪያዊ ዜጋ በፅኑ እስራት ...
ኢትዮጵያ ከ4 ሚሊየን 515 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርጓል በተባለው ሳሙኤል እጓላ ላይ ክስ መመስረቱን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወ...
በብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተርን ጨምሮ በአራት የአገልግሎቱ ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወን...
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ቤቶች ኃላፊ የሆነው አቶ ኢዶሳ ለሜሳ ጎቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ነው። የስራ ኃላፊው መኖሪያቸውን በወረዳው ያደረጉ አንድ ግለሰብን የግል መኖሪያ ቤት እን...
ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም የአንድን ግለሰብ ቤት ከባለቤቱ ዕውቅና ውጭ በ11.5 ሚሊዮን ብር የሸጡ የመሬት አስተዳደር እና ወሳኝ ኩነት ጽ/ቤት ሰራተኞችን ጨምሮ ሶስት ተከሳሾች ላይ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ በኢ.ፌ...
በህገ ወጥ መንገድ ከፍተኛ መሬት ለግለሰቦች እንዲሰጥ አድርገዋል የተባሉ ከ23 በላይ የመሬት ደላላዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ (የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ህዳር/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) በአዲስ አበባ እና በክልሎች ከተለያዩ አመራሮች፣ ባለሙያ...
ሌብነትን እንዲያመክን የተቋቋመው የፋይናንስ አገለግሎት ደህነንት ሃላፊ በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው መታሰራቸው ይፋ መሆኑን፣ ቀደም ሲል በብሄራዊ ደህንነት የሎጂስቲክ ዋና መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ላይ የተከፈተውን ክስ ተከትሎ በ...