Tag: law
ትህነግ ይከተል በነበረው "አበስብስ" የሚባል ለውጭ የተግኮረጀ ስልት በርካታ በስልጣን ላይ ያሉ ሃላፊዎች ከሌብነት የጸዱ እንዳልሆነ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። በተለይ ኦሮሚያ ላይ ሌብነት ገሃድ እንደሆነ ማሳያዎችም አሉ። ሰሞኑንን ይፋ...
በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ ከኮንደሚኒዬም ቤቶች ዕጣ ማጭበርበር ወንጀል ጋር ተያይዞ ክስ ባቀረበባቸው 11 ተከሳሾች ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክሮች ማሰማት...
በምስል የተደገፈ ጥቆማ ለEBC የደረሰ በማስመሰል ከውሀ አምራች ባለቤት 500 ሺ ብር ጉቦ የተቀበሉት በላቸው ጀቤሳ እና አለማየሁ ቂጥሶ በእስራት ተቀጡ የኢትዮጲያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኦሮምኛ ዝግጅት ክፍል ሀላፊ በላቸው ጀ...
በሀሰተኛ መታወቂያ የወጣ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን በመጠቀም ግብይት ሳይኖር ከ29 ሚሊዮን ብር በላይ ግብይት የፈፀሙ በማስመሰል ሀሰተኛ ደረሰኝ የሰጡ ሁለት ግለሰቦች እና በህገወጥ ተግባሩ ላይ የተሳተፈ ግለሰብ በእስራት መቀጣታቸው...
በዞኑ ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ ያልተገባ እንቅስቃሴ አድርገዋል የተባሉ 41 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ክልሉ አስታውቋል፡፡ የደቡብ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ከፖሊስ ጋር በመሆን ግብይት ሳይኖር ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ሀሰተኛ ደረሰኝ በማዘጋጀትና በመሸጥ ለግል ጥቅማቸው ባዋሉ ሶስ...
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ ህፃን ሳሙኤል ዩሃንስ ይዘው በመሰወር 10 ሚሊዩን ብር ሲጠይቁ በነበሩ ሶስት ግለሰቦች ላይ በፈፀሙ...
በነ ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች ያቀረቡት የሕገ መንግስታዊ ትርጉም ጥያቄዎች ከፌደራል የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዬ መልስ ባለመቅረቡ ምክንያት ለ5ኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል። ተለ...
ወንጀሎቹ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ እና ለህዝብ አገልግሎት እና ለተለያዩ መሰረተ ልማት መዋል የሚችሉ ሀብቶችን የሚቀሙ እንዲሁም የኢኮኖሚ ስርዓቱን የሚያዛቡ ናቸው፡፡ ከዚህ አንፃር በአለም ባንክና በተ.መ.ድ ...
ከኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን ጋር በመቀናጀት በጋምቤላ ከተማ በሰላማዊ ዜጎችና የጸጥታ አካላት ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽመዋል፤ በንብረት ላይም ጉዳት አድርሰዋል ተብለው ክስ የተመሰረተባቸው 9 ተከሳሾች የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ በ...
የፕሬስ መግለጫ በራይድ ታክሲ የትራንስፓርት አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያንና የከባድ ውንብድና ወንጀልን በተመለከተ የተጣሩ የምርመራ መዛግብትን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ በራይድና በሌሎች የትራንስፓርት አገልግሎት...
በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ስማርት ሳምሰንግ ጋላክሲ ሞባይሎችን እና የሞባይል ቻርጀሮችን በህገ-ወጥ መንገድ ወደ አገር ው...
መግቢያ የመሰረተ ልማት መኖር ለአንድ ሀገር ሕዝብ የተሻለ ኑሮ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ መሰረተ ልማት የመገንባት ሥራ ሀገራት ትኩረት ሰጥተው የሚሰሩት ሥራ ነው፡፡ በሀገራችንም ለዘመናት አቅም በፈቀደ መጠን መሰረተ ልማትን ለማስፋፋት ...
በትላንትናው ዕለት ቱሉዲሚቱ አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ውስጥ ከባለቤቱ ጋር በነበረው ግጭት ምክንያት ባለቤቱን ገድሎ ሊያመልጥ የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ሴቶች እና ህጻናት ቢሮ የስርዓተ ጾታ ...
ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ጉዳት አድርሰዋል በተባሉ 7 የቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ሰራተኞች ላይ ዐቃቤ ሕግ ክስ መሰረተ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐ...
በአዲስ አበባ የገዛ ቀጣሪዋን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል ወንጀል የተጠረጠረችውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። ወንጀሉ የተፈጸመው ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:45 ሰዓት ሲሆን÷ ቦታ...