Tag: OPINION
በላይ ባይሳ አዴፓ አዲስ አበባን አስመልክቶ በየካቲት 16/2011 ዓ.ም ያወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ የዓላማና የጭብጥ፤ የይዘትና የቅርፅ መሰረታዊ ችግር ያለበት በበረራ የተሰጠ መግለጫ ነው።ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ መብረር ደግሞ ለአደ...
ነጻ አስተያየት በበላይ ባይሳ – ጽሁፉ የጸሃፊው ብቻ አስተያየት ነው በስህተትም፣ በድፍረትም፣ ባለማወቅም ሆነ ሆን-ብሎ ጥፋት ያጠፋም ማንኛውም አካል ራሱን ይመልከት። ለበደለኛነቱም ይፀፀት። ላለ...
የአንድ ሉዓላዊ ሀገር መገለጫ ብሔራዊ ድንበር፣ ሰንደቅ አላማና መከላከያ ሰራዊት ናቸው፣ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ባላሰበው ሰዓትና ሁኔታ የወጋው ህወሓት ነው፣ ስለሆነም የህወሓት sympathizer ስለ ሉዓላዊነት የማውራት ሞ...
" ይገርማል" አሉ ልብ እያወቀ እንዲሉ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃና የደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን " ይገርማል " ያሉት ሰሞኑንን የተሰራጨውን ዜና በማስታወስ ነው። " አንዳንዶችም በለዘብተኛ አቋማቸው ከመሞት...
1) አልሞትኩም ለማለት በትግራይ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች የሽብር ድርጊት መፈጸም። ለድርጊቱ ሀላፊነት መውሰድ። 2) የውጭ አገር መገናኛ ብዙሀንን እና ማህበራዊ ትስስር አውታሮችን በመጠቀም "አሁንም አለን" የሚል የፕሮፓጋንዳ...
ትናንት ሕዝብን አወያይተው ካልወሰዱት ዛሬ ሕዝብን የማወያየት ጥያቄ እንዴት ትዝ አላቸው? የወልቃይት ጠገዴ-የራያ ማንነት ጥያቄ አሁንም ማወዛገቡን ቀጥሏል። ሰሞኑን ማህበራዊ ሚዲያውን ያጣበበው ይኸው የማንነት ጥያቄ ነው። ከጦርነቱ...
የፓለቲካ ርዕዮት የሚመነጨው ለሃገርና ለህዝብ እድገት ይበጃል ከሚል አስተሳሰብ ነው። ይህ አስተሳሰብ በማህበረሰቡ ውስጥ ከሚስተዋል ችግር ወይንም አዳጊ ፍላጎት አልያም ከሌላ ምክንያት ሊነሳ ይችላል። በመሆኑም አንድ ግለሰብ አልያም...
በዲጅታል ወያኔዎች ጫጫታ እውነት አትደበዝዝም ! "ከሰማይ በታች እኛን የሚያሸንፍ ምድራዊ ሃይል የለም" በሚል እብሪት ልባቸው ያበጠው ህወሃታዊያን የራሳቸው ና የህዝቡ የዘመናት አጋራቸውን የሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላትን የወለደችው...
ዛሬ ላይ ፍትህ " ለእገሌ የሚል" እና "እኔም እገሌ ነኝ" የሚሉ ጸረ ፍትህ መፈክሮች በስፋት መስማት ተለምዷል። ፍትህ አንገብጋቢና የህዝብ ሁሉ ምኞት ቢሆንም፣ በአብዛኛው ፍትህ ሲጠየቅ የሚሰማው በጎሳ፣ በዘር፣ በቡድን፣ በትስስር...
አርባ አምስት ደቂቃ በስደት የቆየሁት “ኢትዮ ልሳን ተጋሩ” በሚል ስያሜ በሚጠራ የፓልቶክ ውስጥ አገር ነው። እዚህ አገር የስራ ቋንቋው አማርኛ በመሆኑ ሾልኮ የገባ መረጃ የማግኘት ችግር የለበትም። በለብታ መረጃውን ሲያወርዱት በመ...
አክቲቪስቶች፣ የመንግስት አካላት እና የተቃዋሚ አካላት የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ከ1-3 ደረጃ የያዙበት ውጤት ምን ይነግረናል? ኢትዮጵያ ቼክ ከቀናት በፊት "በአንፃራዊነት የሀሰተኛ መረጃዎችን በብዛት ሲያሰራጩ የትኞቹን ተመልክተዋ...
አሸብር ኃይሉ በአለም ላይ የተለያዩ የመንግስት አወቃቀሮች መኖራቸው ይታወቃል። ከእነዚህም መካከል የፌደራላዊ ስርዓት አንዱ ነው ። እንደ ሌሎች የፖለቲካ ጭብጦች ሁሉ ፌደራሊዝም የሚለው ጭብጥ አንድ አይነት ምሁራንን የሚያስማማ ትር...
አዲሱ የዘይት ፋብሪካ መቶ ሚሊዮን ዶላር ወጪ ያስቀራል፤ እንዴት ቢባል የዘይት ኢምፖርትን በስልሳ በመቶ ስለሚያስቀር፤ በቀን 1.5 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ያመርታል፤ 30 በመቶ ዋጋ ቅናሽ ያደርጋል፤ መቶ ቶን የአትክልት ቅቤ ያመርታል...
ሰሞኑን በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት የተደረጉት ሰልፎች አጃኢብ ያሰኛሉ። (ግራ የሚያጋቡም አልጠፉም!) በተለይ በአንዳንድ ከተሞች የወጣው ህዝብ ህልቆ መሳፍርት የለውም። (...
በእውነቱ ተሰማከፔንሲልቫኒያ (አሜሪካ) የግዕዝ (ኦ ይቅርታ) የአማርኛ ፊደል ሶስትሀ፣ ሐ፣ ኅ ሁለትዐ፣ አሁለት 'ፀ'፣ 'ጸ' ይጠቀማል። በተጨማሪምግዕዝ፣ ካይብ፣ ሳልስ፣ ራብዕ፣ሀምስ ፣ ሳድስ እያለ በአንድ ፊደል የሚፈጥረውን ድም...
"ጉሮሮ" በቆላ ተንቤን የሚገኝ በሚገርም መልከኣ-ምድራዊ አቀማመጥ የታጀበ የአካባቢ ስያሜ ነው፡፡ በሁሉም ግንባሮች የሽንፈቱን ፅዋ የተጎነጨው የህወሃት ጁንታ የመቀሌን ከተማ ለቆ በሀገረ-ሰላም በኩል አብይ አዲ …ጉያ እና ጎሮሮ እ...