Month: March 2021
.በረሃብ አድማ ላይ ለበርካታ ቀናት መቆየታቸው የተነገረው እነ አቶ ጃዋር መሐመድ ከነገ ጀምሮ የረሃብ አድማቸውን ለማቆም መስማማታቸውን ጠበቆቻቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከነገ ጀምሮ የረሃብ አድማውን የሚያቋርጡት በላንድማርክ ሆስፒታል ...
... ኘሮጀክቱ የግብፅን ፍላጎት ለማሳካት በሰብአዊ ድጋፍ ስም የሚካሄድ ሴራ ሊሆንም ይችላል። ግብፅ ደግሞ ከኢትዮጵያ የተሻለች የአሜሪካ ስትራቴጂክ ወዳጅ መሆኗንም መርሳት አያስፈልግም። ሱዳንም በኢትዮጵያ ላይ የታቀደውን እቅድ ማ...
ኢዜማን ወክለው በአዲስ አበባ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሚወዳደሩት እጩዎች የታወቁ ሲሆን፤ ባልደራስ ከመኢአድና አብን ጋር በምርጫው እርስ በእርስ ላለመፎካከር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡በዘንድሮ ምርጫ ኢዜማን ወክለው በየወረዳው ለ...
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ከዘንድሮ አገራዊ ምርጫ ሙሉ ለሙሉ መውጣቱን ያረጋገጠ ሲሆን በእነ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው ኦነግ በበኩሉ፤ በቅርቡ ጠቅላላ ጉባኤ አድርጎ በምርጫው የመሳተፍ ፍላጎትና ዝግጁነት እንዳለው ለአዲስ ...
ዛሬ የዓለም ባንክ ያወጣው አጠር ያለ መግለጫ ወይም ዜና፣ ግብጽን በመፈንቅለ መንግስት እንዲመሩ የተፈቀደላቸው አልሲሲ ካርቱም ገብተው ያሰሙት ንግግርና ከሚዲያ ዘመቻው በሁዋላ ኢትዮጵያ ላይ ክንዱን ለማንሳት እየሰራ ያለው የጸጥታው...
JUBA – Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Eritrean President Isaias Afwerki have this morning arrived in the South Sudanese capital Juba for...
Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi warned Saturday against Ethiopia continuing to fill its Nile dam, on his first visit to Sudan since ...
ኢትዮጵያ እና ቻይና በጋራ ትብብር የተሰሩ ታላላቅ ፕሮጀክቶች ደህንነት ጥበቃን ለማጠናከር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ...
በለጠ ሞላ የአብን ሊቀመንበር የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሊቀመንበር በለጠ ሞላ በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ዙሪያ ከፍትኅ መጽሔት ጋር ያደረጉትን ቆይታ ለእናንተ በሚመጥን መልኩ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፤ መልካም ንባብ! ፍትሕ፡ አ...
“ፌስቡክ ላይ በመጻፍ፣ በመዋጋትና በማዋጋት ነጻነታችንን መጠበቅ አንችልም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰላም ሚኒስቴር የመጀመሪያ ዙር የበጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ስልጠና የወሰዱ ከ10 ...
👉ከትላንት ተምረን ነጋችንን ለማሳመር መደራጀት፣ መደማመጥናመሥራት አለብን፣ 👉ህወሓት በተፈጥሮው በድርድር በሽምግልና የማያምን፣ እስከ አሁንየገጠሙትን ችግሮች በሙሉ በጉልበት እየፈታ የመጣ፤ አሁንም ይህአመሉ መጥቶበት የገጠመውን የ...
በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 134 ባለሀብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሰማራት የቦታ ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ።የገበታ ለሀገር የልማት ፕሮጀክት አካል በሆነችው የጎርጎራ ከተማ የፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋይ...
ባለፉት 30 ዓመታት ወያኔ በአማራ ላይ ሲያካሂድ የኖረው የዘር ማጥፋት ከትግራይ ክልል በስተቀር ያልተሰማው ኢትዮጵያዊ አልነበረም። ከ30 ዓመታት በፊት የአማራ ሕዝብ የሚከላከልለት ኃይል ባጣ ጊዜ ትግሬን ነጻ ለማውጣት የተቋቋመው ...
I want to tell you about Tito Minniti. An Italian pilot during the Fascist invasion of Ethiopia. The short version of the story goes like t...
- TPLF media admits deception about Axum ‘massacre’ In a video footage, a man who claimed to be a father of #Monalisa told the world that she was...
በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶችን በመገምገም የመፍትሄ ሃሳብ እንዲያቀርብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተቋቋመው ኮሚቴ በግጭቱ ውስጥ የሱዳን እና የግብጽ ድጋፍ እንደነበረበት የኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ አ...