Month: March 2021
በስተመጨረሻ " መንግስት የለም" የሚለውን ትግል ተቀላቅለው የነበሩትና፣ ትህነግ ባስቀመጠው የትግል ስልት የማስተባበር ስራ ሲሰሩ እንደነበር በመግለጽ ክስና ወቀሳ ሲሰነዘርባቸው የነበሩት አቶ ልደቱ አያሌው በድንገት ከፖለቲካ በበቃ...
March 9, 2021Statement delivered under Any Other Business (AOB) Thank You Mr. Chairperson for giving me the floor to provide a briefing on the cu...
መግቢያምስክሮች በፍትህ ስርዓት ውስጥ ፍትሃዊ ውሳኔ ለመስጠት እና ፍትህ ለማስፈን የማይተካ ሚና አላቸው፡፡ምስክሮች በወንጀል ፍትህ ስርዓት ውስጥ የወንጀል ጥቆማ ከመስጠት ጀምሮ በምርመራ ሂደት መሳተፍ እና በችሎት ክርክር ምስክርነ...
ባለፈው ቅዳሜ የግብፁ ኘሬዝደንት አብዱልፈታ አል ሲሲ ለይፋዊ ጉብኝት ሱዳን መጓዛቸው ይታወሳል።ቆይታቸው በሁለት ምክኒያት እንዳሰቡት አልነበረም። ▪አንዱ፦ በሱዳን ወታደራዊው ክንፍ እና በሲቪል አስተዳደሩ ሃላፊዎች ያለው ልዩነት ነ...
"ከትግራይ ክልል ሁኔታ ጋር በተገናኘ የታሰሩ ተጠርጣሪዎች አያያዝ" በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባሰራጨው ጽሁፍ እንዳለው ከትግራይ ተማርከው ወደ አዲስ አበባ የመጡትንና በፍርድ ሂደት ላይ የሚገኙትን የቀድሞ የትህ...
በማካይድራ ለ229 ዜጎች ሞት፣ ለ10 ሴቶች መደፈር እና ለ285 የአካል ጉዳት መድረስ ቀጥታ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ የቀዳሚ ምርመራ መዝገብ መክፈቱን ገለጸ። ዐቃቤ ህግ ይህንን ያስረዳው ከ30...
Kenya voted against Ethiopia at the UN security council last week in connection with the situation in the northern part of Ethiopia. The Queen of...
በመርሃ ግብሩ ላይ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት በለውጥ የተገኘው ብልፅግና የሁሉም ኢትዮጵያዊ ፓርቲ መሆኑን አስረድተዋል። እጩዎቹ በግልፅ መስፈርት የተለዩ መሆኑን ያመላከቱት ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳ...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኒው ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም ስለትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን፥ በክልሉ ለሰብአዊ ድ...
ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ “የመደመር መንገድ” ብለው በሰየሙት መጽሐፍ የምረቃ መርኀ ግብር ላይ፣ ጽሑፋዊ ይዘቱን በተመለከተ ምልከታዬን እንዳቀርብ መድረክ አግኝቼ ነበር፡፡ በዕለቱ ለአቀራቤ የመጀመሪያ ርዕሰ ጉዳይ ያደረግኩት፣ ጠቅላይ ሚ...
ሀቀኛ ሱዳኖች ዛሬም ለግብፅና፤ ለተላላኪየሱዳን ጀነራሎች፤ አቋማቸውን አሳውቀዋል !.ትናንት ወደሱዳን የመጣው የግብፅ መንግሥት፣ በሱዳናዊያን፣ ግብዣ አይደለምየመጣው፤ በትንሽ ጀነራሎችና ሱዳንን በገንዘብ በሸጠችው የውጭ ጉዳይ ሚኒስ...
ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ብሎ የሚጠራው ቡድን አሁን ካለበት ዋሻ በመውጣት ወደ ሰላማዊ ውይይት ለመውጣት በውጭ አገር ባሉት አመራሮቹ በኩል ድርድር አንዲደረግ እየገፋ መሆኑ ተሰማ። አንድ ታዋቂ የአሜሪካ ...
From an ordinary American of Ethiopian heritage: - A.Workie Briye Retta - March 7, 2021 I believe the position your Administration is currently p...
ሰይድ መሀመድ አልመቃኒ ይባላል:: ሱዳናዊ ባለሀብትና የሱዳን ህዝቦች ዴሞራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርም ነው። ባለፈው አመት ትግራይ ክልል መጥቶ የትግራይንና የሱዳን ህዝብ የሚያስተሳስር ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ማህበራዊ ነገሮች በተመለከተ...
ህወሃት የአገራችንን ጉዞ ወደኋላ የጎተቱ ግዙፍ ስህተቶች ፈጽሟል ብዬ አምናለሁ፡፡ በእኔ እምነት ከእነዚህ ስህተቶች የምንማረው ነገር አይጠፋም፤ ስለስህተቶቹ አፍታትተን ብንናገር ደግሞ ለምንመኘው ፍትሕና ዲሞክራሲ የሰፈነበት ሥርዓት...