Month: May 2021
ቀደም ሲል " የናይል ሰይፍ "፣ባለፈው ኖቬምበር የግብፅ እና የሱዳን ኮማንዶ ክፍሎች እና የአየር ኃይሎች “አባይ ንስሮች 1” የሚል ስያሜ የተሰጠው ወታደራዊ ልምምድ አድርገው ነበር። ይህ ኢትዮጵያን ዒላማ አድርጎ የተደረገው ልምም...
A Vodafone-led group won a contract to build a nationwide, 5G-capable wireless network in Ethiopia. PHOTO: EDUARDO SOTERAS/AGENCE FRANCE-PRESSE/G...
በኢትዮጵያ ለስድሰተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ምርጫ አስመልክቶ ባሰባሰቡት መረጃ ከተሸነፉ የምርጫውን ውጤት የማይቀበሉ የፖለቲካ ድርጅቶች መለየታቸውን ዲፕሎማቶች በውስጥ ውይይት ማስታወቃቸው ተሰማ። አብንና ባልደራስ ተጠቅሰዋል። የኢትዮ ...
የኬንያው ሳፋሪኮም፣ የዩናይትድ ኪንግደም ቮዳፎን እና ሲዲሲ ግሩፕ፣ የደቡብ አፍሪካ ቮዳኮም፣ የጃፓኑ ሱሚቶሞ እንዲሁም ዲኤፍሲ ናቸው በአገሪቱ በኢትዮ ቴሌኮም ከ120 ዓመታት በላይ በብቸኝነት ተይዞ ወደነበረው ዘርፍ ለመግባት ፈቃድ...
( በገነት ዓለሙ ) አገራችን ውስጥ ዛሬም በዚህ ቀውጢ ጊዜ ከዋናው የአገር የፖለቲካ ጥያቄ ይልቅ በአንፃራዊነት እንክትካች በሆኑና በማያጣድፍ፣ ከሁሉም በላይ ደግሞ የዋናውን የአገር የፖለቲካ ጥያቄ መፈታት፣ በዘላቂነትና በዋስትና ...
በአዲሱ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ መሠረት ሕጋዊ ሆነው እንዲመዘገቡና ፈቃድ እንዲያወጡ የተወሰነባቸው የበይነመረብ ሚዲያዎች የሕጋዊነት ምዝገባ፣ እስከ ግንቦት 15 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲያካሂዱ ጥሪ ቢቀርብም ጥሪውን አክብረው የተ...
ፕሮግራሙ የወልቃይት ህዝብ ያለ ማንነቱ በጉልበት በአሸባራው ትህነግ ተገዶ ወደ ትግራይ ተካሎ ከነበረበት ዘመን በመስዋእትነት እና በእልህ አስጨራሽ ትግል ተላቆ ወደቀደመ አማራዊ ማንነቱ ከመመለሱ ጋር በተያያዘ ለዚህ ክብር ያበቁ የ...
ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የሚያሳስበኝ ከህዝብ የተቀበልኩትን ከፍተኛ አደራ እንዴት ነው የምወጣው የሚለው ነው፤ በአንድ በኩል ሰዎች በእኔ ላይ ይህ ዓይነት እምነት ስላላቸው ኩራት ይሰማኛል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ትልቅ ኃላፊነት መሆኑንም ...
Egyptian military forces arrived in the Sudanese capital of Khartoum ahead of a joint drill amid mounting tensions with Ethiopia over a decade-lo...
"የአማራ ሕዝብ በተስፋና ጉጉት የሚጠብቀው ምርጫ በክህደት ፖለቲካ አራማጆች አይደናቀፍም " በሚል ርዕስ በክልሉ ህጻናትን ከፊት ያስቀደመና ሆን ተብሎ ብጥብጥ በማስነሳት ምርጫውን ለማስተጓጎል ሙከራ መደረጉን የአማራ ክልል ብልጽግና...
የውጭ ሀገር መንግስታት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆሙ የሚገልፅ ደብዳቤ ለማስገባት አለመቻሉ ተጠቆመ። ደብዳቤውን ማድረስ ያልተቻለው ኤምባሲዎቹ ሆን ብለው ስራ የለም በሚል በሮቻቸውን በመዝጋታቸው ...
Nairobi, CPJ— Ethiopian authorities must swiftly and credibly investigate the killing of reporter Sisay Fida and guarantee the safety of journali...
We Ethiopians have always been free. We will continue to be free. We may be poor today. Tomorrow, we shall prosper and become the crown jewel of ...
Ethiopia, a state in the making over the last three decades, is preparing for the most hoped-democratic election in the country’s history: the na...
ጦርነት በሌለበትና ተዋጊ የሆኑ ሁለት ኃይሎች በማይታዩበት ሁኔታ ተኩስ አቁሙ የሚለው የአሜሪካን ጥሪ ግራ የሚያጋባ መሆኑን የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ፕሬዚዳንትና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና...
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ አገራትን ጣልቃ ገብነት በመቃወም “እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ” በሚል መሪ ሐሳብ በያሉበት ሆነው ለአንድ ሰዓት መልዕክታቸውን የሚያስተላልፉበት መርሃ-ግብር ነገ ይከናወናል።ጣልቃ ገብ...