Month: August 2021
አሸባሪው ትህነግ በሰርጎ ገቦች በኩል ሕዝብን ለመረበሽ የሚያደርገውን ጥረት ሕዝብና የጸጥታ ኀይላችን በትብብር እየሠሩበት ይገኛል። አሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦቹን ሕዝብ የሚወደውን፣ የሚታዘንላቸው፣ ኀላፊነት ያላቸው፣ የሐሰት ማንነ...
የአሸባሪው ህወሓት ቃል አቀባይ ወንድም የህወሓትን ከፋፋይና የአገር ክህደት ወንጀል አጋለጡ አሸባሪው ህወሃት የትግራይን ህዝብ ከአጎራባች ክልሎች ጋር ደም ለማቃባት ትንኮሳ ማድረጉ ፍፁም ተቀባይነት የለውም ብለዋል "አሸባሪው ህወሃ...
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የፀረ ሽብርና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነሌተናል ጀኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳኤ መዝገብ የተሰከሰሱ ግለሰቦችን ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር ይዞ እንዲያቀርባቸው ትእዘዝ ሰጥቷል።ሌ...
ከሰሞኑን በእንግሊዙ የቴሌግራፍ ጋዜጣ የወጣው የምርመራ ሪፖርት መነጋገሪያ ሆኗል። ሪፖርቱ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ አከባቢ አጋምሳ ተብላ የምትጠራ ከአፋር ክልል የጥቂት ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ መንደር ሙሉ በሙሉ መውደሙን በ...
ኢትዮጵያ ባለብዙ ጀግኖች ሃገር ናት ኢትዮጵያ ሃገራችን ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር ተግባር ከ1951 በኮርያ የጀመረው የሰላም አምባሳደርነት በሩዋንዳ በኮንጎ በቡርንዲ በላይቤርያ በዳርፉር በአብዬ በሱማሊያ እና ደቡብ ሱዳን...
ሰሞኑንን አሜሪካ ለመቅረት ከ360 ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት አቶ አሰፋ ንጉሱ በአማራ ክልል አንድ ለሁለት መቶ የሚባለው የህቡዕ አደረጃጀት አመራር በመሆን እንደሚያገለግሉ መንግስት ሙሉ መረጃ ያገኘባ...
ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን በመጠቀም አላስፈላጊ ዋጋ በመጨመር የምግብ ጨው ዋጋ እንዲጨምር ባደረጉ ሶስት ቀጥታ አከፋፋይ ነጋዴዎች ላይ የንግድ ፍቃዳቸውን የመሰረዝና ለህግ እንዲቀርቡ መደረጉ ተገለጸ፡፡ ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን በመጠቀም...
(Walta) – United Nations Secretary-General Antonio Guterres has called on the world to work together to “suppress the global terrorist threat in ...
This week the Somali National Armed Forces (SNAF) announced the arrival of new vehicles from Turkey. The delivery consisted of eight BMC Kirpi mi...
The Israeli company's newest aircraft conversion site, which is expected to be the largest and most advanced of its kind in Africa, will help mee...
Intelligence reports regarding Taliban threat 'indicated multiple scenarios were possible,' says Mark Milley ANKARA America's top military ...
Turkish President Recep Tayyip Erdogan urged on Wednesday a peaceful resolution of the Tigray conflict in Ethiopia and also said his country was ...
ሀብትና የገቢ ምንጫቸውን ለማስመዝገብ ፈቃደኛ ያልሆኑ 62 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ሰራተኞች በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የፀረ-ሙ...
አሸባሪው የትህነግ ቡድን ከአማራ ሕዝብ ዘርፎ ሊወጣ የጫነበት በመቶዎች የሚቆጠር ተሽከርካሪ በጋይንት መስመር ይዞ ለመቆም መገደዱ ተሰማ። "የአማራን ሕዝብ አዋርዶ የሚወጣና የሚቀር ጠላት የለም፤ ሁሉም በየደረሰበት ጠላትን መደምሰስ...
አሸባሪው የትህነግ ሃይል በወረራ ከያዝቸው ቦታዎች በየቀኑ እየተመታ እየለቀቀ መሆኑንን ከተለያዩ ግንባሮች በአካል ተገኝተው የሚዘግቡ የሚዲያ ባለሙያዎች እያስታወቁ ነው። የአማራ ልዩ ኀይል ምክትል አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁ...
ባለፉት 24 ሰዓታት የህወሓት የሽብር ቡድን ላይ በተወሰደ እርምጃ ጀብዱ ተፈጽሟል፡- የአማራ ክልል መንግስት አሸባሪው የህወሓት ቡድን በኃይል በወረራቸው አካባቢዎች ላይ በተሰወሰደ ወታደራዊ እርምጃ ታላላቅ ጀብዱዎች መፈጸማቸውን የ...