Day: February 9, 2022
የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በዞኑ ተደራጅተውና ታጥቀው በድንገት ተኩስ በመክፈት ማረሚያ ቤት ወረው በህግ ጠለላ ስር ያሉ እስረኞችን ለማስፈታት በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ አስራስድስት ሽፍቶች መገደላቸውንና ሃያ መማረካቸውን አስታ...
በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ 168 ንፁሀን ዜጎች በኦነግ ሸኔ ግድያ እንደተፈጸመባቸው መንግሥት አስታውቋል። ከእነዚህ ውስጥም 87 ሰዎች በጅምላ ተገድለው አስክሬናቸው መገኘቱ ታውቋል። 81 ሰዎችም በተለያዩ የወረዳው አካባቢዎች ...
የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች እንደሚያደንቁ እና በግጭቱና በድርቅ ምክንያት የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አስታወ...
ወራሪው ጁንታ የደርግን አገዛዝ ለመገርሰስ ለ17 አመታት ከአፋር ጋር አብሮ ታግሏል በመሆኑም የአፋር ህዝብን የዉጊያ ስልትና ጀግንነት በሚገባ ተረድቷል። ወራሪው የትኛውንም የአፋርን መንደር ለመያዝ ከአፋር ጋር በክላሽና በብሬን ተ...
መረጃውን በፎቶ አስደግፈው ያሰራጩት ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ በማህበራዊ ገጻቸው ያሰራጩት ዜና ከተለመደው በላይ ያስደነግጣል። ምስሉን እድንብ ለመመልከት አይቻልም። የሰው ልጅ በህግ ጥላ ስራ ሆኖ እንዲህ የሚሰቃየው ለምንድን ነው?...
በትግራይ ክልል አዋሳኝ የሚገኙ የአፋር ክልል ነዋሪዎች ዳግም ወረራ እየተደረገባቸው መሆኑን ተናገሩ … የተከፈተባቸው አዲስ ጥቃት በከባድ መሳሪያ የታገዘ በመሆኑ የክልሉ ህዝብ ብቻውን ሊቋቋመው እንደማይችል ለቋሚ ኮሚቴው አባላት አ...
የህውሀት ቡድን አሁንም በአንዳንድ የአማራ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ የህዝቡን ሰላም እየነሳ እንደሆነ ተገለፀ የአማራ ክልል ኮምዩኒኬሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደገለጸው ህውሀት የሚባል አሸባሪ ቡድን እስካልከሰመ ድረስ ሰላም የሚባል ...
በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሃብቶች የክልሉ መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንደሚሰጣቸው የተገለፀ ሲሆን በቂ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ነው የተገለጸው፡፡ የአማራ ክልል...
“Over 100 specialist US soldiers together with our logistics specialists are preparing, which means it will not be long before the rest of the tr...
The New Arab A Sudanese envoy was in Israel on Wednesday in order to promote ties between the two countries, a source with close knowledge of the...
ከኛ ጋር ታስረው የነበሩ እስረኞች ተፈተው እኛ የምንታሰርበት ምክንያት የለም ሲሉ እነ አብዲ መሀመድ ኡመር ተቃውሞ አሰሙ። በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የፀረሽብርና የህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ተገኝተው ...
ባለፈዉ ሳምንት ኢትዮጵያ ቼክ “ኮድ 3 መኪና ስም ለማዞር ሻጭ የመኪናዉን ግምት 35% እንዲሁም ገዢ 15% እንዲከፍሉ ተወስኗል” የሚል ጥቆማ ደርሶት የመረጃዉን ትክክለኛነት የማጣራት ስራ ሰርቷል። ኢትዮጵያ ቼክ ጉዳዩን በተመለከተ...
የትኞቹ ግብዓቶች ላይ እጥረት አለባችሁ የሚል ዝርዝር መጠየቁን መልኩን ገልጾ፤ እስካሁን መልስ ባለመገኘቱ ችግሩን አላወቅኩም፤ መፍትሄም መስጠት አልቻልኩምየማዕድንሚኒስቴር የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በድንጋይ ከሰል ዕጥረትና በተለያዩ የግ...
የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው አባቢን ኮንስትራክሽን እና ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ዲን ጀነራል ትሬዲንግ የተባሉ ሁለት ድርጅቶች እና አቶ ቢኒያም አበበ ፣ ደጄኔ ጆቫኒ እና አባይ መኮነን የተባሉ 3 ግለሰ...
አንድ ነጋዴ የተሰማራበትን የንግድ ስራ በውጤታማነት፣ በቅልጥፍናና በጥራት ለመስራት እንዲሁም የሚያመርተውን ምርት ወይም የሚሰጠዉን አገልግሎት ለሸማች/ለተጠቃሚዉ በአግባቡ ለማደረስ እንዲያስችለዉ የተለያየ ዘዴዎችን ይጠቀማል፡፡ በዚ...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ ሰመራ የገቡት የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ መሆኑንን ጠቅሶ ሲያበቃ ከክልሉ ውጪ በማለፍ ዳግም ወረራ እያካሄደ ባለበት ወቅት ነው። በአፋር ከሶስት መቶ ሺህ ሕዝብ በላይ ...