Month: August 2022
አልሸባብ በታሪኩ በየትኛውም አካል ይህን መሰል ጥቃትና ኪሳራ ገጥሞት አይውቅም። የውጊያው አውድና የኦፕሬሽኑ መሃንዲሶች እንዳሉት አልሸባብ ይህን ያህል ሃይልም አሰልፎ አያውቅም። በውክልናና በቅጥረኛነት ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከተነሱ...
በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የሚገኙ አሥር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ ጥያቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተቀብለዋል። ም...
ባለፈዉ ሳምንትም በጣቢያዉ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ መያዙን አስታውሰው፤ ዛሬ ጠዋት 3 ሰአት ላይ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ3-A10298 የተሳቢ ሰሌዳ ቁጥር 23634 በሆነ ከባድ ተ...
በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ነሐሴ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ “አራት አመት ተኩል ዕንቅልፍ ያልተኛው ኢትዮጵያዊ የዓለምን ክብረወሰን ለመስበር አቅዷል” በሚል ርዕስ አንድ ዘገባ መስራቱ ይታወሳል። ወጣት ቁምላ...
በሃሚድ አወል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ ላይ በድጋሚ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ፍርድ ቤቱ በተመሳሳይ መዝገብ ጉዳዩ እየታየ ባለው ልጃቸው እያሱ ምትኩ...
የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በትግራይ የተቋረጡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ወደ ክልሉ ማቅናት ለሚፈልጉ አካላት የደህንነት ዋስትና የሚሰጥ ደብዳቤ ለፌደራል መንግስት ላኩ። ዶ/ር ደብረጽዮን ደብዳ...
የ“ኢንሳ” ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ ተቋሙን እንዲመሩ ተሾሙ ካለፈው ህዳር ወር 2014 ጀምሮ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙት አቶ ሰለሞን ሶካ፤ ተቋሙን በዋ...
ትግራይ ደርሰውና በፎቶ ተንበሽብሸው ለተመለሱት የዓለም ዓቀፍ መልዕክተኞች ኢትዮጵያ እንቅጩን ማስገንዘቧ ተሰማ። የወልቃይት ጉዳይ አሁን ላይ የታተመ "የደም ዋጋ" እንደሆነ በየአቅጣጫው በሚነገልጽበት ወቅት ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረ...
ወደ ኢትዮጵያ ዘልቆ በመግባት ወረራ ለመፈጸም የሞከረው የአልሸባብ ሃይል በተደጋጋሚ መመታቱ ሲገለጽ ቆይቷል። ዛሬ ይፋ እንደሆነው ደግሞ ከ800 በላይ የአልሸባብ ታጣቂዎች የተገደሉ ሲሆን መቶ ተማርከዋል። https://twitter....
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ሰበር ችሎት ሐሰተኛ ቃለ-መሐላ አቤቱታ ያቀረቡ ባለጉዳይን በችሎት መድፈር እንዲቀጡ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ አቤቱታ አቅራቢ ባለጉዳዩ ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት ጥፋተኛ ናቸው በማለ...
ፀሀፊው በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የዓለም-አቀፍ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ተመራማሪ ሲሆኑ ፅሁፉ የተጠቀሰው ሀሳብ ሙሉ በሙሉ የፀሀፊው እንጂ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትን ሆነ ሌላ የትኛውንም ተቋም ሆነ ግለሰብ አይወክልም።...
በሀገር ደረጃ የፈተና ስርቆትን መፈጸም ፓለቲካዊ ጥቅም ይሰጠናል ብሎ የሚያይ ሀገራዊ የሆነ የፖለቲካ ፓርቲ አለ ብሎ ለማመን በጣም ያስቸግራል። በዋናነት እብደቱ ያለው በክልሎች መካካል በሚደረግ ውድድር ላይ ነው። የኔ ክ...
The Terrorist TPLF has been actively practicing its old and inborn habits of embezzling public resources, Salsay Weyane Tigray, political party s...
Deployment Head of Ethiopian National Defense Force and Somali Region’s Temporary Security Command Post Coordinator visit South West State of Som...
Professor comments on the possibility of Ethiopia selling water to Israel through Egypt “If Ethiopia thinks at any time of selling water to Israe...